uz
Feedback
AAU GENERAL

AAU GENERAL

Kanalga Telegram’da o‘tish

This channel created 👉 ለተማሪዎች ፈጣን መረጃ፣ 👉 በሁሉም ዲፓርትመንት የፈተና ወረቀቶች እና የተለያዩ ኮርስ ማቴርያሎች 👉 ነፃ  የ scholarship ዕድሎች፣ 👉 በግቢያችን ዉስጥ የተሰሩ አዝናኝ ሜሞች 😂 👉 በየጊዜዉ የተለያዩ አዝናኝ  ጨዋታዎች እየተጫወቱ ካርድ 🥇🥈🥉የሚሸለሙበት 😱፣ ሁሉኑም በአንድ ላይ በ @AAU_GENERAL አሁኑኑ join በማለት ቤተሰብ ይሁ

Ko'proq ko'rsatish
6 672
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kunlar
-2030 kunlar
Postlar arxiv
#AAUGAT   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇 ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም   https://portal.aau.edu.et ይግቡ። 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡   የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇 ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም @AAU_GENERAL

ፖርቹጋል ከአለም ዋንጫው ተሰናብታለች እግር ኳስ💔
ፖርቹጋል ከአለም ዋንጫው ተሰናብታለች እግር ኳስ💔

#AAUGAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ 👇 ከግንቦት 29 እስከ ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡ የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች ይሰጣል፦ ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም @AAU_GENERAL

#ForFreshGraduates ▪️Req No: 60++🎴Ethiopian Sugar Industry Group🎴 ማሳሰቢያ፡- 1. የምዝገባ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፊሊንስ ህንፃ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት
#ForFreshGraduates ▪️Req No: 60++🎴Ethiopian Sugar Industry Group🎴 ማሳሰቢያ፡- 1. የምዝገባ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፊሊንስ ህንፃ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2121 / https://forms.gle/L6vsVhQWkWjqLQs76 OR https://etsugar.com 2. የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡00 - 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 - 11፡00 3. በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት፡ ለሥራ መደቡ አግባብነት ያለው የትምህርት ዝግጅት ያላቸው እና የመመረቂያ ጊዜ ከ2016 - 2018 ዓ.ም. የሆነ! 4. አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) እና ማመልክቻ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይንም በወኪል መመዝገብ ወይም በግሩፑ ዌብሳይት https://forms.gle/L6vsVhQWkWjqLQs76 ወይም https://etsugar.com ማመልከት የሚቻል ሲሆን፤ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115527101 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ 5. ጥቅማ ጥቅም የህክምና አገልግሎት፣ የሥራ ሰዓት ኢንሹራንስ' ነጻ የመኖሪያ ቤት፤ ውኃና መብራት አገልግሎት እና 30% የቆላ አበል ይኖራል፡፡ Join&share👇🏼 @AAU_GENERAL

KAUST Global Fellowship 2027 in Saudi Arabia (Fully Funded) Duration: 3 years Link: https://scholarshipscorner.website/kaust-
KAUST Global Fellowship 2027 in Saudi Arabia (Fully Funded) Duration: 3 years Link: https://scholarshipscorner.website/kaust-global-fellowship-program/ Benefits: • USD 75,000 annual stipend • USD 45,000 annual research budget • Free accommodation • World-class research facilities • Medical insurance • Travel & relocation support • Faculty mentorship • 3-year fellowship Credit: King Abdullah University of Science and Technology (KAUST) Disclaimer: This post is for informational purposes only. Scholarships Corner is not affiliated with KAUST. Please verify all details on the official KAUST website before applying #ScholarshipsCorner #KAUST #research #saudiarabia #fullyfunded @AAU_GENERAL

