cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Venue

መድረሻ ባይኖር ፣ መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ ።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 183
Obunachilar
+424 soatlar
+17 kunlar
+3330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
መልካሙን ተመኘሁ! ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏 : @Venuee13
1810Loading...
02
አሸናፊዎች የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬት ያገኛሉ። ሁላችሁንም ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ። የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ቅዳሜ ግንቦት 24 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ  በአዶት ሲኒማ ይካሄዳል።
1890Loading...
03
Internet አማርኛ አቻ ትርጉሙ በይነ መረብ ይባላል። በትክክል ቀድሞ Abdu መልሶታል።
1850Loading...
04
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! የመጨረሻ ጥያቄ የ Internet አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
2150Loading...
05
የመጨረሻ ጥያቄ
2100Loading...
06
የመጨረሻ ልመርቅላችሁ ስለምወዳችሁ ብቻ
2150Loading...
07
የቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ መልሱ ምስለ መስኮት ነው። ይህንንም ቀድሞ Taju taju መልሶታል።
2190Loading...
08
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 4ኛ ጥያቄ የ ቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
2250Loading...
09
4ኛ ጥያቄ
2270Loading...
10
ጥያቄውን አሳስቻቹኋለሁ መሰለኝ። የኔ ጥፋት ነው። ዘይቱና የመለሰችው እንዳለ ሆኖ። ስህተቱን መካሻ አንድ ሌላ ጥያቄ ልጨምር።
2220Loading...
11
ኢማም አህመድ ኢብራሂም የተሰዉበት ቦታ ወይናደጋ ሲሆን ዘመኑም በ1543 ነበር። ጥያቄውን ቀድማ በትክክል Zeytuna መልሳለች።
2270Loading...
12
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 3ኛ ጥያቄ ኢማም አህመድ ኢብራሂም ወይም ግራኝ አህመድ የተሰውበት የውጊያ ስፍራ የት ነው? አመቱስ መቼ ነበር? ሁለቱንም በትክክል ያልመለሰ አሸናፊ
2430Loading...
13
ሶስተኛ ጥያቄ
2330Loading...
14
ትንሽ እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ ከፍ እናርገው ጥያቄውን።😊
2380Loading...
15
ቀድሞ በመለሰ ነበር ቀድማ የመለሰችው @opacarophile_21(bint akmel) ናት። መልሱም ስህተት የሚለውን መፃፍ ነበር።
2450Loading...
16
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 2ኛ ጥያቄ ትላንትና ምግብ በልቼ ነበር። እናም አልተስማማኝም። አሁን ደግሞ ሆድ ቁርጠቱን አልቻልኩትም። እና ምን ልላችሁ ነው አሁን በተናገርኩት ውስጥ ስህተት የሚለውን ብቻ ለይታችሁ ፃፉ። መልሱን ኮመንት ላይ በቶሎ!
2460Loading...
17
ሁለተኛው ጥያቄ
2160Loading...
18
እያስተዋላችሁ። ለማንኛውም😊
2160Loading...
19
ወደ ሁለተኛው ጥያቄ እንሸጋገራለን። እያስተዋላችሁ ወገን😂😂
2150Loading...
20
መልሶቻችሁ ልክ ነበር ግና በመመርያው መሰረት አልነበረም። በመመርያው መሰረት ቀድማ የመለሰችው ነጃት ሀሰን ነች። በመመርያው መሰረት እንዲህ ተብሎ ነበር መመለስ የነበረበት። መመርያውን ብቻ ነበር የዘነጋችሁት። ነጃት ሀሰን እንዲህ ብላ መልሳ አሸንፋለች። የእንስሳት ስም፣ ጭላዳ ዝንጀሮ የምግብ ስም፣ ጨጨብሳ የሀገር ስም/ከተማ፣ ጨጨሆ የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም፣ ጮጮ
2270Loading...
21
በእውነቱ ህግ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው። እስካሁን መመርያውን ተከትሎ በትክክል የመለሰ የለም። ያልኩትን ልብ በሉ። 👇👇👇 መልሳችሁን እዚሁ ኮመንት ስር ብቻ በስነ ስርዓት ልክ እንደምሳሌው ፅፋችሁ መሆን አለበት።
2270Loading...
