الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Kanalga Telegram’da o‘tish
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 186
Obunachilar
+2824 soatlar
+447 kun
+45130 kun
Postlar arxiv
በዚህ ስራ በበዛበት አለም ውስጥ ሁልጊዜ የማይቀየር፣ ሲጠሩት የሚነቃና የማይከዳ እውነተኛ ጓደኛ ቢኖር ይሄው በእጃችን ላይ ያለው ቡና ብቻ ነው። ኑ አብረን እጠጣ 👌ጠብቁኝ ቆጆ ስጦተ ሰርቻለሁኝ 👌👑 ሊኳንም ሸር እያረጋቹህ አታበሳጩኝ ህዕ
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🤩🤩 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ እስላማዊ ቻናል ብቻ
👉 1k+ subscribers
👉 10k+ subscribers
👉 15k+ subscribers
👉 20k+ subscribers
👉 50k+ subscribers
👉 100k+ subscribers
"⚠️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ🚫
⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
👉 5k subscribers 3000 birr
👉6k subscribers 3500 birr
👉7k subscribers 4000 birr
👉8k subscribers 4500 birr
👉9k subscribers 5000 birr
👉10k subscribers 6000 birr
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 💰
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
"🕌 የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ነው!
የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል። ሁላችሁም አሁኑኑ በመግባት ጥቅሙን ተካፈሉ፤ ለጓደኞቻችሁም በማጋራት ወደ ቀጥታ ስርጭቱ እንዲቀላቀሉ ጋብዟቸው።
🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن!
قال الله تعالى في القرآن الكريم:
"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ..." (سورة الجمعة: 9)🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن! قال الله تعالى في القرآن الكريم: البث المباشر لخطبة الجمعة سيبدأ بعد قليل. سارعوا بالانضمام إلينا للاستماع والاستفادة من الخطبة، ولا تنسوا مشاركة الرابط مع الآخرين ليعم الأجر والثواب. https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች
በምስሉ ላይ (1001103242.jpg) የምትመለከቷት እናት ከአራቱ አቅመ-ደካማ የቲም ልጆቿ ጋር ትገኛለች። የዚህች ቤተሰብ ታሪክ ልብ የሚነካና ሁላችንም እንድንረባረብላቸው ጥሪ የሚያቀርብ ነው
ሱብሃን አላህ! የፈተናው ክብደት
የአባት ሞት አባታቸው የተሻለ ህይወትን ፍለጋና ቤተሰቡን ለመደገፍ ወደ ስደት ዓለም ካመራ አንድ ዓመት ሆኖታል። ነገር ግን በስደት በደረሰበት ድንገተኛ ሞት ምክንያት ከሄደ በሁለተኛው ወሩ ህይወቱ አልፏል።
የኑሮው ፈተና ቤተሰቡ ቀደም ሲልም ቢሆን በኪራይ ቤት ውስጥ ነበር የሚኖሩት። "ነገ ያልፍልናል" ብለው በተስፋ ሲጠባበቁ ይህ ከባድ መርዶ ተሰማ።
የልጆቹ ሁኔታ እናትየው ዕድሜያቸው ከ3 እስከ 12 ዓመት የሆኑ አራት እራሳቸውን የማይችሉ ህፃናትን ይዛ ብቻዋን ቀርታለች።
በአሁኑ ሰዓት የቤት ኪራይን ጨምሮ ሁሉንም ነገር ገዝቶ መጠቀም ግድ በመሆኑ ኑሮው በጣም ከብዶባት በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ትገኛለች።
❝የቲሞችን እንርዳ፣ እናትን ከጭንቀት እንገላግል❞
የአቅማችንን ያህል በመስጠት፣ ካልሆነም ደግሞ "አይዞሽ" በማለትና በዕንባ የታጠቡትን እነዚህን የቲሞች ፊት በደስታ እንድናብስ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። በገንዘብ መርዳት ያልቻለ ደግሞ በዱዓው አይርሳቸው።
0️⃣ የእርዳታ ማስተባበሪያ አካውንት እና ስልክ
📱 የስልክ ቁጥር: 00251972435231 (በዚህ ስልክ ቁጥር እናትየውን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ)
🏦 የባንክ አካውንት (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): 1000662053768
👤 የአካውንቱ ስም: ከሚላ አሊ ሙሀመድ (Kamila Ali Muhamed)
"የቲምን ልጅ የሚንከባከብ ሰው ከእኔ ጋር በጀነት እንደነዚህ ናቸው" አሉ የአላህ መዕክተኛ (ሰ.አ.ወ) — አመልካችና መካከለኛ ጣታቸውን በማጣመር።
በቻላችሁት አቅም ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱት። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }.
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
ሞት......
ሞት የምንወዳቸውን ሰዎች ከአጠገባችን በቋሚነት የሚነጥቅ ዳግመኛ በዚህ ምድር ላይ እንዳናያቸው የሚያደርግ በመሆኑ ስሜቱ እጅግ ከባድና የሚያስለቅስ ነው። 💔
ኢላሂ በዚህኛው አለም የተለየኋቸውን ሰወች አንተ በዛንኛው አገር በጀነት አገናኘኝ
⚠️የዛሬዋ ቀን የተአምራት ባለቤት የሆነው አላህ ጨለማን በብርሃን የቀየረበት ቀን ናትና እንጠቀምባት⁉️
አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በታላቁ ቃሉ እንዲህ ይለናል፦
﴿فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ
الْعَظِيمِ﴾
“ለሙሳም ‹ባሕሩን በብትርህ ምታው› በማለት ወሕይ አወረድንለት፤ (መታውም) ተሰነጠቀ፤ እያንዳንዱም ክፍል እንደ ታላቅ ተራራ ሆነ።” (አሽ-ሹዐራእ 63)
⚠️ በዚህ አንቀፅ ላይ የምንመለከተው ይህ ጥልቅ ልመና፣ ልባችንን ወደ ታላቁ ተአምር ባለቤት ይመራዋል። ነቢዩሏህ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ከፊት ለፊታቸው ሰፊው ባሕር፣ ከጀርባታቸው ደግሞ የፈርዖን ጨካኝ ሰራዊት በከበቧቸውና ተስፋ በጠፋበት በዚያ የመጨረሻ ሰከንድ፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በባሕር መካከል የደረቀ መንገድን አወጣላቸው። ያ ላላመኑት ጥፋት የሆነው ባሕር፣ ለአላህ ባሮች ግን የድልና የመዳን መንገድ ሆነ።
⚠️ ዛሬም እኛ በሕይወታችን ውስጥ በተለያዩ "ባሕሮች" መሃል ቆመን ሊሆን ይችላል።
✨ የሕመም ባሕር ከቦን ይሆን?
✨ የድህነትና የችግር ማዕበል እየመታን ይሆን?
✨ የመንፈሳዊ ጫና እና የጭንቀት ጨለማ ፊት ለፊታችንን ጋርዶት ይሆን?