🇳🇱 Netherlands Government Scholarships 2026 | Fully Funded The Dutch Government has opened scholarship opportunities for in
🇳🇱 Netherlands Government Scholarships 2026 | Fully Funded The Dutch Government has opened scholarship opportunities for international students through Nuffic and partner agencies. 📚 Available for: • Bachelor's • Master's • PhD 🎓 Benefits: • Full or partial tuition coverage • Annual living stipend • Health insurance • Travel allowance 🌍 Eligibility: International students from developing countries and partner nations. ⏳ Deadline: Varies, depending on the scholarship program. 🔗 Apply here: https://scholarships.whiskailabs.net/netherlands-scholarships-for-international-students/ Join us.  @AAU_GENERAL

🇺🇸 በአሜሪካ መንግሥት ሙሉ ወጪው የሚሸፈን፣ የዲግሪ ያልሆነ የአንድ ዓመት የሙያ ማሳደጊያና የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ምዝገባ እየተካሄደ ነው። የሙያ ዘርፎች ፦ ኮሙኒኬሽን/ጋዜጠኝነት፣ ሕግ/መልካ
+1
🇺🇸 በአሜሪካ መንግሥት ሙሉ ወጪው የሚሸፈን፣ የዲግሪ ያልሆነ የአንድ ዓመት የሙያ ማሳደጊያና የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ምዝገባ እየተካሄደ ነው። የሙያ ዘርፎች ፦ ኮሙኒኬሽን/ጋዜጠኝነት፣ ሕግ/መልካም አስተዳደር፣ የተፈጥሮ ሀብት፣ የሕዝብ/ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ የሕዝብ ጤና እና ቴክኖሎጂ። ዋና ዋና መመዘኛዎች፦ የኢትዮጵያ ዜጋ የሆኑ፣ ዕድሜ 32 - 45፣ የመጀመሪያ ዲግሪና ቢያንስ የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው፣ እንግሊዘኛ አቀላጥፈው የሚናገሩ/የሚጽፉ (የTOEFL ፈተና መውሰድ የሚችሉ)፣ እና ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ አገር ቤት ተመልሰው ቢያንስ 2 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆኑ። የማመልከቻ ሰነዶች ፦ CV፣ የፕሮግራም ዕቅድ፣ የEssay መልሶች፣ የ2 ሰዎች የድጋፍ ደብዳቤ እና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ የትምህርት ውጤት መግለጫ (Transcript)። የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 19, 2026)። ማመልከቻ ድረ-ገጽ፦ https://apply.iie.org/huberthhumphrey (በኦንላይን ብቻ) ማሳሰቢያ፦ በፕሮግራሙ ወቅት የቤተሰብ አባል አብሮ መውሰድ አይፈቀድም። (ዝርዝር ደግሞ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ) @AAU_GENERAL

#2019AYCalendar ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ልኳል። በዚህም የ2019 ትምህርት
+4
#2019AYCalendar ትምህርት ሚኒስቴር  የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ልኳል። በዚህም የ2019 ትምህርት ዘመን የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 26/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ታውቋል። በመላው ሀገሪቱ ትምህርት መስከረም 05/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል። (ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅቶ ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የላከው ሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ካሌንደር ከላይ ተያይዟል።) #tikvah @AAU_GENERAL

3-4 Days tour to Istanbul, Turkey is announced by YBB. Istanbul Youth Summit 2027 in Turkey is finally announced for world applicants. No IELTS Required! No Agent | Direct Apply 👉Apply Link: https://scholarships365.info/istanbul-youth-summit-turkey-2027-fully-funded Education Requirement: Anyone can apply. No Educational Restrictions. Benefits: Self Funded / Fully Funded Scholarship Seats for Applicants. Deadline: Multiple Deadlines @AAU_GENERAL

Volunteers Needed – Make an Impact This Summer! If you would like to make a real impact this year by participating in a meani
Volunteers Needed – Make an Impact This Summer! If you would like to make a real impact this year by participating in a meaningful community initiative, we invite you to join us! We are looking for passionate individuals who are eager to give back and make a difference Registration Form: https://docs.google.com/forms/d/1ajPcC4yxNGO52O7lMPe8uSEzjvKMEinlHtI0q70yae0/edit#responses 📅 Start Date: July 18, 2026 📍 Place: Kuskuam, Shiromeda 🕒 Schedule: Twice a week for just two hours Volunteers who complete the program will receive a Certificate of Completion in recognition of their valuable contributions. Limited space available – selection is on a first-come, first-served basis. Thank you for your enthusiasm and willingness to serve your community!