22
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 1ኛ ጥያቄ ጥያቄው በተሰጠው የአማርኛ ፊደል ዝርያ በመጠቀም የእንስሳት ስም፣ የምግብ ስም፣ የሀገር ስም/ከተማ እና የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም መጥቀስ ነው። ለምሳሌ የ #ገ ፊደል ዝርያ(ገ፣ጉ፣ጊ፣ጋ፣ጌ፣ግ፣ጎ) በመጠቀም የእንስሳት ስም: ጉጉት፣ ጊንጥ፣ ግመል፣ ግስላ፣ ጉሬላ፣ ጎሽ የምግብ ስም፣ ገንፎ፣ ጎመን፣ የሀገር ስም/ከተማ: ገርጂ፣ ገዋሳ፣ ጌድዮ፣ ግብፅ፣ ጉለሌ የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም፣ ገል፣ ጊሌ እያልን መጥቀስ እንችላለን። አሁን ከላይ በተጠቀሰው ምሳሌ መሰረት በ #ጨ ፊደል ዝርያ(ጨ፣ጩ፣ጪ፣ጫ፣ጬ፣ጭ፣ጮ) በመጠቀም የእንስሳት ስም፣ የምግብ ስም፣ የሀገር ስም/ከተማ ስም፣ እና የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም ጥቀስ? መልሳችሁን እዚሁ ኮመንት ስር ብቻ በስነ ስርዓት ልክ እንደምሳሌው ፅፋችሁ መሆን አለበት። መልካም ፈገግታ ማለቴ እድል!
2330Loading...
23
ልንጀምር ነው ወገን
2300Loading...
24
ይገርማችኋል ይሄ ሰውዬ እኔ እንደሆንኩ ይጠረጠራል። ወገብንማ እኛ ቀጭኖቹ እንተጣጠፍበት😂
2730Loading...
25
ጥያቄውን እስክንጀምር እስቲ ትንሽ ፈታ እንድትሉ ልሞክር! ምንድን ነው ሚን ሀዚሂ መኮሳተር ሀይ😂😂
2760Loading...
26
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ክቡራትና ክቡራን! ትላንት በተገለፀው መሰረት የ #ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ መግቢያ ትኬት የሚያሸልም ጥያቄ ይኖረናል። 2:30 ላይ እንጀምራለን። ቀለል ያለ ፈታ የየሚያደርጉ ጥያቄዎች ናቸው እንዳታስቡ😂😂 እና ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ✋
2910Loading...
27
« የኔም እንዳንቺ ነበር አውቀዋለሁ… ፈገግታሽ ሙናፊቅ ነው አያታልለኝም! ግዴለሽም አርፈሽ ወዳ’ምላክሽ ሄደሽ ሳቂ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
3830Loading...
28
ነገ ምሽት ላይ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ይኖረናል። ጥያቄውን ለሚመልሱ ሶስት የቬኑ ቤተሰቦች የ #ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬቶች ተሸላሚ ይሆናሉ! ተዘጋጁ😊😊
4270Loading...
29
የቲኬት ሽያጭ ተጀምሯል! 🎫 . በጉጉት የሚጠበቀው የሊቀ-ቀንበር የወግና የመዝናኛ ድግስ የመግቢያ ቲኬቶች ለገበያ ቀርበዋል። ቲኬቶቹ የት ይገኛሉ? 1. ቤተል ሚስተር ኮፊ፣ ፋሚሊ ታወር 4ኛ ፎቅ 2. ዋልያ ቡክስ (4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ) 3. the hungout cafe (አዶት ሲኒማ ህንጻ ground ላይ) . ባሉበት ኾነው ቲኬቱን በሞባይል ባንኪንግ ለመቁረጥ :- 1000413125654 Feysel በዚህ አካውንት በመቁረጥ ስክሪንሾቱን የዝግጅቱ ዕለት መግቢያ ላይ እያረጋገጡ መታደም ይችላሉ። . የቲኬቱ ዋጋ:- መደበኛ :- 200 ብር ቪ.አይ.ፒ:- 300 ብር . መሠናዶው የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 24 ብስራተ-ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው አዶት ሲኒማ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይካሔዳል። . @huluezih @huluezih
3640Loading...
30
« የህይወት ትርጉም ጠፍቷችኋል? ልባችሁን የሚያስደስት ነገር አጥታችሁ ሁሉም ነገር ትርጉም አልሰጥ ብሏችኋል? እንኳን ስለ ነገ ለማለም ቀርቶ ዛሬን እንዴት መኖር እንዳለባችሁ ግራ ገብቷችኋል? የምትወዷቸውን፣ ከማንም ከምንም በላይ ለልታጧቸው የማተፈልጉ ሰዎችን ተለይታችሁ ልባችሁ አዝኗል? መከዳት፣ መውዋሸት፣ ስም መጥፋት፣ ፍቅር ማጣት ልባችሁን አቁስሎታል? ከእናንተ የበለጠ የተፈተነ እየመሰላችሁ ፈተናዎቻችሁ ከብዷችኋል? ከሰዎች ጋር መግባባት፣ መኗኗር አቅቷችኋል? ደስታን መፍራት፣ መላመድን መጠየፍ፣ በብቸኝነት ውስጥ ሽጉጥ ማለት ጀምራችኋል? ሙከራዎቻችሁ ሁሉ እየከሸፉ ዝላችኋል? ትላንታችሁ እንደ ገመድ አንገታችሁን አንቆ ዛሬን አላፈነናፍን ብሏችኋል? ልትርቋቸው፣ ልትጠሏቸው፣ በማይቻላችሁ ሰዎች ደምታችኋል? ሞት የሁሉም ነገር መፍትሄ መስሏችኋል? ተስፋ መቁረጥ ጎብኝቷችኋል? ብዙ… ብዙ ሊገለፁና ሊነገሩ የማይችሉ ህመም ስቃዮች ገጥሟችኋል? እንግዲያውስ መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ይህም አላህን ማወቅ ነው። በአላህ እምላለሁ አላህን ያወቃችሁበት መንገድ የተሳሳተ ከሆነ የትኛውም ቅንጣት ችግር እናንተ ዘንድ ከፍጥረተ ዓለሙ የገዘፈ ይሆናል። የትኛውም ስብራት፣ የትኛውም ህመም በልብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆየው አላህን የሚያውቁትን፣ የሚያምኑትን ያህል ነው። እምነት ሲጓደል ህመም ይገዝፋል። በአላህ እምላለሁ የትኛውም ሰባኪ ስለ አላህ እዝነት ከነገራችሁ በላይ አላህ እጅጉን ሩህሩህና አዛኝ ነው። የትኛውም እውቀት አለው ብላችሁ የምትሉት ሰው ስለ አላህ መሀሪነትና አዛኝነት ከነገራችሁ በላይ አላህ አዛኝ እና መሀሪ ነው። አላህን ለማወቅና በትክክል በእርሱ ላይ ፍፁም ተወኩል ለማድረግ በምትተጉበት ጊዜ ህመማችሁ፣ ስቃይ መከራችሁ፣ ልባችሁን የሚያስጨንቀው ነገር ካልተስተካከለ ወይም መፍትሄ ካላገኘ በእርግጥ ይህን የተናገርኩትን ነገ በአላህ ፊት ጌታዬ ይህ ሰው ዋሽቶኛል ማለት ለእናንተ የተገባ ነው። እኔም ጌታዬ ስላንተ እንዲያውቁና ልባቸውን እንዲያረጋጉ ላስታውሳቸው ብቻ ሞከርኩ፣ በሙከራቸው ተሰላቹና ዋሽተሀል አሉኝ፣ ጌታዬ አንተ አዛኝ እና መሀሪ ነህ ለእኔም ለእነሱም እዘንላቸው እለዋለሁ። ይህን ስላችሁ መታበይ ወይም መኩራራት አይደለም፣ አላህን በፍፁም ልባችሁ እንደሚያሽራችሁ እንድታምኑ እና እርግጠኛ እንድትሆኑ እንጂ! የሚገለፁም፣ የማይገለፁ፣ የሚድኑም፣ ፈፅሞ የማይሽሩ የሚመስሉ ህመሞች ሁሉ መፍትሄያቸው አላህ ዘንድ ብቻና ብቻ ነው። አንዳንድ ህመሞች ከፈዋሹ ርቀው ፈውስ ሲፈልጉ ነው የማይድኑ፣ የማይሽሩ፣ የማይቻሉ የሚመስሉት። ከመፍትሄያችን ርቀን መፍትሄ እናገኛለን ብለን ባንታገል መልካም ነው። ብቻ ልቤ እንዲህ ይለኛል። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
3870Loading...
