uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 918
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-147 kunlar
-4930 kunlar
Postlar arxiv
TIGER_I180_PRO_V1.73_20200220.bin7.04 MB

TIGER_I280_V1.33_20200220.bin7.11 MB

REDTIGER_I330_V110_20200312.bin4.88 MB

REDTIGER_I340_V110_20200312.bin4.88 MB

REDTIGER_I320_V110_20200312.bin4.88 MB

Red_Tiger_T9_Prime_V121_21022020.bin5.39 MB

RED_TIGER_I900_PRADO_V1.11_20200220.bin7.04 MB

RED_TIGER_I700_PRO_V1.11_20200220.bin7.10 MB

በጣልያን ተጨማሪ 889 ሰዎች ሞቱ! 😭😭😭😭😭😭 ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 10,023 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 92,472 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ5,974 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው ወገን አረ ከ ፈጣሪ ጋ እኛም እንጠንቀቅ😭

ጥንቃቄ_ይደረግ...! አስቸኳይ ስለሆነም ለፈጣሪ ብላችሁ ሼር አድርጉት😭 እባካችሁ እባካችሁ ....ጥንቃቄ ይደረግ ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጅ እሳት ያለበት አካባቢ መገኘቱ አደገኛ ነው። ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጇን ባለማወቅ እሳት አካባቢ በማስጠጋቷ ጉዳት ደርሶባታልና እባካችሁ ላልሰማ አሰሙ ጥንቃቄም አድርጉ! ነግ በኔ ይባላልና ላልሰሙት ሼር✔ 👉 🇪🇹