ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

前往频道在 Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

显示更多

📈 Telegram 频道 Adimasi digital lottery❤️ 的分析概览

频道 Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 102 名订阅者,在 博彩与赌场 类别中位列第 12 828,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 566 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 102 名订阅者。

根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -255,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 40.77%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!”

凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博彩与赌场 类别中的关键影响点。

23 102
订阅者
-1024 小时
-557 天
-25530 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+38
在0个频道中
九月 '26
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+329
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+698
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+476
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+744
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+746
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+753
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+596
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+583
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+526
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+702
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+300
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+1 085
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+933
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+738
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+758
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+748
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+511
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+769
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+546
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+625
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+641
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+910
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+671
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 555
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+759
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+694
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 199
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 244
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+941
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+630
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+473
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+567
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+996
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 312
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 十月0
15 十月+1
14 十月0
13 十月+1
12 十月0
11 十月0
10 十月+2
09 十月+3
08 十月0
07 十月0
06 十月+1
05 十月+8
04 十月0
03 十月+2
02 十月+10
01 十月+10
频道帖子
የስፖርት ውርርድ በአዲስ የቁጥጥር ሥርዓት ዳግም ሊጀመር ነው። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፣ የስፖርት ውርርድ እንቅስቃሴ በአዲስ የቴክኖሎጂና የቁጥጥር ሥርዓት ከተዋቀረ በኋላ ዳግም እንደሚጀመር አስ
+1
የስፖርት ውርርድ በአዲስ የቁጥጥር ሥርዓት ዳግም ሊጀመር ነው። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፣ የስፖርት ውርርድ እንቅስቃሴ በአዲስ የቴክኖሎጂና የቁጥጥር ሥርዓት ከተዋቀረ በኋላ ዳግም እንደሚጀመር አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቤዛ ግርማ ለኢቢሲ እንደገለጹት፣ የስፖርት ውርርድ መቆሙ ዘርፉን ወደ ጠንካራ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት ለማስገባት ከተወሰደው የሪፎርም እርምጃ ጋር የተያያዘ ነው። አዲሱ አሠራር ከ " ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 " ስትራቴጂ ጋር በተጣጣመ መልኩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት ይኖረዋል ብለዋል። በዚህም መንግሥት የኦፕሬተሮችን የፋይናንስና አጠቃላይ እንቅስቃሴ በቀጥታ መከታተል የሚያስችለው ሥርዓት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል። የዳግም ማስጀመሩ ዝግጅት የተነሳው በቀድሞው አሠራር የታዩ የፋይናንስና የቁጥጥር ችግሮችን በመመርመር መሆኑ ታውቋል። አገልግሎቱ ባካሄደው ምርመራ፣ ፈቃድ ያላቸው የስፖርት ውርርድ ኦፕሬተሮች የፋይናንስ ግዴታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው መንግሥት ማግኘት የነበረበት 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ እስካሁን እንዳልተሰበሰበ አስታውቋል። ወ/ሮ ቤዛ እንደገለጹት፣ ኦፕሬተሮቹ ባንቀሳቀሱት 199 ቢሊዮን ብር ላይ 30 ቢሊዮን ብር የኮሚሽን ክፍያ ይጠበቅባቸው ነበር፤ ነገር ግን እስካሁን የተከፈለው 3.6 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። ከዚህ ያልተሰበሰበ ገቢ ውስጥ 8.64 ቢሊዮን ብር በ "ዳሽ ቤት" የስፖርት ውርርድ ድርጅት ላይ የተከማቸ ዕዳ መሆኑን ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት እንደሚያመለክት ገልጸዋል። አገልግሎቱ ይህ ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት መሆኑን ገልጾ፣ የመጨረሻ የኦዲት ውጤቱ ከተረጋገጠ በኋላ ያልተከፈለውን ገቢ ለማስመለስ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታውቋል። በተጨማሪም፣ የዲጂታል ሎተሪ አገልግሎትን በሚመለከት ከግል አጋር ጋር የነበረው ስምምነት፣ በውሉ የተቀመጡ የቴክኖሎጂና ሌሎች ግዴታዎች ባለመሟላታቸው መቋረጡን ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገልጸዋል። አዲሱን የቁጥጥር ሥርዓት ለማጠናከርም በቴክኖሎጂ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያላቸው አዲስ የፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ መመደባቸው አመልክተዋል። በአሁን ወቅት የኦፕሬተሮች ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የቀጠሉ ሕገ-ወጥ የውርርድ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም አገልግሎቱ ከፀጥታ፣ ከፋይናንስና ከቴክኖሎጂ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። አገልግሎቱ ሕጋዊ ፈቃድ በሌላቸው የስፖርት ውርርድ መድረኮች ላይ ህብረተሰቡ እንዳይሳተፍና ምንም ዓይነት የገንዘብ ግብይት እንዳይፈጽም ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አሳስቧል። መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

2
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣የፍቅርና የስኬት ይሁንላችሁ ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣የፍቅርና የስኬት ይሁንላችሁ ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
9 962
3
2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም ይወጣል፡፡ ማንይሆን ተረኛ ……… የሚያነሳ ዋንጫ ደረሰ ሰዓቱ ……. የእንቁጣጣሽ መውጫ ትኬቱን በመግዛት …… ይፍጠ
2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም ይወጣል፡፡ ማንይሆን ተረኛ ……… የሚያነሳ ዋንጫ ደረሰ ሰዓቱ ……. የእንቁጣጣሽ መውጫ ትኬቱን በመግዛት …… ይፍጠኑና ይያዙ ኋላ ከመቆጨት ….. ትኬቱን ሳይገዙ ይሞክሩ ዛሬ ….. ከዕድል ገበታ ቤትዎ እንዲገባ …. የአዲስ ዓመት ደስታ ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በፋና ሚዲያ ፋና ፕላስ ቴሌቭዥን እና ሬድዮ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል ይከታተሉ፡፡
8 690
4
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ! 👉 ነገ ማለትም ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዕድል አዳራሽ በይፋ በህዝብ ፊት ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !  👉 ነገ ማለትም ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዕድል አዳራሽ  በይፋ በህዝብ ፊት ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
7 456
5
መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
7 205
6
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ ! 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ !  👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
7 148
7
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
6 575
8
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
7 857
9
የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤ
የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት እንደሚሰራበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
12 294
10
የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራ
የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡
10 966
11
የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘ
የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡
10 265
12
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር አሳቅፋዋለች፡፡ የደረሰውንም ገንዘብ ለቤተሰቤ ቤት እሰራበታለሁ በማለት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
8 539
13
በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡
በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡
8 538
14
没有文字...
8 474
15
没有文字...
12 204
16
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://t.me/Adms_ltry
15 241
17
በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤+1
በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤
14 164
18
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
14 666
19
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
12 703
20
Tesfayeadimasu39@gmail.com
2