cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Venue

መድረሻ ባይኖር ፣ መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ ።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 206
Obunachilar
+1124 soatlar
+187 kunlar
+1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
እናንተ በተለየያየ ጉዳይ በራሳችሁ መንገድ የምትታገሉ ሁሉ ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏🙏 : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
🥰 19 3❤‍🔥 2
« እምባውን የምጠረግለት፣ አይዞህ አብሽር የምለውን ፈለግኩ። የዛሬው ሁኔታችን ይስተካከላል፣ እንዲህ ሆነን አንቀጥልም በርታ በል የምለውን አሰስኩ። ላንተ ያለው የትም አይሄድም፣ አንተ ብቻ ኑር ጠንከር በል የምለውን ፈላለግኩ። ልብህን ጠብቅ፣ የውስጥህን የሚርረዳ ስላላገኘህ ሰዎች ሁሉ አንድ አይነት ናቸው ብለህ እንዳትደመድም የምለውን ለማግኘት ወጣሁ ወረድኩ። በስተመጨረሻ ግን ይህን ሁሉ የምለውን እራሴን አገኘሁ! እኔ ሆይ አብሽሩ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
💔 15🥰 5💯 2🤔 1
« ውይ እሷ እኮ ሆዷ ባዶ ነው! ዝም ብላ ነው የምትናገረው! ተናጋሪ ናት እንጂ ውስጧ ክፋት የለም! እንደዚህ በማለት ያቀበጥናቸው፣ ያጨማለቅናቸውና እንደፈለጉ እንዲተፉ የፈቀድንላቸው ሰዎች አሉ። ልብን ስብር፣ ቅስምን እንክት የሚያደርግ ንግግር እንዲናገሩ አጉል ፍቃድ የሰጠናቸው ሰዎች አሉ። ለምን? ሰው የግድ የተናገረውን መጥፎ ንግግር በተግባር ስላላዋለው ክፋት የለውም ማለት አይደለም። የግድ የአንድ ሰውን ክፋት ለማረጋገጥ በድርጊት የታጀበ መሆን ግዴታ አይደለም። ንግግር ከአካል ቀድሞ ልብ ላይ የሚያረፍ አደገኛ በትር ነው። አንዳንድ ሰዎች ክፋት አስበው አይደለም በሚል የብዙ ሰዎችን ሞራል ላይ ሳይቀር ሲረማመዱ ዝም ይባላሉ። ለምን? ግድየላችሁም ሀይ ሊባሉ የሚገባቸው ሰዎች አሉ። ሰው የግድ ክፋቱ በድርጊት ባይታይም በንግግሩ ውስጥ ግን የምግባሩ ነፀብራቅ መታየቱ አይቀሬ ነው። በእርግጥ ይህ በጥልቀት ላሰቡት ሲቀር ለሌላው ቢመርም ሀቅ ነው። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
🥰 12🙏 5👍 3💯 2
« እሟት እርሷ ግን ከህሜታችሁ የነፃች መሆኗን ማስመስከሯን ትቀጥላለች። ስሟን ማጥፋታችሁን ቀጥሉ እርሷ ግን ሲቀርቧት ከምትሉት ፍፁም የፀዳች መሆኗን ማረጋገጧን አትተውም። በእርግጥም እርሷ ስለ ሁሉም ነገር አታሰስረዳም፣ በመኖር ግን እውነተኛነቷን ታሳያለች። የሚጎዱሽ እየመሰላቸው ሳያውቁ በቂያም ቀን የሰሩትን መልካም ስራ ሊሰዉልሽ ያደፈጡትን ተያቸው። አንቺ ብቻ ለጌታሽ መታመንሽን ቀጥይ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
18👍 6
01:50
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
96.42 MB
6
Photo unavailableShow in Telegram
