ar
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الذهاب إلى القناة على Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 186
المشتركون
+2824 ساعات
+447 أيام
+45130 أيام
أرشيف المشاركات
🤩🤩 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ እስላማዊ ቻናል ብቻ 👉 1k+ subscribers  👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers  👉 100k+ subscribers  "⚠️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ🚫 ⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 👉 5k subscribers  3000 birr 👉6k subscribers  3500 birr 👉7k subscribers  4000 birr 👉8k subscribers  4500 birr 👉9k subscribers  5000 birr 👉10k subscribers 6000 birr 🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 💰       

"🕌 የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ነው! ​የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል። ሁላችሁም አሁኑኑ በመግባት ጥቅሙን ተካፈሉ፤ ለጓደኞቻችሁም በማጋራት ወደ ቀጥታ ስርጭቱ እንዲቀላቀሉ ጋብዟቸው። ​ ​🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن! ​قال الله تعالى في القرآن الكريم:
​"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ..." (سورة الجمعة: 9)
​​🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن! ​قال الله تعالى في القرآن الكريم: ​البث المباشر لخطبة الجمعة سيبدأ بعد قليل. سارعوا بالانضمام إلينا للاستماع والاستفادة من الخطبة، ولا تنسوا مشاركة الرابط مع الآخرين ليعم الأجر والثواب. https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ​በምስሉ ላይ (1001103242.jpg) የምትመለከቷት እናት ከአራቱ አቅመ-ደካማ የቲም ልጆቿ ጋር ትገኛለች። የዚህች ቤተሰብ ታሪክ ልብ የሚነካና ሁላችንም እንድንረባረብላቸው ጥሪ የሚያቀርብ ነው ​ሱብሃን አላህ! የፈተናው ክብደት ​የአባት ሞት አባታቸው የተሻለ ህይወትን ፍለጋና ቤተሰቡን ለመደገፍ ወደ ስደት ዓለም ካመራ አንድ ዓመት ሆኖታል። ነገር ግን በስደት በደረሰበት ድንገተኛ ሞት ምክንያት ከሄደ በሁለተኛው ወሩ ህይወቱ አልፏል። ​የኑሮው ፈተና ቤተሰቡ ቀደም ሲልም ቢሆን በኪራይ ቤት ውስጥ ነበር የሚኖሩት። "ነገ ያልፍልናል" ብለው በተስፋ ሲጠባበቁ ይህ ከባድ መርዶ ተሰማ። ​የልጆቹ ሁኔታ እናትየው ዕድሜያቸው ከ3 እስከ 12 ዓመት የሆኑ አራት እራሳቸውን የማይችሉ ህፃናትን ይዛ ብቻዋን ቀርታለች። ​በአሁኑ ሰዓት የቤት ኪራይን ጨምሮ ሁሉንም ነገር ገዝቶ መጠቀም ግድ በመሆኑ ኑሮው በጣም ከብዶባት በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ትገኛለች። ​❝የቲሞችን እንርዳ፣ እናትን ከጭንቀት እንገላግል❞ ​የአቅማችንን ያህል በመስጠት፣ ካልሆነም ደግሞ "አይዞሽ" በማለትና በዕንባ የታጠቡትን እነዚህን የቲሞች ፊት በደስታ እንድናብስ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። በገንዘብ መርዳት ያልቻለ ደግሞ በዱዓው አይርሳቸው። ​0️⃣ የእርዳታ ማስተባበሪያ አካውንት እና ስልክ ​📱 የስልክ ቁጥር: 00251972435231 (በዚህ ስልክ ቁጥር እናትየውን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ) ​🏦 የባንክ አካውንት (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): 1000662053768 ​👤 የአካውንቱ ስም: ከሚላ አሊ ሙሀመድ (Kamila Ali Muhamed) ​"የቲምን ልጅ የሚንከባከብ ሰው ከእኔ ጋር በጀነት እንደነዚህ ናቸው" አሉ የአላህ መዕክተኛ (ሰ.አ.ወ) — አመልካችና መካከለኛ ጣታቸውን በማጣመር። ​በቻላችሁት አቅም ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱት። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }. اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد

ሞት...... ሞት የምንወዳቸውን ሰዎች ከአጠገባችን በቋሚነት የሚነጥቅ ዳግመኛ በዚህ ምድር ላይ እንዳናያቸው የሚያደርግ በመሆኑ ስሜቱ እጅግ ከባድና የሚያስለቅስ ነው። 💔 ኢላሂ በዚህኛው አለም የተ
ሞት...... ሞት የምንወዳቸውን ሰዎች ከአጠገባችን በቋሚነት የሚነጥቅ ዳግመኛ በዚህ ምድር ላይ እንዳናያቸው የሚያደርግ በመሆኑ ስሜቱ እጅግ ከባድና የሚያስለቅስ ነው። 💔 ኢላሂ በዚህኛው አለም የተለየኋቸውን ሰወች አንተ በዛንኛው አገር በጀነት አገናኘኝ