31
« ተሰብራ ትቀራለች ብለው ለደመደሙት ልክ እንዳትሆኚላቸው፣ ደህና ሆነሽ አሳፍርያቸው። አበቃለት ብለው ላሉት እንዳሉት እንዳትገኝላቸው፣ እራስህን ከጣልከው ካንተ በቀር ችሎ የሚያነሳው ሰው የለምና ጌታህን ይዘህ እየታገልክ አሳፍራቸው። ማህፀንሽን ያደረቁት ይመስል መሀን ለሚሉሽ አትሰበሪላቸው፣ ወደ ጌታሽ ሰርክ በዱዓ እየማለድሽ በልጅሽ ፈገግታ እንደምታሳፍርያቸው በጌታሽ ላይ ፍፁም ተወኩል ይኑርሽ! ከአወዳደቅ ሁሉ መነሳት የሌለው ከአላህ አስበልጦ ወደ ፍጡራን መዘንበል ነውና ጀሊሉን ሙጥኝ ብለን እንያዝ። ልባችሁ የምር ፈገግ የሚልበት ጊዜ አይራቅ። የምወድሽዋ አብሽሪ! የምወድህዋ አብሽሩ! ሰላም ለልባችሁ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4610Loading...
32
« አንዳንድ ምስጋናዎችህ እርባና ቢስ የሚሆኑበት ጊዜ አለ። ልክ እንደዝያ ሰውዬ ዝሙትን ከፈፀመ በኋላ ስላረካኸኝ ተመስገን ጌታዬ እንዳለው። አንዳንድ ህልሞችህ መሳካታቸው ፋይዳ ቢስ የሚሆኑበት ጊዜ አለ። ልክ እንደዚያች ሴትዮ የልጇን ሚስት ካስገደለች በኋላ ከልጇ ጋር ለቅሶ እንደተቀመጠችው። ስጋት የመሰለህን ሁሉ ለማስወገድ ያደረግከው ሁሉም ሙከራ የሚያጠፋህ ጊዜ አለ። ልክ እንደ ፊርዓውን። በህይወት ውስጥ አንዳንድ ሙከራዎችህ፣ ምስጋናዎችህ፣ ህልሞችህ እርባና ቢስ እንዳይሆኑብህ የጌታህ አይነስህ፣ የቀደርህ አይቅለልብህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4410Loading...
33
« የስቃይና የመከራ ከፈን ተከፍነው አሁንም ድረስ ከከፈናቸው እያጮለቁ በሰዎች ላይ መልካሙን ለማንፀበረቅ በሚተጉት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። አይታይም እንጂ የልብ መመሰቃቀል ከመጠጥ ስካር ይበልጥ ያንገዳግዳል። ሰላም ለዝምተኛ ታጋሾች፣ ሰላም ስለ ህመማቸው ሳይጮህ የህመማቸውን ሲቃ ተረድቶ የሚያዳምጣቸው ለናፈቁ። ልባቸው ታፍኖ ለመኖር በሚጣጣሩት ሁሉ ሰላም ይስፈን። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4850Loading...
34
« ሰላም ለእነዝያ ሰንሄድ ለሚያፈላልጉን፣ ስንጠፋ ለሚያጠያይቁን! ሰላም ለእነዝያ ልባቸው እንዳይከፋው መሻታችንን ለተቆጣጠርንላቸው፣ ሽሽታችንን ለገታንላቸው። ሰላም ለእነዝያ የፈለግነውን በቀላሉ ተረድተው ቃላት እንድናባክን ለማያደርጉን። ሰላም ለመንገዱ ሰበብ ሆኖ ለተገናኘንበት፣ የማንፍቀው ትዝታ በልባችን ላተምንበት። ሰላም ለጊዜው በትውስታ መዝገባችን የሚቀመጥ ቅርስ ላኖርንበት። ያኔ ብለን የምናወሳውን ላገኘንበት። ሰላም ለእናንተ! ሰላም ለልባችሁ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4830Loading...