⚠️ ያኔ ለሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ባሕሩን የሰነጠቀው ጌታ፣ ዛሬም ለእኛ የጠበበንን በር የመክፈት አቅም አለው። እኛ
መውጫውን ባናየውም፣ እርሱ ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችን ያውቃል። እኛ "አበቃልን" ስንል፣ እርሱ ግን "ገና ይጀምራል"ይላል። ተአምር ማለት ለሰው ልጅ የማይቻል፣ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው።
⚠️ ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፤ ተስፋ አንቁረጥ። ልባችንን ለባሕር ሰንጣቂው ጌታ አሳልፈን እንስጥ። እርሱ ፊት ለፊታችን የደቀነውን የጨለማ ግድግዳ አፍርሶ፣ የራህመቱንና የፈውሱን ብርሃን እንደሚዘንብልን በሙሉ ልብ እንመን።
ያ አላህ! በባሕር መካከል መንገድ ያወጣኸው የሙሳ ጌታ ሆይ! ዛሬም ፊት ለፊታቸው ጨልሞባቸው መውጫ ለጠፋቸው፣ በሕመም ለዛሉ፣ በትዳር ማጣት መዘግየት ለተቸገሩና በጭንቀት ለታነቁ ባሮችህ ሁሉ አንተ የብርሃንና የፈረጃ በርህን ክፈትላቸው።
አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ስነ-ምግባርና
ጽናት አጊጠን፣ ተአምራቱን ከሚያዩ ደስተኛ ባሮቹ ያድርገን።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
+3
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህባቢ በአድስ ነገር መተናል ለሰርግ ልጅ ለማዬት ለጓደኛ እንድሁም ለጥንዶች የሚሆኑ ምርጥ የማይደርቁ የሪባን አበባወችን እያዘጋጀን እነሆ ወደናንተ አቅርበናል በትዛዝ እንሰራለን ኢንሻ አላህ በምትፈልጉት ከለር በምትፈልጉት ድዛይን እንሰራለን ማዘዝ ለምትፈልጉ
በመስመር ወይም በዋትሳብ 👆👉0507019957
👉0538109734 በዋትስ
ጅዳና አከባቢዋ ላላችሁ በሙሉ አደርሳለሁ
ጅዳ
መካ
ሪያድ
መድና
ጧይፍ
ቻናል 👉https://whatsapp.com/channel/0029Vb8HtOL4yltNjljill1d
👉ያናግሩን🫶
አሏህ ይጠብቅህ ንግግርህ ሁሉ ሷሂህ ሀቂቃ ✍️ እህቶች በቲክቶክ መንዘላዘላቹህ ምን ጥቅም እዳገኛቹህበት አላቅም ከፊትና እና ከውርደት ውጭ
✍️ ለክቡራት እህቶቼ የተሰጠ ወሳኝ ምክር
ማንነቷንና ክብሯን የምታውቅ ሙስሊም ሴት ለአላፊ የዱንያ ጭብጨባና ለጊዜያዊ 'ላይክ' (Like) ስትል ውድ ማንነቷን አታረክስም።
ውድ እህቴ ሆይ! በቲክቶክና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያለ ገደብ መታየትና መዘናጋት ካለፉት ቀናት 'ፈገግታ' ውጭ ምን ትርፍ አገኘሽበት?
ጊዜን ማባከን ወርቅ የሆነው እድሜሽ በከንቱ ያልፋል።
ክብርን ማጣት የሀያእ (የእፍረት) መጋረጃ ሲቀደድ ውርደትና ፊትና ይከተላል።
የልብ መድረቅ ከአላህ ዚክርና ከእውነተኛው ስኬት ያርቃል
የሀያእሽን ድንበር ሳትጥሺ በክብር
ለመሆን ሞክሪ የነፍስሽ መምህር።
በማያልቀው 'ቪው' (View) በሰው አስተያየት
እንዳይለወጥብሽ የነፍስሽ ማንነት።
ቲክቶክና ሚዲያው ዛሬ ያጨበጭባል
ነገ ግን በጸጸት ታሪክሽ ይወሳል።
ውድነቱሽን እወቂ ክብሩሽን ጠብቂ
ካለ አላማ መቅበዝበዝ ከፊትናው ራቂ
ቡና አሰለመድሺን ለመደብሽ ለመደብን ?! "እኔ ሁሌ ጠጡ አሎጣኝም በሳምት 3 ጊዜ ጠጡ የኛ ያበሻ ቡና ለጤናም አሪፍ ነውኮ
ለመድን ላላችሁትማ… እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ የቡና መሐንዲሶች ማህበር ክክ😋 ቡናን መልመድ እኮ ንቃትን መልመድ ነው ለኢባዳም ለስራም ያግዛል። ስለዚህ ውቀሳውን በደስታ ተቀብዬዋለሁ! ዋናው በመዳም ቤት ስራ ላይ ኡፍፍ💧💧ሳንል በፈገግታና በንቃት እንድንዋዥቅ መሆኑ ነው ቀጣዩ ሲኒ እየፈሰሰ ነው… ተዘጋጁ🌸 ክክክ🍫🍫🍫
የሁለት ጥንዶች ደስ የሚሉ ጪውውት እና እውነታ👌