⚠️የዛሬዋ ቀን የተአምራት ባለቤት የሆነው አላህ ጨለማን በብርሃን የቀየረበት ቀን ናትና እንጠቀምባት⁉️ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በታላቁ ቃሉ እንዲህ ይለናል፦ ﴿فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ الْعَظِيمِ﴾ “ለሙሳም ‹ባሕሩን በብትርህ ምታው› በማለት ወሕይ አወረድንለት፤ (መታውም) ተሰነጠቀ፤ እያንዳንዱም ክፍል እንደ ታላቅ ተራራ ሆነ።” (አሽ-ሹዐራእ 63) ⚠️ በዚህ አንቀፅ ላይ የምንመለከተው ይህ ጥልቅ ልመና፣ ልባችንን ወደ ታላቁ ተአምር ባለቤት ይመራዋል። ነቢዩሏህ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ከፊት ለፊታቸው ሰፊው ባሕር፣ ከጀርባታቸው ደግሞ የፈርዖን ጨካኝ ሰራዊት በከበቧቸውና ተስፋ በጠፋበት በዚያ የመጨረሻ ሰከንድ፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በባሕር መካከል የደረቀ መንገድን አወጣላቸው። ያ ላላመኑት ጥፋት የሆነው ባሕር፣ ለአላህ ባሮች ግን የድልና የመዳን መንገድ ሆነ። ⚠️ ዛሬም እኛ በሕይወታችን ውስጥ በተለያዩ "ባሕሮች" መሃል ቆመን ሊሆን ይችላል። ✨ የሕመም ባሕር ከቦን ይሆን? ✨ የድህነትና የችግር ማዕበል እየመታን ይሆን? ✨ የመንፈሳዊ ጫና እና የጭንቀት ጨለማ ፊት ለፊታችንን ጋርዶት ይሆን? ⚠️ ያኔ ለሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ባሕሩን የሰነጠቀው ጌታ፣ ዛሬም ለእኛ የጠበበንን በር የመክፈት አቅም አለው። እኛ መውጫውን ባናየውም፣ እርሱ ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችን ያውቃል። እኛ "አበቃልን" ስንል፣ እርሱ ግን "ገና ይጀምራል"ይላል። ተአምር ማለት ለሰው ልጅ የማይቻል፣ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው። ⚠️ ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፤ ተስፋ አንቁረጥ። ልባችንን ለባሕር ሰንጣቂው ጌታ አሳልፈን እንስጥ። እርሱ ፊት ለፊታችን የደቀነውን የጨለማ ግድግዳ አፍርሶ፣ የራህመቱንና የፈውሱን ብርሃን እንደሚዘንብልን በሙሉ ልብ እንመን። ያ አላህ! በባሕር መካከል መንገድ ያወጣኸው የሙሳ ጌታ ሆይ! ዛሬም ፊት ለፊታቸው ጨልሞባቸው መውጫ ለጠፋቸው፣ በሕመም ለዛሉ፣ በትዳር ማጣት መዘግየት ለተቸገሩና በጭንቀት ለታነቁ ባሮችህ ሁሉ አንተ የብርሃንና የፈረጃ በርህን ክፈትላቸው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ስነ-ምግባርና ጽናት አጊጠን፣ ተአምራቱን ከሚያዩ ደስተኛ ባሮቹ ያድርገን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ጥያቄ ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል 💪 ከምግብ ቡሀላ ጣት መላስ ሱና ዋይስ ዋጅብ ?
እስላማዊ ትላልቅ ቻናል ለመግዛት በርካሽ ዋጋ @Abu_Nueym

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህባቢ በአድስ ነገር መተናል ለሰርግ ልጅ ለማዬት ለጓደኛ እንድሁም ለጥንዶች የሚሆኑ ምርጥ የማይደርቁ የሪባን አበባወችን እያዘጋጀን እነሆ ወደናንተ አቅርበናል
+3
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህባቢ በአድስ ነገር መተናል ለሰርግ ልጅ ለማዬት ለጓደኛ እንድሁም ለጥንዶች የሚሆኑ ምርጥ የማይደርቁ የሪባን አበባወችን እያዘጋጀን እነሆ ወደናንተ አቅርበናል በትዛዝ እንሰራለን ኢንሻ አላህ በምትፈልጉት ከለር በምትፈልጉት ድዛይን እንሰራለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በመስመር ወይም በዋትሳብ 👆👉0507019957 👉0538109734 በዋትስ ጅዳና አከባቢዋ ላላችሁ በሙሉ አደርሳለሁ ጅዳ መካ ሪያድ መድና ጧይፍ ቻናል 👉https://whatsapp.com/channel/0029Vb8HtOL4yltNjljill1d 👉ያናግሩን🫶

አሏህ ይጠብቅህ ንግግርህ ሁሉ ሷሂህ ሀቂቃ  ✍️ እህቶች  በቲክቶክ  መንዘላዘላቹህ ምን ጥቅም እዳገኛቹህበት አላቅም ከፊትና እና ከውርደት ውጭ ​✍️ ለክቡራት እህቶቼ የተሰጠ ወሳኝ ምክር ​ማንነቷንና ክብሯን የምታውቅ ሙስሊም ሴት ለአላፊ የዱንያ ጭብጨባና ለጊዜያዊ 'ላይክ' (Like) ስትል ውድ ማንነቷን አታረክስም። ​ውድ እህቴ ሆይ! በቲክቶክና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያለ ገደብ መታየትና መዘናጋት ካለፉት ቀናት 'ፈገግታ' ውጭ ምን ትርፍ አገኘሽበት? ​ጊዜን ማባከን  ወርቅ የሆነው እድሜሽ በከንቱ ያልፋል። ​ክብርን ማጣት የሀያእ (የእፍረት) መጋረጃ ሲቀደድ ውርደትና ፊትና ይከተላል። ​የልብ መድረቅ ከአላህ ዚክርና ከእውነተኛው ስኬት ያርቃል የሀያእሽን ድንበር ሳትጥሺ በክብር ለመሆን ሞክሪ የነፍስሽ መምህር። በማያልቀው 'ቪው' (View) በሰው አስተያየት እንዳይለወጥብሽ የነፍስሽ ማንነት። ​ቲክቶክና ሚዲያው ዛሬ ያጨበጭባል ነገ ግን በጸጸት ታሪክሽ ይወሳል። ውድነቱሽን እወቂ ክብሩሽን ጠብቂ ካለ አላማ መቅበዝበዝ ከፊትናው ራቂ

ቡና አሰለመድሺን ለመደብሽ ለመደብን ?! "እኔ ሁሌ ጠጡ አሎጣኝም በሳምት 3 ጊዜ ጠጡ የኛ ያበሻ ቡና ለጤናም አሪፍ ነውኮ
ለመድን ላላችሁትማ… እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ የቡና መሐንዲሶች ማህበር ክክ😋 ቡናን መልመድ እኮ ንቃትን መልመድ ነው  ለኢባዳም ለስራም ያግዛል። ስለዚህ ውቀሳውን በደስታ ተቀብዬዋለሁ! ዋናው በመዳም ቤት ስራ ላይ ኡፍፍ💧💧ሳንል በፈገግታና በንቃት እንድንዋዥቅ መሆኑ ነው ቀጣዩ ሲኒ እየፈሰሰ ነው… ተዘጋጁ🌸 ክክክ
🍫🍫🍫

+2
የሁለት ጥንዶች ደስ የሚሉ  ጪውውት እና እውነታ👌
አንድ ወጣት ሚስት አግብቶ በጥሩ እስላማዊ ስነ-ስርዓት መኖር ይጀምራሉ። ከእለታት አንድ ቀን ባል ሚስቱን ሊፈትናትና ያለባትን ሀላፊነት ሊያስታውሳት ፈለገ። ​እናም ወደ እሷ ቀረብ ብሎ "ውዷ ሚስቴ! በኢስላም ህግ መሰረት ለአንድ ባል ሚስቱ ልታደርግላቸው ከሚገቡ ዋና ዋና ነገሮች መካከል ሶስቱ የትኞቹ ናቸው?" አላት። ​ሚስትም ለአፍታ አሰበችና በጥንቃቄ መለሰች "አንደኛ፦ ስትመለከተኝ ደስ እንዲልህ ሁልጊዜ ተውቤና አምሬ መጠበቅ። ሁለተኛ ትዕዛዝህን በታዛዥነት መቀበል። ሶስተኛ በሌለህበት ሰዓት ራሴንና ንብረትህን መጠበቅ" አለችው። ​ባልየው በመልሷ በጣም ተደስቶ "ማሻአላህ! በትክክል መልሰሻል። ታዲያ አሁን ከነዚህ ከሶስቱ የትኛውን እየተገበርሽ ነው?" አላት። ​ሚስትም በፈገግታ ወደ ኩሽና እየሄደች "አሁን አንተ ‘ቡና አፍይልኝ’ ስትለኝ የታዘዝኩህ ትዕዛዝ… ሁለተኛውን በተግባር እየፈጸምኩ መሆኔን ያሳያል! ቀጣዩን ደግሞ ቡናውን ይዤልህ ስመጣ ታየዋለህ"  አሊያለች ይባላል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌟 ታላቅ የምስራች | ቢሻራ 🌟 🕌 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ድግስ በአልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ 🕌 እንሆ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 20/2018
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌟 ታላቅ የምስራች | ቢሻራ 🌟 🕌 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ድግስ በአልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ 🕌 እንሆ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ዓ.ል (20/10/2018) በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ 013 በሚገኘው በሶባ ቢላል መስጅድ ደማቅና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። በእለቱ ተገኝተው የእውቀት ግብዣውን ይቋደሱ ዘንድ በታላቅ ደስታና አክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 🎙️ የእለቱ የተከበሩ ተጋባዥ መሻኢኾች እና ኡስታዞች፦ ከደሴ ከተማ (ሀፊዘሁሙላህ)፦ • 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ መኪን • 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ • 🔹 ሸይኽ አህመድ አወቀ • 🔹 ሸይኽ ሀሰን አሊ ቃዲ • 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ገዛል • 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ አሚን • 🔹 ሸይኽ ኢማም ሰዒድ • 🔹 ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ • 🔹 ሸይኽ ሙሀመድ ዑመር • 🔹 ሸይኽ ሁሴን (አቡ ሶላሁዲን) • 🔹 ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሁሴን • 🔹 ኡስታዝ አቡ አይመን (ሙሀመድ አሊ) ከኮምቦልቻ ከተማ (ሀፊዘሁሙላህ)፦ • 🔹 ሸይኽ ሰዒድ (አቡ ሙሀመድ) • 🔹 ኡስታዝ አቡ አዩብ (ሙሀመድ ሰዒድ) • 🔹 ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ✨ እነዚህና ሌሎችም በርካታ ታላላቅ ኡስታዞችና ወንድሞች በዕለቱ ይታደማሉ! 📲 የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፦ እርሶም ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግና ጥሪያችንን ለሁሉም በማድረስ የበረከቱና የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። 📍 ቦታ፦ በአልብኮ ወረዳ፣ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ 013 — በሶባ ቢላል መስጅድ 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ል) 🤝 አዘጋጅ፦ የ013 ቀበሌ ሰለፍያ ወጣቶች ከሶባ ቢላል መስጅድ ጋር በመተባበር https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

​عن ابي قتادة رضي الله عنه ان رسول الله صلى الله عليه وسلم سئل عن صيام يوم عاشوراء فقال يكفر السنة الماضية
​ከአቡ ቀታዳህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፡ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው ያለፈውን አንድ ዓመት (ወንጀል) ያብሳል አሉ። ​ አላህ ሆይ! ይህን ታላቅ ምንዳ ወፍቀን የዛሬውን ፆማችንን የወንጀላችን ማበሻ አድርግል
ን ​اللهم لك الحمد كما نصرت موسى عليه السلام واهلكت فرعون اللهم انصر الاسلام والمسلمين في كل مكان وتقبل منا صيامنا واجعلنا من المقبولين ​አላህ ሆይ! ሙሳን (ዐለይሂ ሰላም) እንደረዳኸውና ፊርዐውንን እንዳጠፋኸው ሁሉ ላንተ ምስጋና ይገባህ። አላህ ሆይ! ኢስላምና ሙስሊሞችን በየቦታው ሁሉ እርዳ። ፆማችንንም ከእኛ ተቀበለን ከተቀባይነት ካገኑት ባሮችህም አድርገን 🤲 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

Repost from N/a
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓ 🙂 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓ 🙂 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴

⚠️የልብ ስብራት በጣም ከባድ ነው ልብን የሚሰብሩ ቃላት ሕይወት ይገድላሉ!⁉️ የእያንዳንዱ ሰው ልብ እንደ መስታወት ስስና ስስ ነው። አንዳንዴ እኛ እንደ ቀላል የምንወረውራት አንዲት ክፉ ቃል፣ የአንድን ሰው ሙሉ የሕይወት ተስፋ ልትሰብር ትችላለች። አንዲት መጥፎ ተግባር የሰውን ሰላም አናግታ ሌሊቱን ሙሉ በእንባ እንድታሳልፍ ልታደርገው ትችላለች። ብዙ ጊዜ የምንበድላቸው ሰዎች አቅም ስለሌላቸው፣ ወይም ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ ላይ ስለሚገኙ፣ አሊያም ደግሞ ባላቸው መልካም ስነ-ምግባር ምክንያት አጸፋ ለመመለስ አቅም ያጡ ሊመስሉን ይችላሉ። ⚠️ነገር ግን ማወቅ ያለብን... ዝምታቸው የመሸነፍ ምልክት ሳይሆን፣ ጉዳዩን ለልቦች ሁሉ ዳኛ ለሆነው አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى አሳልፎ የመስጠት ታላቅ ጀግንነት በውስጣቸው ስላለ ነው። ለነዚህ ደካሞችና ልባቸው ለተሰበረ ