uz
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU analitikasi

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 395 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 113-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 343-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 395 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 541 ga, so‘nggi 24 soatda esa 19 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 34.65% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 988 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 33 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 395
Obunachilar
+1924 soatlar
+1197 kunlar
+54130 kunlar
Postlar arxiv
"ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።" ሮሜ 8፡36 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️
"ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።" ሮሜ 8፡36 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት። ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት በሆነችው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ከሚገኙት ጥንታዊያን ገዳማት መካከል ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አንዱና ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳም በርካታ ቅርሶችና መናንያን የሚገኙበት ገዳም ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተበት ዘረፋና ቃጠሎ ከባድ ጉዳቶችን ያስተናገደ መሆኑም ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ከሀገረ ስብከቱ በደረሰን መረጃ መሰረትም፦ 1.  የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት 2.  የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን 3.  የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ 4.  በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የካቲት 12 ቀን "ኦነግ ሸኔ" በተባለው ታጣቂ ቡድን ከተወሰዱ በኋላ አራቱም በትላንትናው አለት የተገደሉ ሲሆን አባ ኪዳነማርያም ገ/ሰንበት የተባሉት አባት ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓትም ታጣቂዎቹ ወደ ገዳሙ ለመግባት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት መንገድ እንዳይኖርና መናንያኑና የገዳሙ ቅርስ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ  የፌዴራልና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአደራ ጭምር መልዕክቷን ታስተላልፋለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን    መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት            የካቲት ፲፬ቀኝ ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም                   አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት። ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት በሆነችው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ከሚገኙት ጥንታዊያ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት። ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት በሆነችው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ከሚገኙት ጥንታዊያን ገዳማት መካከል ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አንዱና ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳም በርካታ ቅርሶችና መናንያን የሚገኙበት ገዳም ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተበት ዘረፋና ቃጠሎ ከባድ ጉዳቶችን ያስተናገደ መሆኑም ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ከሀገረ ስብከቱ በደረሰን መረጃ መሰረትም፦ 1.  የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት 2.  የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን 3.  የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ 4.  በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የካቲት 12 ቀን "ኦነግ ሸኔ" በተባለው ታጣቂ ቡድን ከተወሰዱ በኋላ አራቱም በትላንትናው አለት የተገደሉ ሲሆን አባ ኪዳነማርያም ገ/ሰንበት የተባሉት አባት ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓትም ታጣቂዎቹ ወደ ገዳሙ ለመግባት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት መንገድ እንዳይኖርና መናንያኑና የገዳሙ ቅርስ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ  የፌዴራልና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአደራ ጭምር መልዕክቷን ታስተላልፋለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን    መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት            የካቲት ፲፬ቀኝ ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም                   አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

"አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።" 2ኛ ዜና 6፡18 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ
"አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።" 2ኛ ዜና 6፡18 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

https://vm.tiktok.com/ZMMJpYNn7/ ልጆችን ወደ ቤተክርስቲያን እንላክ

"ይህም የሰማይ ደጅ ነው።" ዘፍ 28፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc
"ይህም የሰማይ ደጅ ነው።" ዘፍ 28፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የመጀመርያ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ፈተና በሱማሌ ሀገረ ስብከት ተከናወነ። የካቲት 12/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በሱማሌ ሀገረ ስብከት ስር ከሚገኙ
+9
የመጀመርያ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ፈተና በሱማሌ ሀገረ ስብከት ተከናወነ። የካቲት 12/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በሱማሌ ሀገረ ስብከት ስር ከሚገኙ አድባራትና ገዳማት መካከል አንዱ የሆነው የጅጅጋ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነምህረት እና ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል  ፈለገ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት እያስተማራቸው የሚገኙትን ከአንደኛ እስከ የሦስተኛ ክፍል ተማሪዎች የመጀመርያ መንፈቀ አመት ፈተና አስፈተነ። ፈተናው የተከናወነው ቅዳሜ የካቲት 9 2016 ዓ.ም ሲሆን ሰንበት ትምህርት ቤቱ ከሦስቱ ክፍሎች በተጨማሪ የ4ኛና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎችንም እያስተማሪ እንደሚገኝ የሰንበት ትምህርት ቤቱ የፈለገ ያሬድ የሕጻናትና አዳጊ ክፍል ተጠሪ የሆኑት ወጣት ታደለ  ነጋ ተናግረዋል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"በዕድሜያችን ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ቅኔዎችን አውታር ባለው ዕቃ እንዘምራለን።" ኢሳ 38፡20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Yo
"በዕድሜያችን ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ቅኔዎችን አውታር ባለው ዕቃ እንዘምራለን።" ኢሳ 38፡20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የመጀመርያ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት በስታድየም ተከናወነ። የካቲት 11 /2016ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የደብረ ብርሃን ከ
+9
የመጀመርያ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት በስታድየም ተከናወነ። የካቲት 11 /2016ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የደብረ ብርሃን ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የካቲት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት እያስተማራቸው የሚገኙ የሰንበት ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ፈተና አስፈተነ። በዚህ ፈተና ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ በከተማው የሚገኙ የስምንት ሰንበት ት/ቤት የ6ኛ፣ የ7ኛ፣ የ8ኛ እና 9ኛ ክፍል የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችን መሆኑን አንድነቱ ገልጿል። ፈተናቸውም ከተማሪዎች ብዛት አንጻር በቂ መፈተኛ ቦታ ባለመገኘቱ በከተማዋ በሚገኘው የመስቀል በዓል ማክበርያ በሆነው በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ አደባባይ (ስታዲየም) መሆኑን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ መምህር ይድነቅ ተናግረዋል። አያይዘውም "ሰንበት ት/ቤቶች መጪውን ትውልድ ለመቅረጽ የሚያደርጉትን ብርቱ ትግል በመደገፍ ሁላችንም በየአከባቢያችን የበኩላችንን መንፈሳዊ ግዴታ እንወጣ" በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤" መዝ 99:4 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕ
"ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤" መዝ 99:4 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ።" መዝ 39:7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www
"አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ።" መዝ 39:7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ https://vm.tiktok.com/ZM6EfHfj8/

“ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤” ሉቃ 2፥30 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://
“ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤” ሉቃ 2፥30 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu