uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

Kanalga Telegram’da o‘tish

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA analitikasi

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA (@huda4eth) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 25 609 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 2 911-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 433-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 25 609 obunachiga ega bo‘ldi.

28 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 4 418 ga, so‘nggi 24 soatda esa 55 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.12% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 12.90% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 171 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 301 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 41 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 29 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

25 609
Obunachilar
+5524 soatlar
+6067 kun
+4 41830 kun
Postlar arxiv
የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ ኮርስ በአፕሊኬሽን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይህ የኮርሱን ሂደት ቀላል ያደርግላችኋል!! አዲስ ተመዝጋቢዎች ተመዝገቡበት! የተመዘገባችሁ ደግሞ ዩዘር እና ፓስዎርዳችሁን አስገቡ ይከፍታል!!

📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Pack
+4
📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Package Installer ምረጡ የወረደውን app-release.apk ፋይል ስትከፍቱ፣ Package Installer የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም Just once የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 2️⃣፦ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ሲመጣ “App blocked to protect your device” የሚል መልዕክት ከታየ፣ More details የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 3️⃣፦ የመጫን አማራጩን ይመልከቱ ዝርዝሩ ሲከፈት Install anyway የሚለው አማራጭ ከታየ ይጫኑት። ደረጃ 4⃣፦ የበለጠ ዝርዝር ሲታይ Send app for security check የሚለው አማራጭ ከታየ፣ በሁለተኛ ላይ የሚገኘው Send this time የሚለውን ይጫኑ፤ የGoogle Play Protect ምርመራው እስኪጠናቀቅ ይጠብቁ። ደረጃ 5⃣፦ መጫኑን ያጠናቅቁ በስክሪኑ ላይ የሚታዩትን መመሪያዎች ተከትላችሁ Open የሚለው በመጫን አፑ መጫኑን ያጠናቅቁ።

ላልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት 1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋   2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻   ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app 👏 ኮርሱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል!!

Ovozli xabar01:37

Ovozli xabar01:05

Ovozli xabar00:27

ኢሜል ያልተላከላችሁ እና ኢሜሉ ግዜ እንዳለፈበት እየመጣ ያስቸገራችሁ ሰዎች መልካም ዜና! ----------- አሁን ላይ ከኢሜል ጋር ተያይዞ ተንጠልጥለው የቆዩ አካውንቶችን አሳልፈናቸዋል 👍 ከእርስ
+1
ኢሜል ያልተላከላችሁ እና ኢሜሉ ግዜ እንዳለፈበት እየመጣ ያስቸገራችሁ ሰዎች መልካም ዜና! ----------- አሁን ላይ ከኢሜል ጋር ተያይዞ ተንጠልጥለው የቆዩ አካውንቶችን አሳልፈናቸዋል 👍 ከእርስዎ የሚጠበቀው "አካውንት አለኝ-ግባ" በሚለው ዩዘርኔም እና ፓስዎርድ አስገብታችሁ ወደ ኮርሱ መቀላቀል ብቻ ነው!! 👏👏 ኢሜልና ፓስወርድ ወይም ስልክ ቁጥር እና ፓስወርድ አስገብታችሁ መቀላቀልም አማራጫችሁ ነው! መልካም የትምህርት ግዜ!!

