uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قناة أبي العباس Abul abas

قناة أبي العباس Abul abas

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇

Ko'proq ko'rsatish
5 054
Obunachilar
-424 soatlar
-167 kun
-8030 kun
Postlar arxiv
አላህ የሰጠን ጸጋ እጅግ ብዙ ነው እኛ ግን እነዚያን ጸጋዎች ሁሉ በተገቢው ሁኔታ አላህን ለማመስገን ምን ያክል አስተውለን እናውቃለን

የቀልብ እረፍት መረጋጋት ያጣነው ለምን መሰላችሁ? : : : : : : :√ከቁርአን መራቃችን :√ከልክ ያለፈ ዱንያ ውደታ :√የወንጀላችን ብዛት

🫵የተዘጉብህ በሮች ሁሉ ይከፈታሉ አንተ ጠንክረህ ጌታህን ለምን በጌታህ ላይ ተስፋህ ጣል።

👉አንድት ፍሬ ፂም ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ እህቴዋ። ፂም ማሳደግ ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር
👉አንድት ፍሬ ፂም  ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ  ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ  እህቴዋ። ፂም ማሳደግ  ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር መሰብሰቢያ የአላህ ውዴታ ማግኛ ትልቅ ኢባዳ ነው። የወንድነት መገለጫ ልዩ ውበት ሲሆን በወንድና በሴት መካከል መለያ ምልክትም ጭምር ነው። ስለዚህ አትቁረጠው። ታሳጥረው። ከላይ ከታች ከጎን አትነካካው። ቅርፅ አወጣለሁ እያልክ አትጫወትበት። በቃ ዝም ብለህ ተወው። ከነጭራሹ የለላችሁ የአላህ ስራ ስለሆነ  ምንም ማድረግ አይቻልም።🤚 ~ http://t.me/Asselefya2

እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል። በተለይ «ዌቭ» በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል። ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ። ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል! t.me/AbuSufiyan_Albenan

ኢብራሂም ቢን አድሃም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦ በተውበት መስታወት ውስጥ ዘወትር እራስህን ብትመለከት፣ የወንጀል ክፋትና አስቀያሚነት በግልጽ ይታይሃል። ✍ስለ _ ቀልባችን

🔖በዚች ግቡና  አበረታቱኝ  እናንተየዋ  አሯ  ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ  አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።  t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market

ተጋብዛችኋል ኢኽዋን የበሰበሰ ግንድ ማለት ነው እንደይወድቅብህ ንቃ
ተጋብዛችኋል ኢኽዋን የበሰበሰ ግንድ ማለት ነው እንደይወድቅብህ ንቃ

በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!? قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

አሪፍ ሎጎ የሚሰራ ቢተባበረኝ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው @Abulabashesen

❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን። 🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_
+8
❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣  ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።       🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ...! 🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market

የሀገራችን ኢኽዋኖች የተከሸኑ ሱፍዮች ናቸው ።

ወላሂ ወቢላሂ ወተሏሂ ውሸታም ዳዒ በግምት የሚነዳ  የራሱን አረዳድ ወደ ሰዎች የሚለጥፍ  መንሀጅ አሰለፍ ጋር  የየቅል ናቸው።

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?

"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ።

በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ!
​የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤​አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው። ​ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦​"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።" ​ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች። ​ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን! ​አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም!

የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!

✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315