Adimasi digital lottery❤️
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Adimasi digital lottery❤️ analitikasi
Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 23 102 obunachidan iborat bo'lib, Stavkalari va Kazino toifasida 12 828-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 566-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 23 102 obunachiga ega bo‘ldi.
15 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -255 ga, so‘nggi 24 soatda esa -10 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 40.77% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“To have alternative communication channel
https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 16 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Stavkalari va Kazino toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumotlar yuklanmoqda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 16 Oktabr | 0 | |||
| 15 Oktabr | +1 | |||
| 14 Oktabr | 0 | |||
| 13 Oktabr | +1 | |||
| 12 Oktabr | 0 | |||
| 11 Oktabr | 0 | |||
| 10 Oktabr | +2 | |||
| 09 Oktabr | +3 | |||
| 08 Oktabr | 0 | |||
| 07 Oktabr | 0 | |||
| 06 Oktabr | +1 | |||
| 05 Oktabr | +8 | |||
| 04 Oktabr | 0 | |||
| 03 Oktabr | +2 | |||
| 02 Oktabr | +10 | |||
| 01 Oktabr | +10 |
| 2 | ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣የፍቅርና የስኬት ይሁንላችሁ ፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 9 962 |
| 3 | 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም ይወጣል፡፡
ማንይሆን ተረኛ ……… የሚያነሳ ዋንጫ
ደረሰ ሰዓቱ ……. የእንቁጣጣሽ መውጫ
ትኬቱን በመግዛት …… ይፍጠኑና ይያዙ
ኋላ ከመቆጨት ….. ትኬቱን ሳይገዙ
ይሞክሩ ዛሬ ….. ከዕድል ገበታ
ቤትዎ እንዲገባ …. የአዲስ ዓመት ደስታ
ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በፋና ሚዲያ ፋና ፕላስ ቴሌቭዥን እና ሬድዮ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል ይከታተሉ፡፡ | 8 690 |
| 4 | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !
👉 ነገ ማለትም ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዕድል አዳራሽ በይፋ በህዝብ ፊት ይወጣል!
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 7 456 |
| 5 | መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ | 7 205 |
| 6 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ !
👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል!
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 7 148 |
| 7 | አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ | 6 575 |
| 8 | አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል:: | 7 857 |
| 9 | የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት እንደሚሰራበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡ | 12 294 |
| 10 | የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡ | 10 966 |
| 11 | የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡ | 10 265 |
| 12 | የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር አሳቅፋዋለች፡፡ የደረሰውንም ገንዘብ ለቤተሰቤ ቤት እሰራበታለሁ በማለት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡ | 8 539 |
| 13 | በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ | 8 538 |
| 14 | Matn yo'q... | 8 474 |
| 15 | Matn yo'q... | 12 204 |
| 16 | የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://t.me/Adms_ltry | 15 241 |
| 17 | በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤ | 14 164 |
| 18 | የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል | 14 666 |
| 19 | የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል | 12 703 |
| 20 | Tesfayeadimasu39@gmail.com | 2 |