ውድ የኮርሱ ተሳታፊዎች ኮርሱ ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ነጥቦች ልብ እንድትሉ እናሳስባለን! -አንድ ተሳታፊ ሊመዘገብ የሚገባው አንድ ግዜ ብቻ ነው! ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት መመዝገብ ከኮርሱም
ውድ የኮርሱ ተሳታፊዎች ኮርሱ ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ነጥቦች ልብ እንድትሉ እናሳስባለን! -አንድ ተሳታፊ ሊመዘገብ የሚገባው አንድ ግዜ ብቻ ነው! ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት መመዝገብ ከኮርሱም ሆነ በኋላ ለሚገኙ ሽልማቶች ያለማለፍ (የመውደቅ) Disqualification ሰበብ ነው! - ኮርሱ የተዘጋጀው ለሰፊው የማህበረሰብ ክፍል በመሆኑ የተነሳ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚታወቁ ኡስታዞችና ሼኾች በዚህ ኮርስ መሳተፍ የሚችሉ ቢሆንም ለሽልማቶቹ ግን ዕጩ አይሆኑም! - የኮርሱ ፈተናዎች የስልካችሁን ሁለቱንም ካሜራዎች የሚጠቀሙና በፈተና ወቅት ፊትን እና ፊትለፊትን የሚቀርፁ በመሆኑ ተፈታኞች ለዚሁ ምቹ አካባቢን በመምረጥ እንድትዘጋጁ! በዙሪያችሁ የሚኖር ማንኛውም እርዳታ ሰጪ የሚመስል ግለሰብ፣ ደብተርና ወረቀቶች፣ ተጨማሪ ስልክ፣ ኮምፒተር ካለ ለሽልማቶች ከመታጨት ያግዳል! - ፈተናውን ሲጀምሩ ለፈተናው የተቀመጠ ደቂቃ ሲገባደድ ዌብሳይቱ የጨረሳችሁትን ፈተና ተቀብሎ ይዘጋል። በተጨማሪም ከፈተናው ፔጅ በምንም መልኩ መውጣት ወይም አዲስ ታብ መክፈት ፈተናው እንዲቋረጥ ያደርጋል! አጥንታችሁ እና ሰርታችሁ ማለፍ አማናን መጠበቅ ነውና ኢስላማዊ ግጌታችሁን መወጣት አትርሱ!

የፊታችን ሰኞ ኮርሱ የሚጀመር ይሆናል ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት 1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻 ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app 👏 ኮርሱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል!!

ክፍያ መመለስን አስመልክቶ እስካሁን የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ 238 ብቻ ቀርቶናል! ---------- በአካውንት እና ቴሌ ብር በቀን ለ50 ሰው ብቻ በመመለስ የተገደብን በመሆኑ የተነ
ክፍያ መመለስን አስመልክቶ እስካሁን የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ 238 ብቻ ቀርቶናል! ---------- በአካውንት እና ቴሌ ብር በቀን ለ50 ሰው ብቻ በመመለስ የተገደብን በመሆኑ የተነሳና የግል ስራዎችም ተጨምረው በተፈለገው ፍጥነት ለተማሪዎች በፍጥነት መልሰን ለመጨረስ የተቸገርን ቢሆንም እስካሁን ድረስ የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ ደግሞ 238 ብቻ ቀርቶናል! የክፍያ መመለሱ እንደተጠናቀቀ የምንኮራበት እና በሰፊው የምናስተዋውቀው ስራ በመሆኑ ያልተመለሰላችሁ ተማሪዎች ጥቂትን ብቻ እንድትታገሱን ከአክብሮት ጋር እንገልፃለን!!

ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት ፦1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ
ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት ፦1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻 ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app

አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ Unknown app blocked እያለ ያስቸገራችሁ መፍትሄው ቀላል ነው Setting ውስጥ search ላይ auto Blocker ብላችሁ search አድርጉና auto blockerን
+3
አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ Unknown app blocked እያለ ያስቸገራችሁ መፍትሄው ቀላል ነው Setting ውስጥ search ላይ auto Blocker ብላችሁ search አድርጉና auto blockerን off አድርጉት! አሰላሙ አለይኩም

Ovozli xabar00:50

የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ ኮርስ በአፕሊኬሽን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይህ የኮርሱን ሂደት ቀላል ያደርግላችኋል!! አዲስ ተመዝጋቢዎች ተመዝገቡበት! የተመዘገባችሁ ደግሞ ዩዘር እና ፓስዎርዳችሁን አስገቡ ይከፍታል!!

📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Pack
+4
📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Package Installer ምረጡ የወረደውን app-release.apk ፋይል ስትከፍቱ፣ Package Installer የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም Just once የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 2️⃣፦ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ሲመጣ “App blocked to protect your device” የሚል መልዕክት ከታየ፣ More details የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 3️⃣፦ የመጫን አማራጩን ይመልከቱ ዝርዝሩ ሲከፈት Install anyway የሚለው አማራጭ ከታየ ይጫኑት። ደረጃ 4⃣፦ የበለጠ ዝርዝር ሲታይ Send app for security check የሚለው አማራጭ ከታየ፣ በሁለተኛ ላይ የሚገኘው Send this time የሚለውን ይጫኑ፤ የGoogle Play Protect ምርመራው እስኪጠናቀቅ ይጠብቁ። ደረጃ 5⃣፦ መጫኑን ያጠናቅቁ በስክሪኑ ላይ የሚታዩትን መመሪያዎች ተከትላችሁ Open የሚለው በመጫን አፑ መጫኑን ያጠናቅቁ።

