uz
Feedback
DA-SUPPORT

DA-SUPPORT

Kanalga Telegram’da o‘tish

Educational Channel

Ko'proq ko'rsatish
3 465
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kunlar
+2830 kunlar
Postlar arxiv
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ቀን፡-24/07/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የ3ኛ ተርም የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን፣ ክፍያ የሚያበቃበት ቀን 28/07/ ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በኃላ የሚመጡ ወላጆች [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ቀን፡-22/07/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የ3ኛ ተርም የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን፣ ክፍያ የሚያበቃበት ቀን 22/07/ ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በኃላ የሚመጡ ወላጆች [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ቀን፡-21/07/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎችየ3ኛ ተርም የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን የመክፈያ ጊዜ ሊጠናቀቅ 1 የሥራ ቀናት የቀሩት ሲሆን ክፍያዎትን በወቅቱ እንዲከፍሉ እያሳወቅን ከመክፈያ ጊዜ በኃላ የሚመጡ [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ:- ክፍያቹን በባንክ እና በሞባይል እየከፈላችሁ ላላቹ ወላጆች deposit slip ወይም screen shoot በቴሌግራም post በምታደርጉበት ጊዜ የተማሪዋን ሙሉ ስምና ክፍል እንድትጽፉልን፣ እንዲሁም ልጆቻቹ ለመውሰድ በምትመጡበት ጊዜ የተቆረጠውን ደረሰኝ ያልወሰዳቹ ከፋይናንስ ቢሮ የተከማቸ የ3ኛ ተርም ደረሰኝ እየመጣቹ እንድትወስዱ፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ቀን፡-19/07/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎችየ3ኛ ተርም  የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን የመክፈያ ጊዜ ሊጠናቀቅ 2 የሥራ ቀናት የቀሩት ሲሆን ክፍያዎትን በወቅቱ እንዲከፍሉ እያሳወቅን ከመክፈያ ጊዜ በኃላ የሚመጡ [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ:- ክፍያቹን በባንክ እና በሞባይል እየከፈላችሁ ላላቹ ወላጆች deposit slip ወይም screen shoot በቴሌግራም post በምታደርጉበት ጊዜ የተማሪዋን ሙሉ ስምና ክፍል እንድትጽፉልን፣ እንዲሁም ልጆቻቹ ለመውሰድ በምትመጡበት ጊዜ የተቆረጠውን ደረሰኝ ያልወሰዳቹ ከፋይናንስ ቢሮ የተከማቸ የ3ኛ ተርም ደረሰኝ እየመጣቹ እንድትወስዱ፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ቀን፡-17/07/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎችየ3ኛ ተርም የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን የመክፈያ ጊዜ ሊጠናቀቅ 3 የሥራ ቀናት የቀሩት ሲሆን ክፍያዎትን በወቅቱ እንዲከፍሉ እያሳወቅን ከመክፈያ ጊዜ በኃላ የሚመጡ [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ:- ክፍያቹን በባንክ እና በሞባይል እየከፈላችሁ ላላቹ ወላጆች deposit slip ወይም screen shoot በቴሌግራም post በምታደርጉበት ጊዜ የተማሪዋን ሙሉ ስምና ክፍል እንድትጽፉልን፣ እንዲሁም ልጆቻቹ ለመውሰድ በምትመጡበት ጊዜ የተቆረጠውን ደረሰኝ ያልወሰዳቹ ከፋይናንስ ቢሮ የተከማቸ የ3ኛ ተርም ደረሰኝ እየመጣቹ እንድትወስዱ፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

ቀን፡-17/07/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎችየ3ኛ ተርም የትምህርት ክፍያ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች አስቀድመን እያመሰገንን የመክፈያ ጊዜ ሊጠናቀቅ 4 የሥራ ቀናት የቀሩት ሲሆን ክፍያዎትን በወቅቱ እንዲከፍሉ እያሳወቅን ከመክፈያ ጊዜ በኃላ የሚመጡ [late payment] 5% ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ:- ክፍያቹን በባንክ እና በሞባይል እየከፈላችሁ ላላቹ ወላጆች deposit slip ወይም screen shoot በቴሌግራም post በምታደርጉበት ጊዜ የተማሪዋን ሙሉ ስምና ክፍል እንድትጽፉልን፣ እንዲሁም ልጆቻቹ ለመውሰድ በምትመጡበት ጊዜ የተቆረጠውን ደረሰኝ ያልወሰዳቹ ከፋይናንስ ቢሮ የተከማቸ የ3ኛ ተርም ደረሰኝ እየመጣቹ እንድትወስዱ፡፡ ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