35
« ሰላም ላንተ " ያልፋል" ማለት በቁስልህ መቀለድ ለሚመስለኝ። ላፅናናህ አቅም ለሚያንሰኝ፣ ለብርታትህ ሰበብ ለመሆን ብሞክር የምሰብርህ ለሚመስለኝ አንተ ሰላም ለልብህ! ልብህ እንደ የቲም ልጅ እንክብካቤ ለሚፈልገው ሰላም ለልብህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4610Loading...
36
« ሰላም ላንቺ ትዕግስትሽ በእንባ ሊገለፅ ለማይቻለው። አድገሽም እንደ ህፃን ልጅ ገላ ለስልሰሽ ለምትኖሪው ሰላም አንቺዬ! ሀዘን መከራዬን ከቻልሽው ፊት ሳቀርበው ምንም እንደሆነ ለምታሳውቂኝ አንቺ ሰላም ለውስጥሽ! ውስጥሽ ከጦርነት አውድማ በላይ ተመሰቃቅሎ ፊትሽ ፈገግ ለሚለው ሰላም ለልብሽ። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4380Loading...
37
« አንቱ ሰው እስቲ ስለ ሰዎች ይንገሩኝ! » « የኔ ልጅ አንዳንዴ ሰዎች ልክ እንደ ሸዋል ወር ናቸው። » « እንዴት? » « የሸዋል የመጀመርያ ቀን ኢድ ነው መፆም ይከለከላል። ከሸዋል አንድ ቀን በፊት ደግሞ መፆም ግዴታ ነበር። የሸዋል ሁለተኛ ቀን ደግሞ መፆም የተወደደ እና የተፈቀደ ነው። ሰዎችም በህይወታችን ውስጥ እንዲያ ናቸው። ትላንት መውደድ፣ ማፍቀር ግዴታችን የሆኑብን የነበሩ ሰዎች ዛሬ ላይ እነሱን መውደድ እና ማፍቀር የተከለከለ ይሆናል። ነገ ደግሞ እነዚህን ሰዎች ልናፈቅር እና ልንወዳቸው ሊፈቀድልን አልያም ሊወደድልን ይችላል። » « ይገርማል አስቤው ግን አላቅም! » « የኔ ልጅ የወደድካቸውን ሰዎች ላለመጥላትህ ዋስትና የለህም፣ የጠላሀቸወንም ሰዎች ላለመውደድህ ማረጋገጫ የለህም። የኔ ልጅ በተቻለህ መጠን ከሰዎች ጋር በመልካሙ ተኗኗር። ስምህ በተጠራ ቁጥር ልብን የሚያውድ መልካም መዓዛ ይኖርህ ዘንድ ለጌታህ ፅድት በል። » « አንቱ ሰው እወዶታለሁ! » « ጌታዬ ያስወድድህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4850Loading...
38
« ነጅዋ እንግዲህ ከራሷ ጋር ለመማከርም፣ ለልቧም አሁን ፅሁፍ መፃፍ ለጊዜው አቁማለች(ቬኑ ላይ)። ትችት የመፍራት ወይም የመሸሽ አይደለም። ልብ ነፃነትን ይሻል፣ የልብ ጉዳይ ነው። መመለሷን እኔም እናፍቀዋለሁ። ውሳኔዋን ግን አከብራለሁ። ያው አንዳንዴ የሆነ የራሳችን ጊዜ እንፈልጋለን አይደል። እንደዚያ ነው። ቬኑ ላይ አትፃፍ እንጂ አለች። እንዲህ ስትወስን ደስ ባይለኝም እርሷ መመለስ የፈለገች ጊዜ እርሷው ታውቃለችና ቃሏን እናከብራለን። ባይሆን ጨቅጭቁልኝ ጭራሽ መፃፍ እንዳታቆም! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4600Loading...
