Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship
Kanalga Telegram’da o‘tish
EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k
Ko'proq ko'rsatish1 960
Obunachilar
-424 soatlar
-57 kun
-1130 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+3
0 kanalda
Avgust '26
+23
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+54
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+14
1 kanalda
Get PRO
May '26
+44
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+104
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+40
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+30
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+51
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+129
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+133
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+62
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+49
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+32
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+51
0 kanalda
Get PRO
May '25
+100
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+82
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+90
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+41
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+79
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+122
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+66
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+21
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+24
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+56
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+108
1 kanalda
Get PRO
May '24
+104
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+105
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+157
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+760
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | +1 | |||
| 02 Sentabr | +1 | |||
| 01 Sentabr | +1 |
Kanal postlari
| 2 | #Week_08
#2nd_Worship
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
የዋህ አድርገኝ እን ኢየሱስ
ይኸውና ወዳጄ እኔነቴ ሰውነት ይኸውና ሰጠሁ መንፈስ ቅዱስ😭🙌
🎸🎤 ተሙ | 164 |
| 3 | #Week_08
#2nd_Worship
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
💥ይኸውና ወዳጄ
(በረከተ ለማ)
🎸🎤 ተሙ | 154 |
| 4 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌እንዴት እንኑር?
🔹በተልዕኮ ህይወት
ተልዕኮ ህይወት ነው የሚተገበር የሚኖር
1 ጴጥሮስ 2:9
9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
📖ዳኒ | 151 |
| 5 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌እንዴት እንኑር?
🔹በተልዕኮ ህይወት
ተልዕኮ ህይወት ነው የሚተገበር የሚኖር
📖ዳኒ | 122 |
| 6 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
🔹እንዴት እንኑር?
በተልዕኮ ህይወት
ማቴዎስ 24:14
14 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
📖ዳኒ | 115 |
| 7 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📖ዳኒ | 104 |
| 8 | 🔹በተስፋ መኖር
ዮሐንስ 14:1-3
1 ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
2 በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
3 ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። | 96 |
| 9 | 🔹መታወቂያችሁ ፍቅር ይሁን
ዮሐንስ 13:35
35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።” | 94 |
| 10 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
🔹በፍቅር መኖር
2ጢሞ 3:1-5
📖ዳኒ | 92 |
| 11 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
🔹በቅድስና መኖር
1 ጴጥሮስ 1:15-16
15-16 ዳሩ ግን፦ “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፡” ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።
📖ዳኒ | 95 |
| 12 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌በአይን አዕምሮት ህይወትህን አትበጥብጥ!
ስንት ጉድፍ ተለቅሞ በሚለቀቅ በtiktok video ለምን ትጨነቃለህ?
እግዚአብሔር በአስመሳይነት አይደሰትም!
📖ዳኒ | 90 |
| 13 | 1 ተሰሎንቄ 5:6
6 እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ። | 92 |
| 14 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
🔹መቼ ነው ወደ ቃሉ የምንመለሰው፣Committed ሆነን የምናነበው😭
🔹መቼ ነው ያለ ማንም ግፊት የምንፀልየው?😭
🔹ለExam ስንት pdf,ppt ጨረስን?!
📖ዳኒ | 97 |
| 15 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
🔹ነውር ነገሮች የሚፈልጉበት
🔹የህይወት ዘይቤን ከአለማዊያን መቅዳት መኮረጅ አለመዳናቸው ሊያሳስበን ሲገባ😭
🔹አለመታዘዝ የዘመናዊነት መገለጫ ሲደረግ
📖ዳኒ | 101 |
| 16 | 2 ጢሞቴዎስ 3:1-9
1 ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
2 ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
3 ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
4 ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
5 የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
6-7 ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትንም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና።
8 ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት፥ እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ።
9 ዳሩ ግን የእነዚያ ሞኝነት ደግሞ ግልጥ እንደ ሆነ፥ ሞኝነታቸው ለሁሉ ይገለጣልና ከፊት ይልቅ አይቀናላቸውም። | 100 |
| 17 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
3. የፍቅር መቀዝቀዝ
🔹የአስመሳይነት ፍቅር ይበዛል
🔹እግዚአብሔር አስመሳይ አላጣም የሚኖርለት እንጂ!
📖ዳኒ | 108 |
| 18 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
2.የጦርነትና የጦርነት ወሬ
🔹የምጥ ጣር መጀመሪያ
📖ዳኒ | 124 |
| 19 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
1.የሀሰተኛ ነብያቶች መምጣት
🔹ተድላልና ምድራዊ ነገር የሚሰብኩ፣
🔹ልተንብይልህ ተብሎ አይጀመርም! ትንቢት ምኞት መግለፅ አይደለም!
🔹ትንቢትን መርምሩ፣ከሚያስተው ይልቅ ደጋግሞ የሚስት ምዕመን በዝቷል!
📖ዳኒ | 147 |
| 20 | #Week_08
#Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች
ኑሮ
ማቴዎስ 24:4-14
4 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
5 ብዙዎች፦ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
6 “ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
7 ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
9 “በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
10 በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
11 ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
12 “ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
14 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
📖ዳኒ | 169 |