📢 Training Update: Registration is Still Open! Due to a schedule update, our FREE 3-Day Online Training on Data Analytics &
📢 Training Update: Registration is Still Open! Due to a schedule update, our FREE 3-Day Online Training on Data Analytics & Visualization Using Python will now take place on July 6–8, 2026. If you’re looking to build practical skills in data analysis, data cleaning, and data visualization using Python, this training is for you! 📅 July 6 – 8, 2026 🌐 Online | English 🎓 Certificate upon successful completion100% attendance required The training is open to anyone committed to learning. All you need is a laptop, a stable internet connection, and the dedication to participate throughout the program. 🚀 Registration is still open—don’t miss your chance to join! 🔗 Register here: https://forms.gle/9mH1jg5AjRXwLXwh7

You can access the available programs and a short description of each AAU, Colleges program through the links provided here. 1. College of Technology and Built Environment https://www.aau.edu.et/college/CTBE/programs 2. College of Natural and Computational Sciences https://www.aau.edu.et/college/CNCS/programs 3. College of Business and Economics https://www.aau.edu.et/college/CBE/programs 4. College of Social Sciences, Art and Humanities https://www.aau.edu.et/college/CSSAH/programs 5. College of Education and Language Studies https://www.aau.edu.et/college/CELS/programs 6. College of Health Sciences https://www.aau.edu.et/college/CHS/programs 7. College of Veterinary Medicine & Agriculture https://www.aau.edu.et/college/CVMA/programs 8. School of Law https://www.aau.edu.et/college/SOL/programs   @AAU_GENERAL

በኢትዮጵያ ውስጥ የNGO ሥራዎችን ለመፈለግ የሚረዱ ዋና ዋና ድረ-ገጾች እና የድርጅቶቹን የሥራ ማስታወቂያ ገጾች (Career Pages) t.me/aaunews1 1. Ethiojobs.net (https://www.ethiojobs.net) (ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የሥራ መፈለጊያ) 2.  ReliefWeb -Ethiopia (https://www.google.com/search?q=https://reliefweb.int/jobs%3Flist%3DEthiopia%2520Jobs) 3.  NGO Jobs in Africa - Ethiopia (https://ngojobsinafrica.com/job-location/ethiopia/) 4. HahuJobs (https://www.google.com/search?q=https://hahujobs.net) 5.  PalmJobs (https://palmjobs.et) 6.  UNjobnet - Ethiopia (https://www.unjobnet.org/countries/Ethiopia) 7. DevelopmentAid (https://www.google.com/search?q=https://www.developmentaid.org/jobs/ethiopia) 8.  Harmee Jobs (https://harmeejobs.com/job-category/ngo-jobs/) 9.  Ethio NGO Jobs (https://ngojobset.com/) 10. JobHeal (https://jobheal.com) #Tips ☑️ብዙ የNGO ሥራዎች በቴሌግራም ላይ በፍጥነት ይወጣሉ። "Ethiojobs" ወይም "NGO Jobs Ethiopia" ብለህ ብትፈልግ ተጨማሪ አማራጮችን ታገኛለህ ☑️የነዚህን ድርጅቶች የሊንክድኢን ገጽ 'Follow' በማድረግ አዳዲስ ማስታወቂያዎችን ወዲያውኑ ማግኘት ትችላላች Share @AAU_GENERAL

AAU Connect – New Edition Available Our latest edition, “Towards Africa’s Leading Research University,” is now published. Exp
AAU Connect – New Edition Available Our latest edition, “Towards Africa’s Leading Research University,” is now published. Explore stories of pioneering research, outstanding female researchers, strategic partnerships, student innovation, and the achievements advancing Addis Ababa University’s vision for global excellence. Read, share, and discover how AAU is shaping the future through research and innovation. Read More: https://volume.aau.edu.et/2,3d9cb966caf9d4

