قناة أبي العباس Abul abas
Ir al canal en Telegram
https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇
Mostrar más5 054
Suscriptores
-424 horas
-167 días
-8030 días
Archivo de publicaciones
አላህ የሰጠን ጸጋ እጅግ ብዙ ነው
እኛ ግን እነዚያን ጸጋዎች ሁሉ በተገቢው ሁኔታ አላህን ለማመስገን ምን ያክል አስተውለን እናውቃለን
የቀልብ እረፍት መረጋጋት ያጣነው ለምን መሰላችሁ?
:
:
:
:
:
:
:√ከቁርአን መራቃችን
:√ከልክ ያለፈ ዱንያ ውደታ
:√የወንጀላችን ብዛት
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉አንድት ፍሬ ፂም ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ እህቴዋ።
ፂም ማሳደግ ሱና ነዉ አትላጩት፦
የአላህ ትእዛዝ
የነብዩ ሱና
የሶሀቦች ጎዳና
የጀነት መንገድ
አጅር መሰብሰቢያ
የአላህ ውዴታ ማግኛ ትልቅ ኢባዳ ነው።
የወንድነት መገለጫ ልዩ ውበት ሲሆን በወንድና በሴት መካከል መለያ ምልክትም ጭምር ነው።
ስለዚህ አትቁረጠው። ታሳጥረው። ከላይ ከታች ከጎን አትነካካው። ቅርፅ አወጣለሁ እያልክ አትጫወትበት። በቃ ዝም ብለህ ተወው።
ከነጭራሹ የለላችሁ የአላህ ስራ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም።🤚
~
http://t.me/Asselefya2
እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል።
በተለይ «ዌቭ» በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል።
ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ።
ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ
የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢብራሂም ቢን አድሃም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦ በተውበት መስታወት ውስጥ ዘወትር እራስህን ብትመለከት፣ የወንጀል ክፋትና አስቀያሚነት በግልጽ ይታይሃል።
✍ስለ _ ቀልባችን
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖በዚች ግቡና አበረታቱኝ እናንተየዋ አሯ ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።
t.me/Online_Eslamawiy_Market
t.me/Online_Eslamawiy_Market
በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!?
قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from ↪ ዳዕዋቱ ሰለፍያ በወሎ
+8
❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ!
↳ኪታቦች፣
↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣
↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣
↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣
↳እናቀርባለን ይዘዙን።
🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly
☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ...!
🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦
t.me/Online_Eslamawiy_Market
ወላሂ ወቢላሂ ወተሏሂ
ውሸታም ዳዒ በግምት የሚነዳ የራሱን አረዳድ ወደ ሰዎች የሚለጥፍ መንሀጅ አሰለፍ ጋር የየቅል ናቸው።
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
ጥያቄ
👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።"
* ኮፒ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم
ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው
እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ።
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ!የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው። ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።" ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች። ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን! አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም!
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል
የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ
1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500
2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000
3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500
🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣
https://t.me/Ihsan_language/315
https://t.me/Ihsan_language/315
