ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Закрытый канал

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Больше
3 761
Подписчики
-124 часа
-67 дней
-4630 дней
Архив постов
ይሕ👆👆StarSat SR S10 prime software ነው @ShagerDishsoftware

photo content

♾TP LiNk 4G LTE 🛠የኢንተርኔት ወጪዎን መቀነስ ይፈልጋሉ?? ⏳በቀላሉ 10/12ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን ማስጠቀም እሚያስችል ⏳ፈጣን በ4G &3G ሲም ካርድ እሚስራ ⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ 👉 Original TP-LINK 4G LTE Mobile Wi-Fi (M7200) ■ 8 ሰዐት የባትሪ ቆይተ ■ ፓክድ Packed & Sealed In The Box በ አሪፍ ዋጋ ይደውሉልን In Box @must08 📞 +251913064008

photo content

😏😏😏😏👆👆

photo content

😍😉😉👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱🙄ከ FINDSART VF-8600 እና ከ SKYDREAM SK 8900 ሳተላይት ፋይንደሮች የተሻለው የቱ ነው እንደኔ እንደ ፋይንደር ሻጭነቴ እና ዲሽ ሰሪነቴ ተጠቃሚነቴ የቱ የተሻለ ነው ሚለውን ላሳውቃቹ ወደድኩ ዋነኛው የኳሊቲ አመጣጣቸው ስናይ SKYDREAM 11512 EBS Quality (91) ያመጣል FindSat ደሞ (72) ያመጣል ግን ይሄ ማለት በጣም ከፍተኛ Quality ስላመጣ ይሄ የተሻለ ነው ልንል አንችልም ምክንያቱም Xcluzer 5500 11512 EBS Quality (75 ) (80) ሲያመጣልን ሪሲቨሮች ላይ የተለያየ Quality ነው ምናየው ይህ ማለት LEG 24+ ሪሲቨር ላይ quality (100) ይሆናል LifeStar 9090 ላይ ደሞ ( 68/70) ይመጣል ስለዚ የ ፋይንደራችን ፀባይ ማወቅ እንጂ ትልቅ Quality ማምጣቱ ምንም ፋይዳ የለውም ለኛ ትልቁ ሊጠቅመን ሚችለው ነገር የፋይንደሩ Orginalነት እና ጥንካሬ የባትሪው ቆይታ Latest መሆኑን ማወቅ ነው Findsat 8600 ፋይንደር የቅርብ 2020 Update ፋይንደር ሲሆን እንደመጣም Strength ያነባል Quality Standard የነበረ Software ቶሎ Upgread ሚደረግለት ፋይንደር ነው Skydream SK 8900 ደሞ ካምፓኒያቸው Copya Past የ ሚያደርግ ካምፓኒ ነው ይህን ልል የቻልኩት ምክንያት ከ ዛሬ አንድ ሁለት አመት በፊት ከ StarFace ቢጫው Signal ማያመጣው ፋይንደርን በምንጠቀምበት ሰዐት ከሱ ጋ ተመሳሳይ Copy የሆነ SkyDream 8900 ፋይንደር Signal የማያመጣ ሰርተው ነበርና ይህን ስላቹ ደሞ ከ አመት ሁለት በፊት StarFace እና Skydream ፋይንደሮችን አምጥቼ ለሽያጭ አቅርቤ ስለነበረ ነው እናም ሌላው ደሞ Google ላይ ገብታቹ አለም አቀፍ መረጃ ላይ Findsat 8600 ብላቹ Search ብታረጉ ሰለ ፋይንደሩ መረጃዎች Website ፍቶዎች ታገኛላቹ ስለ Skydream ግን ምንም አይነት መረጃ አታገኙም ደሞም ከ Findsat የተሻለ ሆኖ ብናገኘው ኖሮ በ ዋጋም የወረደ ፋይንደር በመሆኑ ለ ሽያጭ እናቀርበው ነበር በመጨረሻም እኛ ለናንተ የተሻለ ያልነውን ፋይንደር እያቀረብንልዎት ተመካክረን ለናንተ ከልምድአቹ አንፃረ የተሻለውን ፋይንደር ከ ዋስትና ጋር ስለምንሰጣቹ የምትፈልጉትን ፋይንደር FindSat 8600 & VMade 8511 & IVBRABOX V8 HD & GT Media V8 HD & PREMIUM 8900 HD ሁሉም ፋይንደሮች ስላሉን የመረጡትን ከኛ ማግኘት ይችላሉ ሸገር ዲሽ ነበርኩኝ 🙏✌️ 👉ይህን ልል የቻልኩት አንዳንድ ሻጮች እቃው እጃቸው ላይ ሲኖር ያሞግሳሉ ሲያልቃቸው ደሞ ለማንቋሸሽ ይሮጣሉ 👈😉😂😂 In Box @Must08 Call +251913064008 ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱😱Any Cast Dongle WIRELESS HDMI TVዎን SMART ማድረግ ይፈልጋሉ ? HDMI Any Cast መጣላችሁ Tv ያቹ ሀገርኛ Amaz , LifeStar , Coronet , Skylive የመሳሰሉትን ከገዙ ስማርት ሰላልሆኑ ስማርት ለማረግ ቀላል አማራጮ Any Cast Dongle አለላቹ✌️ 👉ከ mobile አና laptop ጋ በማገናኘት የተለያዩ video ,pictures, music እና YouTube ማየት የምይስቸል በ TVዎ 👉ነገር ግን ስልካቹ Smart View ሊኖረው ይገባል E.g J7 prime , A20s ,A30.. ,M20, የመሣሠሉ እና ሌሎችም ስልኮች ላይ ይገኛል የምናገኘው ደሞ Data ምናበራበትን ወረድ ስናረገው እዛ ላይ ካሉ አማራጮች ውስጥ ይገኛል🙏✌️ ያለን ብዛት ዉስን ነዉ ይቅደሙ። 📩📩ክፍለ ሀገር ያላችሁ ደንበኞች በፖስታ ቤት እናደርሳለን ። ይደዉሉልን +251913064008 🚙free delivery Contact In Box Me @must08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

👆👆👆 ይሔ የCLASSICSTAR SR-2350HD ረሲቨር Varzish መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው።

👆👆👆 ይሔ የCLASSICSTAR SR-7070 HD ረሲቨር Varzish መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው።

😱Free Test Cccam👇👇 C: bandookk.gleeze.com 22000 total91f total91f

😱😱 ዛሬ እሁድ ቀጥሎ የሚደረጉትን የ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ👇 📺TV VARZISH HD 📶11785.H.27500 🔑2020ABEBCD0103D1 📺Football TV HD 📶11785.H. 27500 🔑12340055ABCD0078 ሸገር ዲሽ ✌️@Shegar08

photo content

photo content

👆👆ይሔ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር የOSN መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 😳Software በሚጫንበት ወቅት መብራት መጥፋት እንደሌለበት ይወቁ።

👆👆ይሔ LIFESTAR 8585 ረሲቨር የOSN መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 😳Software በሚጫንበት ወቅት መብራት መጥፋት እንደሌለበት ይወቁ።

😍ሶፍትዌር ወስዳቹ ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያያቹ እያስተዋላቹ ምክንያቱም ሪሲቨራቹ ላይ ያልሆነ Software ከጫናቹ On🙄 ብሎ ቢቀር ሌላ ጣጣ ነውና✌️🙏