cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

RINGTONE PICTURES

የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል። #SUBSCRIBE መዝሙርLYRICS 👇 https://www.youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩ Creator @zekibu

Ko'proq ko'rsatish
EfiopiyaАмхараRasm
Advertising posts
2 930Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሲከፋኝ እያየህ ነው #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
Hammasini ko'rsatish...
አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
Hammasini ko'rsatish...
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
Hammasini ko'rsatish...
አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ እንዳልል የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን 😥 @mezemurringtone @mezemurringtone
Hammasini ko'rsatish...
😢
እግዚአብሔር ከቶ አይባልም ለምን? @mezemurringtone @mezemurringtone
Hammasini ko'rsatish...
👍
. #መድሃኒት አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ። ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ✍️@zekibu @mezemurringtone @mezemurringtone
Hammasini ko'rsatish...
👍
የቅርቡ ወዳቼ ኢየሱስ 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
Hammasini ko'rsatish...
🎄የፍቅር ስጦታዬ ነህ 🎄 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
Hammasini ko'rsatish...
ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔር ማክበር። @mezemurringtone
Hammasini ko'rsatish...
አለ የሚሰማ የሚያይ ስለዚህ በነገሮች አትጨነቁ። @mezemurringtone
Hammasini ko'rsatish...
🙏