Beza International Church
Kanalga Telegram’da o‘tish
Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!" To connect with us, please reach out - @BezaConnect
Ko'proq ko'rsatish4 111
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+157 kun
+4130 kun
Postlar arxiv
God’s Dream. God’s Heart. Our Mission.
Vision School 2026 is coming this fall. A time to grow in understanding, discover God’s heart for mission, and join the harvest.
📅 2nd–4th week of October
🗓 Tuesdays & Wednesdays
⏰ 5:00–8:00 PM
📍 Beza International Church
Come ready to learn, grow, and be part of what God is doing.
Register / get more information: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe_GLEpeMjQEBfFtqh0gO0gy3S1Swfyv8xj2bqtUxqtXL2aMg/viewform
For more info: +251 911 19 87 00 / +251 910 439 572
REMINDER
We will be continuing our series on the book of Revelation with Professor Biruk Lambisso tomorrow!
Invite a friend, and let’s study the Word of God together as a family! 🙏
📅 Tomorrow, October 8
🕕 6:00–7:30 PM
📍 Beza International Church
@BezaChurch
ማስታወሻ
ነገ ከፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ ጥናታችንን እንቀጥላለን!
ጓደኛዎን ጋብዙ፤ እንደ ቤተሰብም ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንማር! 🙏
📅 ነገ፣ መስከረም 28
🕕 ከምሽቱ 12:00 – 1:30
📍 ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
@BezaChurch
The Season of Moving from Glory to Glory | Dr. Alemu Beeftu
📜 “Comfort, comfort my people, says your God. Speak tenderly to Jerusalem, and proclaim to her that her hard service has been completed, that her sin has been paid for, that she has received from the LORD’s hand double for all her sins.”
— Isaiah 40:1-2
🎧 Tap play above to listen to the full message.
@bezachurch
Dear Beza Family, please find the discussion material for this week's homecares. For inquiries about homecare, please contact:
English: +251983390076
Amharic: +251955984641
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ የሆምኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ታገኛላችሁ፡፡ በሆምኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦
ለአማርኛ፡ +251955984641
ለእንግሊዝኛ፡ +251983390076
Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service, by Dr. Alemu Beeftu:
God anointed you to bear fruit!
እግዚአብሔር የቀባችሁ ፍሬ እንድታፈሩ ነው!Your Monday Morning (October 5, 2026) የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (መስከረም 25/ 2019) https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i198 *** For prayer or to connect with Beza, reach out @Bezaconnect. ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በ @Bezaconnect ያግኙን።
📣 Announcements
1. The Journey to the Cross
THE CHOSEN screening event
The CHOSEN is a historical drama based on the life of Jesus and those who knew him. Season 6 carries the hardest and most beautiful moments of Jesus' story.
Fear and confusion reign as the disciples struggle to make sense of Jesus’ arrest and Judas’ betrayal ∙∙∙
A special screening of The CHOSEN Season 6, Episode 1:
🗓 Sunday, October 4
⏰ Starting at 3:30 PM
📍 Beza International Church
‛‛PEOPLE MUST KNOW!’’
2. Evangelism
In accordance with the Lord Jesus' command in Mark 16:15—"Go into all the world and preach the gospel to all creation" our church is preparing to deploy members who have a burden for evangelism. We will be conducting a two-day training session for this purpose on October 23 – 24, 2026. Saints who feel called to this noble ministry are invited to register at the connection center after the service.
3. Vision School
A program designed for anyone interested in or committed to world missions and desiring to discover God’s vision for our lives and this world. Through impactful training topics like World Mission History, Understanding Islam, and Window lectures, God will open our eyes to how He is globally advancing His kingdom. Different InterCP missionaries will fly in directly from unreached nations to give these lectures and share exciting, eye-opening updates from the gospel frontiers.
🗓 Starting October 13
⏰ 5:00 – 8:00 PM
📌 Tuesdays and Wednesdays
Those who have successfully completed the training will have an opportunity to serve in the nations in the 10/40 window. Jesus is coming soon; let us usher His second coming faithfully!
4. Beza Men's Fellowship Presents
Business & Professional Networking Forum. For MEN and WOMEN business owners, and future aspiring business owners!
Theme:
“Faith, Work, and Marketplace Integrity”
Purpose:
To help business owners and aspiring business men and women to connect professionally, share opportunities, and discuss how Christian values influence business and career.
🗓 Saturday, October 17
⏰ 8:30 AM - 12:30 PM
📍 Tabernacle
Our Weekly Programs
Sunday Worship ServicesAmharic: 09:00 AM – 11:00 AM English: 11:30 AM – 01:30 PM Joint Service: 10:00 AM – 01:00 PM (Every 1st Sunday) Let’s worship together and encounter God’s presence!