አንድ ወጣት ሚስት አግብቶ በጥሩ እስላማዊ ስነ-ስርዓት መኖር ይጀምራሉ። ከእለታት አንድ ቀን ባል ሚስቱን ሊፈትናትና ያለባትን ሀላፊነት ሊያስታውሳት ፈለገ። እናም ወደ እሷ ቀረብ ብሎ "ውዷ ሚስቴ! በኢስላም ህግ መሰረት ለአንድ ባል ሚስቱ ልታደርግላቸው ከሚገቡ ዋና ዋና ነገሮች መካከል ሶስቱ የትኞቹ ናቸው?" አላት። ሚስትም ለአፍታ አሰበችና በጥንቃቄ መለሰች "አንደኛ፦ ስትመለከተኝ ደስ እንዲልህ ሁልጊዜ ተውቤና አምሬ መጠበቅ። ሁለተኛ ትዕዛዝህን በታዛዥነት መቀበል። ሶስተኛ በሌለህበት ሰዓት ራሴንና ንብረትህን መጠበቅ" አለችው። ባልየው በመልሷ በጣም ተደስቶ "ማሻአላህ! በትክክል መልሰሻል። ታዲያ አሁን ከነዚህ ከሶስቱ የትኛውን እየተገበርሽ ነው?" አላት። ሚስትም በፈገግታ ወደ ኩሽና እየሄደች "አሁን አንተ ‘ቡና አፍይልኝ’ ስትለኝ የታዘዝኩህ ትዕዛዝ… ሁለተኛውን በተግባር እየፈጸምኩ መሆኔን ያሳያል! ቀጣዩን ደግሞ ቡናውን ይዤልህ ስመጣ ታየዋለህ" አሊያለች ይባላል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌟 ታላቅ የምስራች | ቢሻራ 🌟
🕌 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ድግስ በአልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ 🕌
እንሆ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ዓ.ል (20/10/2018) በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ 013 በሚገኘው በሶባ ቢላል መስጅድ ደማቅና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። በእለቱ ተገኝተው የእውቀት ግብዣውን ይቋደሱ ዘንድ በታላቅ ደስታና አክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
🎙️ የእለቱ የተከበሩ ተጋባዥ መሻኢኾች እና ኡስታዞች፦
ከደሴ ከተማ (ሀፊዘሁሙላህ)፦
• 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ መኪን
• 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
• 🔹 ሸይኽ አህመድ አወቀ
• 🔹 ሸይኽ ሀሰን አሊ ቃዲ
• 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ገዛል
• 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
• 🔹 ሸይኽ ኢማም ሰዒድ
• 🔹 ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ
• 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ዑመር
• 🔹 ሸይኽ ሁሴን (አቡ ሶላሁዲን)
• 🔹 ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
• 🔹 ኡስታዝ አቡ አይመን (ሙሀመድ አሊ)
ከኮምቦልቻ ከተማ (ሀፊዘሁሙላህ)፦
• 🔹 ሸይኽ ሰዒድ (አቡ ሙሀመድ)
• 🔹 ኡስታዝ አቡ አዩብ (ሙሀመድ ሰዒድ)
• 🔹 ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ
✨ እነዚህና ሌሎችም በርካታ ታላላቅ ኡስታዞችና ወንድሞች በዕለቱ ይታደማሉ!
📲 የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፦
እርሶም ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግና ጥሪያችንን ለሁሉም በማድረስ የበረከቱና የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
📍 ቦታ፦ በአልብኮ ወረዳ፣ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ 013 — በሶባ ቢላል መስጅድ
📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ል)
🤝 አዘጋጅ፦
የ013 ቀበሌ ሰለፍያ ወጣቶች ከሶባ ቢላል መስጅድ ጋር በመተባበር
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
