3 482
مشترکین
-324 ساعت
+177 روز
+1930 روز
آرشیو پست ها
3 483
ቀን 23/10/2018ዓም
ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የዛሬው የከሰአቱ Maths ፈተና በሲስተም ችግር ምክንያት ዘግይቶ 10:35 ስለተጀመረ ወላጆች መጥታቹ መጉላላት እዳይኖር ፈተናው የ3:00 ቆይታ ያለው ስለሆነ ልጆቻችሁን ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ትምህርትቤቱ