39
ማሳሰቢያ(አይደለም ኮ ግን ርዕሱ ምን ይሁን?) (ነጃት ሐሰን) : ኑ እስቲ እንነጋገር እዚህ ጋር.... ብዙ ማለት ፈልጊያለሁ ግን ስሜታዊ መሆንና ነገሮችን ማበላሸት አግባብ ስላልሆነ ምንም አለማለትም ፈልጊያለሁ። ይህ ቤት ማለትም Venue ከዚህ በፊት እንዳልኳችሁ ፡ ምንም መፃፍ ካለመቻል ትንሽ ወደመሞከር ብሎም ለሰው ወደማስነበብ ያሸጋገረኝ ነው። በጣም ትልቁ ውለታው ደግሞ ብዙውኑ በቀጥታ አሊያም በተዘዋዋሪ ወዳጅ የምላቸውን ሁላ ያገኘሁበት ቤት ነው... አብዛኞቹ ጓደኞቼ ቀድመው እሚያውቁኝ እዚህ ነውና እንደቤቴ ነው። ሰው የማያስከፋ እና የአላህን ድንበር እስካላስጣሰኝ ድረስ እንደመሻቴ የምሆንበት ቤት ነው። እንደኔ የምሆንበት። ቀደም ያላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምትታዘቡት ይህንና የቀደመውን አመት መፃፍ እጅግ የቀነስኩበት ነው። ከራሴ ስንፍና ጀምሮ ብዙ ምክንያቶች አሉ። ከዚህ ኋላ የምላችሁን የምለው ብዙ ጊዜ አስብበት የነበር ጉዳይ ስለሆነ ነው። 1ኛ ከተፈጥሮ የተቃረነ ነገር እስካልሆነ ድረስ «ኢስላማዊ» እና «ዓለማዊ» ብለን ነገር ለምን እንከፋፍላለን? ዱኒያዊ ስራዎቻችንም ቢሆኑ መልካም ኒያ እስከታከለባቸው ያው አላህን መገዛት አይደሉምን? የሚፃፉ ፅሁፎች ሁሉም ለምን አረብኛ ቃል ካልተጨመረባቸው ሐራም ናቸው ይባላል?(መልሱን ለራሳችሁ) 2ኛ እናንተ ትክክል ነው ብላችሁ የያዛችሁት ዓቂዳ ለሌላው እጅግ የጥፋት መንገድ መስሎ እንደሚታይ አታውቁም? እዚህ ላይ ወጉ ብዙ ነው.... «መንገዴ» የምትሉትን አጥብቃችሁ ያዙ እንጂ ስለሌላው ምን የማለት የእውቀት አክሊል ደፍታችሁ ነው? ደፍተን ነው? የድሮ ሼይኾቻችን በጣም ዓሊሞች ከመሆናቸው ጋር አንድ ሰውን ለመፈረጅ አይቸኩሉም ነበር... ያልደረሱበት የዒልም ገፅ ይኖር እንደሆነ ይፈትሻሉ እንጂ!! ይህ የፈትዋ ቤት አይደለም... ልክ ያልመሰላችሁ ካለም የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ። በአጠቃላይ ለፍረጃ ለምን በዚህ ያኽል ፈጣኖች እንደሆንን እየገባኝ አይደለም። እራሳችንን የጀነት አለቆች አድርገን ሹመንና ምዕመኑ እንዳለ የጀሐነም ማቀጣጣያ እንደሆነ እንምናስብ አልገባኝም። እዚህ ቤትም በተለያዩ ጊዜያት የሚሰጡ አስተያየቶች በጣም በትኩረት አያለሁ(በተለይ የእኔዎቹ ላይ ነው ምላችሁ).... jugmental የሆኑት ይበዛሉ አንዳንዴም... ቤቱ ላይ ክርክርና ደስ የማይል ድባብ ላለመፍጠር በሚል እንደተኮመቱ ያጠፋኋቸው አስተያየቶችም አሉ። ደስ አይደልም አይደል? ብዙ አላወራም ካሉ ኋላ ይህንን ሁላ ማውራት ራሱ😴 እናም... እኔ ነጃት ሐሰን የተባልኩ ግለሰብ(😂) እኔም ነፃነቴን ሲነፍጉኝ የማልወድ ስለሆንኩ... እያሰብኩ ደግሞ ከእኔነቴ የራቀን ነገር መፃፍም ስለማልፈልግ... እናንተም የማይመቻችሁን እንድታነቡ ከምትገደዱ በሚል እዚህ ቤት መፃፍ ብተው ጥሩ ይሆናል የሚል ነው የዚህ ፅሀፍ ማጠቃለያው። ህይዎት መንገዷ ብዙ ነው... በሆነኛውና በመልካሙ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ🌼 ሑላችሁንም እወዳችኋለሁ የሐቅ አላህ የልቤን ያውቃል። ያልጠና ብዕሬን ከፅሁፍ ቆጥራችሁ ስላነበባችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ። አላህ ይጠብቃችሁ🌼! ወሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ። : @Venuee13 @Venuee13
6682Loading...
40
በእድሜ ዘመኔ እጄ ላይ ያለን መጠነኛ መፅሀፍ ለመጨረስ ይህን ያህል ጊዜ ወስዶብኝ ማወቁን አላስታውስም። መፅሀፍ እውቀት ለመቃረም ብቻ ነው የሚነበብ? ወይ የፅሁፍ ችሎታን ለማሳደግ? ወይ በሆነ ነገር ከፍ ለማለት? እንደኔ ከሆናችሁ አንዳንዴ ማለት ያቃታችሁን የልብ መቃተት የሚልላችሁን ፍለጋ.... ህመማችሁ የግላችሁ ብቻ እንዳልሆነ ከሆነ ሰው መስማት ስትሹ.... አብሮ ለማልቀስ... ስለጨለማ ቀናቶቻችን አብሮ ለመቆዘም ስትፈልጉም ይነበባል። ስከፍተው... ህምም እያልኩ ራሴን ሳባብል... ስዘጋው እንደገና... ሐገሬን ሳይ... ልቤን ሳይ... እኔ ፡ ትውልዴ መድከሙን ተከትቦ ሳይ... ሐቅነቱ ሲያስጨንቀኝ... አንጀቴን ሲያሳክከኝ... ብቻ እንደምንም አለቀ። ብታነቡት አንደበት ሁኖ ያላችሁበትን ይናገርላቹሃል። ÷ጸሀይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? በእሱባለው አበራ ንጉሤ (ነጃት ሐሰን) : @Venuee13
7688Loading...
መልካሙን ተመኘሁ! ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏 : @Venuee13
Hammasini ko'rsatish...
🥰 5👍 3
አሸናፊዎች የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬት ያገኛሉ። ሁላችሁንም ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ። የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ቅዳሜ ግንቦት 24 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ  በአዶት ሲኒማ ይካሄዳል።
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3👏 2
Internet አማርኛ አቻ ትርጉሙ በይነ መረብ ይባላል። በትክክል ቀድሞ Abdu መልሶታል።
Hammasini ko'rsatish...
👏 1
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! የመጨረሻ ጥያቄ የ Internet አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
Hammasini ko'rsatish...
👎 1 1🤔 1
የመጨረሻ ጥያቄ
Hammasini ko'rsatish...
👏 3
የመጨረሻ ልመርቅላችሁ ስለምወዳችሁ ብቻ
Hammasini ko'rsatish...
🥰 6👎 1
የቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ መልሱ ምስለ መስኮት ነው። ይህንንም ቀድሞ Taju taju መልሶታል።
Hammasini ko'rsatish...
1
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 4ኛ ጥያቄ የ ቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
Hammasini ko'rsatish...
4ኛ ጥያቄ
Hammasini ko'rsatish...
🤔 1
ጥያቄውን አሳስቻቹኋለሁ መሰለኝ። የኔ ጥፋት ነው። ዘይቱና የመለሰችው እንዳለ ሆኖ። ስህተቱን መካሻ አንድ ሌላ ጥያቄ ልጨምር።
Hammasini ko'rsatish...
👏 3👍 1 1