RINGTONE PICTURES
前往频道在 Telegram
የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል። #SUBSCRIBE መዝሙርLYRICS 👇 https://www.youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩ Creator @zekibu
显示更多2 930
订阅者
+124 小时
-277 天
-6130 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+3
在0个频道中
十一月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+23
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+84
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+113
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+109
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+84
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+104
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+103
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+88
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+117
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+90
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+118
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+77
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+146
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+332
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+227
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+342
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+69
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+37
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+40
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 199
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | 0 | |||
| 20 十二月 | +1 | |||
| 19 十二月 | +2 | |||
| 18 十二月 | 0 | |||
| 17 十二月 | 0 |
频道帖子
| 2 | አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን
እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን
ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ
ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ
#HILENA_DAWIT
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES | 745 |
| 3 | ስምህን ጠራው ደስ አለኝ
አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ
ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ
ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ
ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ
ብቻህን በቃኸኝ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES | 792 |
| 4 | አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ
እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ እንዳልል
የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን 😥
@mezemurringtone
@mezemurringtone | 1 145 |
| 5 | እግዚአብሔር ከቶ
አይባልም ለምን?
@mezemurringtone
@mezemurringtone | 1 182 |
| 6 | . #መድሃኒት
አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ።
ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
✍️@zekibu
@mezemurringtone
@mezemurringtone | 944 |
| 7 | የቅርቡ ወዳቼ ኢየሱስ
🎄merry Christmas🎄
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 | 1 052 |
| 8 | 🎄የፍቅር ስጦታዬ ነህ 🎄
🎄merry Christmas🎄
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 | 1 094 |
| 9 | ይሄ ነው የገባኝ
ዝም ብሎ መዘመር
ሁኔታው እያለ
እግዚአብሔር ማክበር።
@mezemurringtone | 1 347 |
| 10 | አለ የሚሰማ የሚያይ
ስለዚህ በነገሮች አትጨነቁ።
@mezemurringtone | 1 269 |
| 11 | ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@mezemurringtone | 1 460 |
| 12 | የሚያስጨንቃችሁን
በእርሱ ላይ ጣሉት።🤗
@mezemurringtone | 883 |
| 13 | የማለዳ ቃል☕️ 📕
ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
@mezemurringtone
@mezemurringtone | 1 029 |
| 14 | ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ
የፍቅር መጀመሪያው አንተማ እንዴት ትልቅ
@mezemurringtone | 1 155 |
| 15 | ማዕበሉን አልፌዋለው አንተ ከእኔ ጋራ ሆነህ
በህይወቴ ያለቀስኩበት አለፈ ለበጎ ሆነ
@mezemurringtone | 1 129 |
| 16 | አቅሜ የሆንክልኝ ተባረክ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES | 1 352 |
| 17 | እንደ ሰው አይደለም
ሰው አይረሳም ጌታዬ🙏
©Daniel_A.michael
@mezemurringtone | 1 110 |
| 18 | አይኖቼን አብራ ክፈት አይኔን
እንደ እኔ ሳይሆን እንደ አንተ እንዳይ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES | 1 376 |
| 19 | የማለዋውጠው እውነት ነው
በሁኔታወች የማላጥፈው
የሚመሰክረው ህይወቴ
መልካምነትህን ነው አባቴ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES | 1 552 |
| 20 | ሰላም ውድ RINGTINE_PICTURES አባላት ከዛሬ ጀምሮ ማለትም ከሰኞ 26/03/2015 እስከ አርብ 30/03/2015 ድረስ የሚቆይ በማህበራዊ ሚድያ ማለትም በfacebook, telegram , Instagram ላይ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የወንጌል ስርጭት ይኖረናል ከዚህ በታች ያሉትን picture profile በማድረግ እንሰብካለን። ተባረኩ
ለ10 ሰው share አድርጉ ተባረኩ
share share share share share | 1 238 |