BezaKidzAmharic: Starting 09:30 AM English: Starting 11:30 AM Age 3 – 14: Children Church
Beza YouthEvery Saturday: 03:00 – 05:45 PM Ages 15 and above Africa Worship Center Every Sunday: With the big congregation
Discipleship ClassesEvery Sunday 10:00 – 11:15 English 11:00 – 12:15 Amharic In the basement classrooms
Mid-Week ServiceEvery Thursday 05:30 – 08:00 PM Africa Worship Center
Noon Day PrayerMonday – Friday 12:00 – 01:30 PM Africa Worship Center
Prayer UnusualFriday (English): 04:30 – 07:00 PM Family Room Saturday (Amharic): 07:00 – 08:00 AM Telegram Live
Women's PrayerEvery Tuesday 01:30 – 03:00 PM Tabernacle Tithes & Offerings – Ways to Give: CBE 1000008965106 Awash 01352896467801 Berhan 2600010033840 BOA 73893728 Telebirr 513048 Merchant Code For Online bezachurch.org/give Thank you for your generosity! 📣 Stay plugged in.
📣 ማስታወቂያዎች
1. ጉዞ ወደ መስቀሉ
‘’የተመረጡት’’ ፊልም ትዕይንት
‘’የተመረጡት’’ (The CHOSEN) በኢየሱስ እና በቅርበት በሚያውቁት ሰዎች ሕይወት ላይ የሚያጠነጥን ታሪካዊ ተከታታይ ፊልም ሲሆን ምዕራፍ 6 በኢየሱስ ጉዞ ውስጥ እጅግ ፈታኝና ልዩ የሆነውን ክፍል ይተርካል።
በኢየሱስ ድንገተኛ እስራት፣ በይሁዳ ክህደት፣ ደቀመዛሙርቱ በፍርሀት እና ግራ መጋባት ተውጠዋል ∙∙∙
‘’የተመረጡት’’ (The CHOSEN) ምዕራፍ 6 ክፍል 1 ዕይታ፦
📅 ዛሬ፣ መስከረም 24
⏰ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📍 ቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን
2. የወንጌል ስርጭት
ጌታ ኢየሱስ በማርቆስ 16:15 “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ” ብሎ በቃሉ ባዘዘን መሰረት በቤተ ክርስቲያናችን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ሸክም ያላችሁን ሁሉ በመጪው ጥቅምት 13 - 14 ቀን 2019 ዓ.ም. የሁለት ቀን ስልጠና ሰጥተን ለማሰማራት በዝግጅት ላይ ነን። በዚህ የከበረ አገልግሎት ሸክሙ ያላችሁ ቅዱሳን ከፕሮግራሙ በኋላ ስትወጡ በመገናኛው ማዕከል ተመዝገቡ።
3. ቪዥን ትምህርት ቤት
ለዓለም ተልዕኮ (world missions) ፍላጎት ላለው ወይም ራሱን ለሰጠ፣ እንዲሁም እግዚአብሔር ለሕይወታችን እና ለዚህ ዓለም ያለውን ራዕይ ለማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ የተዘጋጀ ቪዥን ስኩል (Vision School) ፕሮግራም። እንደ የዓለም ሚሲዮን ታሪክ፣ እስልምናን መረዳት፣ እና የዊንዶው (Window) ትምህርቶች ባሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ርዕሶች አማካኝነት፣ እግዚአብሔር መንግስቱን በዓለም ዙሪያ እንዴት እያስፋፋ እንደሆነ እንድናይ አይኖቻችንን ይከፍታል። የተለያዩ የኢንተርሲፒ (InterCP) ሚሲዮናውያን እነዚህን ትምህርቶች ለመስጠት እና ከወንጌል ግንባሮች አስደሳችና አይን ከፋች መረጃዎችን ለማካፈል ወንጌል ካልደረሰባቸው ህዝቦች በቀጥታ ይመጣሉ።
🗓 ከጥቅምት 3 ጀምሮ
⏰ ከ11:00 – 2:00 ሰዓት
📌 ማክሰኞ እና ረቡዕ
ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቁ በ10/40 መስኮት (10/40 window) ውስጥ ባሉ አገራት የማገልገል እድል ይኖራቸዋል። ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል፤ ሁለተኛ ምጽአቱን በታማኝነት እንቀበል!
