Beza International Church
Открыть в Telegram
Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!" To connect with us, please reach out - @bezaconnect Linktr.ee/bezachurch
Больше4 029
Подписчики
-124 часа
+17 дней
+1830 день
Архив постов
ውድ የቤዛ ወላጆች፣
እሁድ ሀምሌ 5 የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ደቀመዝሙርነት የጥምቀት ስነስርአት እንደሚከበር ልንገልጽላችሁ እንወዳለን።
ልጆቻችሁ በእነዚህ ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ከሆነ እና ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠመቁ ከሆነ የምስክር ወረቀቶቻቸውን ቀድሞ እንዲዘጋጅ እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።
እባኮትን ሙሉ ስሞቻቸውን እስከ ሃሙስ ሐምሌ 2 ማታ ድረስ ይላኩ።
በ 0911572211 ለእንግሊዘኛ ለእንግሊዝኛ ፕሮግራም ወይም +251 92 923 8876 ለአማርኛ ፕሮግራም ያግኙን።
እግዚአብሔር ይባርካችው!!
Dear Beza Parents,
We would like to inform you that on Sunday, July 5th, the Amharic and English Discipleship Programs will be hosting a baptism ceremony.
If your children are participating in these programs and have not been baptized in the past two years, we kindly ask you to let us know so that we have their certificates ready ahead of time.
Please send their full names with the correct spelling latest by the end of tomorrow July 2nd.
Please contact us at 0911572211 for the English Discipleship Program or +251 92 923 8876 for the Amharic Program.
God bless you!!
Dear Beza Family, please find the discussion material for this week's homecares. For inquiries about homecare, please contact:
English: +251983390076
Amharic: +251955984641
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ የሆምኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያገኛሉ፡፡ በሆምኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦
ለአማርኛ፡ +251955984641
ለእንግሊዝኛ፡ +251983390076
Spirit Consciousness for the Awakening of the Body of Christ | An Altar Call Message by Sisbow Asrat (Preached: June 28, 2026)
የመንፈስ ንቃተ ሕሊና ለክርስቶስ አካል ንቃት — የመሠዊያ ጥሪ መልእክት በሲስቦው አስራት (ሰኔ 21/2018 የተሰበከ)
Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Sisbow Asrat:
Could David be celebrating in sin what he has received in prayer? ዳዊት በፀሎት የተቀበለውን በኀጢአት እያከበረው ይሆን?Your Monday Morning (June 29, 2026) የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ሰኔ 22/ 2018) https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i184 *** For prayer or to connect with Beza, reach out @bezaconnect. ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በ @bezaconnect ያግኙን።
Announcements
1. Joint Service
We will gather before our God as one body. We will partake in Holy Communion, we will pray, worship, and listen to God's word together.
Let us come prepared to receive what the Holy Spirit has for each one of us.
📅 Date: July 5, 2026
🕙 Time: 10AM - 12:30PM
📍 Place: Beza Africa Worship Center
2. Overnight Prayer
Join us for a powerful night of prayer and worship as we come before the Lord with hearts of thanksgiving and intercede for our nation!
💡 we will be having:
✨ Spirit-filled worship
✨ Intercessory prayers
✨ A night of seeking God’s presence
Let’s stand in the gap together and lift our voices in unity. Come prepared for a transformative time with the Lord!
📖 “If my people, who are called by my name, will humble themselves and pray…” – 2 Chronicles 7:14
🗓 Friday, July 3
⏰ 9:00 PM – 6:00 AM
📍 Tabernacle back room
Don’t miss it!
3. Beza Men's Fellowship (BMF)
BMF is a fellowship where men connect, learn, discuss and grow to be Godly men to their family and society.
The upcoming Beza Men's Fellowship program will be held this Saturday, July 4th, at 10:00 AM sharp in the previous tabernacle. The presenter will be Professor Biruk.
Title: Christian Discipline
4. Watchmen Prayer
Our watchmen prayer is going strong. To those who are able to join we have added Sunday morning from 6am to 9am on top of the regular schedule.
5. VBS (Vacation Bible School)
This will be our third Bezakids Vacation Bible School. Registration is now open for children (ages 5-11) and volunteers!
6. YOUTH SUMMER PROGRAM 2026
Equipping the Next Generation for Skill & Ministry!
Join our FREE 5-week Youth Summer Program, organized with Great Commission Ethiopia!