ዜና እረፍት! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ባልደረባ የነበሩት አቶ አለማየሁ ወ/ዮሐንስ ባደረባቸው ሕመም ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 24 2108 ከዚህ አለም ተለይተዋል፡ የቀብር ስነ
ዜና እረፍት! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ባልደረባ የነበሩት አቶ አለማየሁ ወ/ዮሐንስ ባደረባቸው ሕመም ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 24 2108 ከዚህ አለም ተለይተዋል፡ የቀብር ስነ ስርአታቸውም በነገው እለት ከቀኑ 6፡00 ሰአት በእንቁ ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ይፈፀማል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡ ©️ AAU Official @AAU_GENERAL

Interview ያለባቹ ተማሪዎች specially Fresh graduates! እነሆ  የInterview ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው CREDIT:Mereja JOIN US 👇     @AAU_GENERAL

የ29 አመቷ የአዲስ አበባ ልጅ ሜላት ኪሮስ የአሜሪካ ህግ አውጪ ምክርቤት Congress በመሆን ተመርጣለች። የመጀመሪያዋ ትውልደ ኢትዮጵያ የኮንግሬስ ተመራጭ ናት።
የ29 አመቷ የአዲስ አበባ ልጅ ሜላት ኪሮስ የአሜሪካ ህግ አውጪ ምክርቤት Congress በመሆን ተመርጣለች። የመጀመሪያዋ ትውልደ ኢትዮጵያ የኮንግሬስ ተመራጭ ናት።

📢 CGA Internship Program 2026 – Apply Now! The Commercial Graduates Association (CGA) invites Accounting and Finance student
📢 CGA Internship Program 2026 – Apply Now! The Commercial Graduates Association (CGA) invites Accounting and Finance students and fresh graduates to join the 2026 Internship Program. Internship Locations: 📍 In Front of Civil Service University 📍 Yeka Sub-City, Woreda 08, House No. 493 📍 Around Kera ✅ Selection is on a First-Come, First-Served basis. Limited seats are available, so apply early to secure your internship placement. 📝 Apply now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd66uWYb-eZUqZ-yV73iD1gK9N4EeP_c_3DkjF2sQalrvZ0Fg/viewform?usp=publish-editor 📢 Join our Telegram channel for updates: https://t.me/commercialgraduatesassoc Complete the application form today and reserve your internship seat! CGA – Promoting Professionalism Since 1950 @AAU_GENERAL

🚨 CHEVENING Scholarships 2026 Are OPEN! 🇬🇧🎓https://lnkd.in/eg7aWK8j 🎓 Fully funded UK Master's scholarships 💰 Tuition,
🚨 CHEVENING Scholarships 2026 Are OPEN! 🇬🇧🎓https://lnkd.in/eg7aWK8j 🎓 Fully funded UK Master's scholarships 💰 Tuition, living costs, flights & more covered 🌍 Open to applicants from eligible countries worldwide ⏳ Apply early before the deadline! #Chevening #CheveningScholarship #Scholarships2026 #StudyInUK #FullyFunded #MastersScholarship #StudyAbroad #InternationalStudents #HigherEducation #ApplyNow @AAU_GENERAL

Youth Empowerment Forum 2026 – Geneva, Switzerland 🇨🇭 Applications are now open for the Youth Empowerment Forum 2026, a 4-d
Youth Empowerment Forum 2026 – Geneva, Switzerland 🇨🇭 Applications are now open for the Youth Empowerment Forum 2026, a 4-day international gathering of young leaders, students, professionals, and changemakers from around the world. Link: https://thecgdl.org/yef2026/ref/38/ 🗓 Dates: 3–6 September 2026 📍 Location: Geneva, Switzerland 🎟 250 Total Seats Available Participation Categories: ✔ 30 Fully Funded (Competitive) ✔ 40 Partially Funded (Competitive) ✔ Forum Access (Guaranteed) ✔ Self-Funded (Guaranteed) ✨ Includes visits to the United Nations Headquarters & World Trade Organization @AAU_GENERAL