4. የቤዛ የወንድሞች ህብረት
በቤዛ የወንድሞች ህብረት የተዘጋጀ የንግድ እና የሙያ ትስስር መድረክ። ለወንድና ሴት የንግድ ባለቤቶች፣ እንዲሁም ለወደፊት የንግድ ስራ ባለቤት የመሆን ህልም ላላችሁ ሁሉ!
መሪ ሐሳብ፦
«እምነት፣ ሥራ እና በስራ ቦታ የሚኖር ታማኝነት»
ዓላማ፦
የንግድ ባለቤቶችን እንዲሁም ወደ ንግዱ ዓለም ለመግባት የሚሹ ወንዶችና ሴቶችን በሙያ ማገናኘት፣ የሥራ እድሎችን መለዋወጥ እና ክርስቲያናዊ እሴቶች በንግድና በሙያ ሕይወት ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ መወያየት።
🗓 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7
⏰ ጠዋት ከ2:30 – 6:30
📍 ታበርናክል
ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን
የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦
🔹 የአማርኛ አገልግሎት
ከጠዋቱ 03:00 – 05:00 ሰዓት
🔹 የእንግሊዝኛ አገልግሎት
ከረፋዱ 05:30 – 07:30 ሰዓት
🔹 የጋራ የአምልኮ አገልግሎት
ከረፋዱ 04:00 – 07:00 ሰዓት
በወሩ የመጀመሪያ እሁድ ብቻ
የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም፦
🔹 የአማርኛ ፕሮግራም
ከጠዋቱ 03፡30 ጀምሮ
🔹 የእንግሊዝኛ ፕሮግራም
ከረፋዱ 05፡30 ጀምሮ
🔹 ዕድሜያቸው ከ3 እስከ 14 የሆኑ ህፃናት ፕሮግራም 04:30 በታበርናክል እና ከጀርባ ባሉ ክፍሎች ይጀምራል።
የወጣቶች ፕሮግራም፦
🔹 ዘወትር ቅዳሜ
ከ09:00 – 11:45 ሰዓት
ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በላይ ለሆኑ
በአፍሪካ የአምልኮ መዐከል
🔹 ዘወትር እሁድ
ከትልቁ ጉባኤ ጋር
የደቀመዝሙርነት ትምህርት፦
🔹 ዘወትር እሁድ
የአማርኛ ትምህርት
ከረፋዱ 05:00 – 06:15 ሰዓት
የእንግሊዝኛ ትምህርት
ከረፋዱ 04:00 – 05፡15 ሰዓት
በቤዝመንት ክፍሎች
የሳምንቱ አጋማሸ አገልግሎት፦
🔹 ዘወትር ሐሙስ ምሽት
ከ11፡30 – 02:00 ሰዓት
በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል
የቀትር ሰዓት ፀሎት፦
🔹 ከሰኞ – አርብ
ከቀኑ 6:00 – 7:30 ሰዓት
በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል
ያልተለመደ ፀሎት፦
🔹 የእንግሊዘኛ የፀሎት ጊዜ
ዘወትር ዓርብ
ከቀኑ 10:30 – ምሽቱ 01:00 ሰዓት
በቤተሰብ ክፍል
🔹 የአማርኛ የፀሎት ጊዜ
ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት
ከ01:00 – 02:00 ሰዓት
በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት
የእህቶች ፕሮግራም፦
🔹 ዘወትር ማክሰኞ
ከቀኑ 7:30 - 9:00 ሰዓት
በታበርናክል
አሥራትና መባ
በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106
አዋሽ ባንክ
01352896467801
ብርሃን ባንክ
2600010033840
አቢሲኒያ ባንክ
73893728
ቴሌ-ብር
Merchant ኮድ 513048
ለዓለምአቀፍ ስጦታ
Bezachurch.org/give
Reminder
Join us tomorrow as we come together as one body for Holy Communion, prayer, worship, and the Word. Let’s prepare our hearts to receive all that the Holy Spirit has for us!
📍 At African Worship Center
⏰ 10:00 AM – 12:30 PM
See you on time!
ማስታወሻ
ነገ እንደ አንድ አካል ሆነን በአምላካችን ፊት እንሰበሰባለን። የጌታን እራት ለመካፈል፣ ለመጸለይ፣ ለማምለክ እና ቃሉን ለመስማት በጋራ እንገናኝ። መንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዳችን ያዘጋጀውን ለመቀበል በተዘጋጀ ልብ እንምጣ!
📍 በአፍሪካ አምልኮ ማዕከል
⏰ ከጠዋቱ 4:00 – 6:30 ድረስ
በሰዓቱ እንገናኝ!
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!
እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።
1 ሰዓት ላይ ከላይ ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።
Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)
ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።
የጌታ ስም ይባረክ!
(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
