ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 918
Suscriptores
Sin datos24 horas
-147 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
3 918
በጣልያን ተጨማሪ 889 ሰዎች ሞቱ!
😭😭😭😭😭😭
ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 10,023 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 92,472 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ5,974 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው
ወገን አረ ከ ፈጣሪ ጋ እኛም እንጠንቀቅ😭
3 918
ጥንቃቄ_ይደረግ...! አስቸኳይ ስለሆነም ለፈጣሪ ብላችሁ ሼር አድርጉት😭
እባካችሁ እባካችሁ ....ጥንቃቄ ይደረግ
ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጅ እሳት ያለበት አካባቢ መገኘቱ አደገኛ ነው።
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ኮሮናን ለመከላከል በሚል አልኮል የተቀባ እጇን ባለማወቅ እሳት አካባቢ በማስጠጋቷ ጉዳት ደርሶባታልና እባካችሁ ላልሰማ አሰሙ ጥንቃቄም አድርጉ! ነግ በኔ ይባላልና ላልሰሙት ሼር✔
👉 🇪🇹