አሰላሙ አለይኩም! ገንዘብ የመመለሱ ስራ እንደምታስቡት ቀላል አይደለም! በቴሌብር እና በባንክ ቁጭ ብሎ መላክ ከቀን ውስጥ በርካታ ሰአት የሚፈልግ ሆኖ አግኝተነዋል! ከዚህ የበለጠ ያልጠበቅነው ደግሞ
አሰላሙ አለይኩም! ገንዘብ የመመለሱ ስራ እንደምታስቡት ቀላል አይደለም! በቴሌብር እና በባንክ ቁጭ ብሎ መላክ ከቀን ውስጥ በርካታ ሰአት የሚፈልግ ሆኖ አግኝተነዋል! ከዚህ የበለጠ ያልጠበቅነው ደግሞ ቴሌብርም ሆነ ንግድ ባንክ የመላክ ገደብ ማስቀመጣቸው ነው! ቴሌብር ለምሳሌ ለበርካታ ተማሪዎች 400 እየመለስን የሆነ ቁጥር ላይ ሲደርስ “በቀን መላክ የምትችለውን የገንዘብ መጠን አጠናቀሃል” አይነት ይዘት ያለው መልክት በመላክ ይገድበናል! ሆኖም የግል ስራም ሆነ የማስተላለፍ ገደብ አላቆመንም የቻልነውን ያህል እየመለስን እንገኛለን!! ነገሩ ሲስተም የዘረጋንለት በመሆኑ በመሀል ተድበስብሶ ወይም ተረስቶ የሚንከባለል የሰው ገንዘብ እኛ ጋር እንደማይኖር ግን ቃል እንገባላችኋለን! ይህ አጋጣሚ ለኛ መፈተኛ ሲሆን እኛም ውጤቱን መቶ ከ100 በመድፈን ለማለፍ ቁርጠኞች ነን! ከናንተ በኩል ግን ትዕግስታችሁን፣ መልካም ኮሜንታችሁን በመቸር ከጎናችን እንድትቆሙ እንጠይቃለን! ገንዘብ ተመላሽ የሆነላችሁ ወንድሞች ደግሞ አለን በሉ! ደርሶናል በሉ ዝም አትበሉ! አሰላሙ አለይኩም!! 📞

"የላቀ አገልግሎት ለሐጃጆች እርካታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ1448 / 2019 ሐጅ ምዝገባን ማስጀመር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ። የኢትዮጵያ እስ
+5
"የላቀ አገልግሎት ለሐጃጆች እርካታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ1448 / 2019 ሐጅ ምዝገባን ማስጀመር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ አገልግሎትን ጥራት ለማሻሻል፣ ግልጽነትና ፍትሃዊነትን ለማስፈን እንዲሁም የሁጃጆችን እንግልት ለማስቀረት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን አጠናቆ የዘንድሮውን የምዝገባ ሂደት ይፋ አድርጓል።  ዋና ዋና ነጥቦች እና ዝርዝር መመሪያዎች፡ የምዝገባ ጊዜ፡ ምዝገባው ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል እስከ ጥር 10/2019 በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደገፈ መስፈርት 33 የሐጅ ምዝገባ ማስተባበሪያ ወኪሎች የተመረጡ ሲሆን ከዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል ጀምሮ ሐጅ ለማድረግ ዋጂብ (ግዴታ) ለሆነባችሁ እና ኒያ እና ዓቅሙ ላላችሁ ሙስሊሞች በይፋ የምዝገባ አገልግሎት መስጠት የሚጀመር መሆኑን እያበሰርን ምዝገባው የሚጠናቀቀው ጥር 10/2019 ጃንዋሪ 18/2026 ሻእባን 10/1448 መሆኑም ተገልፆል።  የሐጅ ክፍያ፡ የዘንድሮው የሐጅ አገልግሎት አጠቃላይ ክፍያ መጠን 827,000 (ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ) ብር ሆኗል። የቪ አይ ፒ እና የዲያስፖራ የሀጅ አገልግሎት በተመለከተ በቀጣይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተነግሯል ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/Huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን

photo content
+9