The Details: 📅 Start Date: July 6, 2026 (5 Weeks) 💵 Cost: 100% FREE for all of our youths! 👥 Age: 14 and above 🎓 Bonus: Official Certification from Great Commission upon completion! Choose Your Track: Tech & Dev: Full Stack, Web, & Mobile Development Media & Film: Videography, Video Editing, Cinematography, Photography, Mobile Video Design & Strategy: Graphic Design & Digital Marketing Music Ministry: Songwriting & Music Production Register now at the Connection Center. You must register before the program begins. No late registrations will be accepted once the bootcamp started! Register online here. Level up your skills and live your calling!Our Weekly Programs
Sunday Worship Services
Amharic: 9–11 AM
English: 11:30 AM–1:30 PM
Joint Service: 10 AM–1 PM (Every 1st Sunday)
Let’s worship together and encounter God’s presence!
BezaKidz
Amharic: Starting 9:30 AM
English: Starting 11:30 AM
Age 3-14: Children Church
Beza Youth
Every Saturday
3–5:45 PM
Ages 15 and above
Tabernacle Hall
Discipleship Classes
Every Sunday
10:00–11:45 AM
Basement Classrooms
Mid-Week Service
Every Thursday
5:30- 8 PM Africa Worship Center
Noon Day Prayer
Monday- Thursday: 12- 1:30 PM
Friday: 10 AM
Africa Worship Center
Prayer Unusual
Thursday (Amharic): 3–5 PM
Friday (English): 4:30–7 PM Family Room
Saturday: 7–8 AM Telegram Live
Women's Prayer
Every Tuesday
2–3 PM
Tabernacle
Tithes & Offerings – Ways to Give:
CBE
1000008965106
Awash
01352896467801
Berhan
2600010033840
BOA
73893728
Telebirr
513048 Merchant Code
For Online
bezachurch.org/give
Thank you for your generosity!
📣 Stay plugged in.ማስታወቂያዎች
1. የጋራ አምልኮ ጊዜ
እንደ አንድ አካል ሆነን በአምላካችን ፊት እንሰበሰባለን። በአንድነት የጌታን እራት እንካፈላለን፣ እንጸልያለን፣ እናመልካለን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል እናዳምጣለን።
መንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዳችን ያዘጋጀውን ለመቀበል በተዘጋጀ ልብ እንምጣ።
📅 ቀን፦ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 – 6:30
📍 ቦታ፦ ቤዛ አፍሪካ የአምልኮ ማዕከል
2. የአዳር ጸሎት
🗓 አርብ ሰኔ 26 ቀን
⏰ ከምሽቱ 3:00 – እስከ ጠዋቱ 12:00
📍 ቦታ፦ የቀድሞው ታበርናክል የጀርባ ክፍል
በምስጋና ልብ በጌታ ፊት እየቀረብን ስለ ሀገራችን የምንማልድበት፣ የጸሎት እና የአምልኮ ምሽት።
አብራችሁን በጊዜ ተገኙ!
💡 በጊዜው፦
✨ በመንፈስ የተሞላ አምልኮ
✨ የምልጃ ጸሎት
✨ የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ምሽት
በአንድነት ድምፃችንን ከፍ በማድረግ አብረን እንቁም። ከጌታ ጋር ለሚሆን የለውጥ ጊዜ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ኑ!
📖 [14] በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።
– 2 ዜና መዋዕል 7:14
እንዳያመልጥዎት!
3. የቤዛ ወንዶች ሕብረት
የቤዛ ወንዶች ሕብረት ወንዶች እርስ በእርስ የሚገናኙበት፣ የሚማሩበት፣ የሚወያዩበት እና ለቤተሰባቸውም ሆነ ለማኅበረሰባቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ወንዶች ሆነው የሚያድጉበት ሕብረት ነው።
የሚቀጥለው የቤዛ ወንዶች ሕብረት ፕሮግራም በዚህ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በቀድሞው ታበርናክል ውስጥ ይካሄዳል።
አቅራቢው ፕሮፌሰር ቢሩክ ይሆናሉ።
የውይይቱ ርዕስ፦ ክርስቲያናዊ ስነምግባር
4. የጉበኛ ጸሎት
የጉበኛ ጸሎታችን ጠንካራ ሆኖ እየቀጠለ ነው። መካፈል ለምትፈልጉ ሁሉ ከመደበኛው የጊዜ ሰሌዳ በተጨማሪ እሁድ ጠዋት ከ 12 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ይኖረናል።
5. ቪቢኤስ (የእረፍት ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት)
ይህ ሦስተኛው የቤዛኪድስ የእረፍት ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤታችን ይሆናል። ምዝገባው አሁን ለህፃናት (ከ5-11 አመት እድሜ ለሆኑ) እና ለበጎ ፈቃደኞች ክፍት ነው!
6. የወጣቶች የክረምት ፕሮግራም
የሚቀጥለውን ትውልድ ለክህሎት እና ለአገልግሎት ማስታጠቅ!
ከግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ (Great Commission Ethiopia) ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን ባለ 5 ሳምንታት ነፃ የክረምት ፕሮግራም ተቀላቀሉ!
ዝርዝር መረጃዎች፦ 📅 የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 6, 2026) — ለ5 ሳምንታት የሚቆይ 💵 ዋጋ፦ 100% ነፃ 👥 ዕድሜ፦ 14 ዓመት እና ከዚያ በላይ 🎓 ተጨማሪ ማበረታቻ፦ ፕሮግራሙን ሲያጠናቅቁ ከግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ የምስክር ወረቀት ይሰጣቸዋል! የሚፈልጉትን የትምህርት ዘርፍ ይምረጡ፦ (Tech & Dev)፦ Full Stack, Web, & Mobile Development (Media & Film)፦ Videography, Video Editing, Cinematography, Photography, Mobile Video (Design & Strategy)፦ Graphic Design & Digital Marketing (Music Ministry)፦ Songwriting & Music Production አሁኑኑ በመገናኛው ማዕከል (Connection Center) ይመዝገቡ። ⚠️ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት መመዝገብ አለባችሁ። የስልጠናው ሂደት አንዴ ከተጀመረ በኋላ ዘግይቶ ለሚመጣ ምዝገባ ለአሰራር ስለሚያስቸግር አንቀበልም! ክህሎታችሁን አሳድጉ፣ ጥሪያችሁን ኑሩ!ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦ 🔹 የአማርኛ አገልግሎት 3:00 ጠዋት – 5:00 ቀን 🔹 የእንግሊዝኛ አገልግሎት 5:30 ቀን – 7:30 ቀን 🔹 የጋራ የአምልኮ አገልግሎት 4:00 ጠዋት – 7:00 ቀን በወሩ የመጀመሪያ እሁድ ብቻ የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም፦ 🔹 አማርኛ ፕሮግራም፦ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ 🔹 እንግሊዝኛ ፕሮግራም፦ ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ 🔹 ዕድሜያቸው ከ3 እስከ 14 የሆኑ ህፃናት ፕሮግራም በ4:30 ታበርናክል እና ከጀርባ ባሉ ክፍሎች ይጀምራል። የወጣቶች ፕሮግራም፦ 🔹 ዘወትር ቅዳሜ ከ 9:00 - 11:45 በተበርናክል ዕድሜያቸው ከ 15 ዓመት በላይ ለሆኑ የደቀመዝሙርነት ትምህርት፦ 🔹 ዘወትር እሁድ ጠዋት ከ 4 - 5፡45 በቤዝመንት ክፍሎች የሳምንቱ አጋማሸ አገልግሎት፦ 🔹 ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ 11፡30 - 2 ሰአት በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል የቀትር ሰአት ፀሎት፦ 🔹 ከሰኞ - ሐሙስ ከቀኑ 6:00 - 7:30 🔹 አርብ ከ 4 ሰአት ጀምሮ 🔹 በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል ያልተለመደ ፀሎት፦ 🔹 ዓርብ (በእንግሊዘኛ) - ከቀኑ 10:30 - ምሽቱ 1 ሰዓት በቤተሰብ ክፍል 🔹 ቅዳሜ ጠዋት ከ 1:00 - 2:00 ሰዓት በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት የእህቶች ፕሮግራም፦ 🔹 ዘወትር ማክሰኞ ከቀኑ 7:30 - 9:30 ሰዓት በታበርናክል አሥራትና መባ በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ 1000008965106 አዋሽ ባንክ 01352896467801 ብርሃን ባንክ 2600010033840 አቢሲኒያ ባንክ 73893728 ቴሌ-ብር Merchant ኮድ 513048 ለዓለምአቀፍ ስጦታ Bezachurch.org/give
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!
እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።
ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።
Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡
የጌታ ስም ይባረክ!
(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
ONLY 1 DAY LEFT | Beza English Women’s Fellowship!
Our Beza English Women’s Fellowship will be gathering on June 27th from 10:00 AM onwards for food, fun, and most importantly, the Word of God.
Our discussion topic: Shine Where You Are Planted" 🌿
So ladies, come prepared to engage, interact, and be empowered.
🎧 የሕያው እግዚአብሔር ቤት (የእውነት ዓምድና መሠረት) — ፓስተር ፍቅሬ በላይ | ድንቅ ትምህርት (የሰኔ 14/2018 ስብከት)
🎧 Circumcision is Painful, But It Is the Seal of Righteousness | Unforgettable Preaching by Ayanos Girma (Preached: June 21, 2026)
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