እናንተ ገና ብዙ ኸይር ነገር የሚጠብቃችሁ ሆይ ሰላም ለልባችሁ! : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
🥰 24❤‍🔥 4 4👍 2🫡 2
« እንኳን ደስ አላችሁ! ያማረ የሰመረ፣ ብዙ ኸይር ነገር የምታገኙበት ያድርግላችሁ! ልባችሁ የሚደሰትበት፣ ከጭንቅ ነፃ ሆናችሁ በደስታ የምትንበሸበሹበት ያድርግላችሁ! አላህ ይጠብቅላችሁ! የወላጆቻችሁን ደስታ የምታዩበት፣ ምርቃታቸውን የምትሽምቱበት ያድርግላችሁ። ሪዝቃችሁን ከዚህም በላይ ለብዙዎች የሚተርፍ ያድርግላችሁ። አቦ አላህ ያስደስታችሁ! ማሻአላህ! እምር እንዳላችሁ ዝለቁ። ደግሞ ይህ ጅማሬ ነው ብዙ እጅግ ብዙ ኸይር ነገራትን እንሰማለን። ይህ ለእናንተ ነው። ልክ እንደዚህ ከዚህም በላይ በህይወታችሁ በደንብ ተደስታችሁ፣ ሰዎችም በእናንተ ደስታ ተደስተው ደስታቸውን ይገልፁላችኋል። ለዚያ ግን በአላህ ላይ ተስፋ እያደረጋችሁ ምንም ቢሆን ምን ኑሩ! አብሽሩ ጌትየው ብዙ አለው። ሰላም ለልባችሁ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
21🤗 3
Photo unavailableShow in Telegram
እናንተ የምወደውን የማልሰስትባችሁ ሆይ ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏🙏 : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
29
« ምንም የማይገርማት፣ የማይደንቃት ሰው የሆነችው ምናልባት የልቧን እምነት ዋሾ ጨፍልቆት ህመሙ አልለቀቃት ይሆናል። ምን እንዳጣች አታውቅምና ብለያት ህይወቷ ይበላሻል ብለህ እንዳታብጥ! ካንተ ውጪ ብዙ ኖራ ነፍስ አውቃለች። ስለሄድክ በቀደሯ ላይ ምንም መልካም ነገር አይመጣም ብለህ አትደምድም። አየህ ታግላ ሲደክማት አልቅሳ፣ ለማስተካከል ሞክራ ሲከሽፍ አንብታ፣ ልፋቷ መና ሲቀር ከልቧ የማይመነጭ፣ ጥያቄ የሚያሸሽ ሳቅ ለምዳ ይሆናልና እንዲሁ ህይወት ያልገባሽ፣ ምንም ያልደረሰብሽ ሁሉም ነገር ቀልድ ይመስልሻል ለማለት አትጣደፍ። ሰው የሚርረዳውን እንጂ የሚያፈቅረውን አያጣም። ብዙዎች አይቻላቸውምና ለመርረዳት ሞከር! አንተ ሰው የታመመን በማስታመም ውስጥም ከራስ ህመም መዳን አለ። ለሰዎች ተስፋ ማበብ ሰበብ ለመሆን አታመንታ። የምወድህዋ አንተም አብሽሩ! ሰላም ለልብህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
21👍 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
« በአንድ አይዞህ አገግም የነበረው፣ በብዙ ሺ ይቅርታ የማልመለስ ሆንኩ። እንዳልሰራችሁኝ፣ እንዳላደናደናችሁኝ ሁሉ ልክ እንደማታውቁኝ እንዴት ልትፈርዱብኝ ተቻላችሁ? ጨካኝ ትሉኝ ይሆናል ግን የተመለከታችሁት የናቃችሁት መልካምነቴን ኩርፍያ ነው። ብታውቁ ኖሮ ጥቂት ቅያሜዬን ስላሳየኋችሁ አመስጋኞች መሆን ይገባችሁ ነበር። ቢገባችሁ ቅያሜ በልብ ላልፋቁት፣ ፈፅሞ ከልብ ላላወጡት ነው። ቅያሜዬን ከጭካኔ ቆጥራችሁት የምትዘባበቱ ከሆነ ከጭካኔ የባሰውን በእናንተ ላይ ስሜት አልባ እንዳልሆን ፍሩ! ስሜት አልባነት በእርግጥ ለማያውቁት የሚሰጡትን እዝነት እንኳ ይነፍጋል። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
20👏 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.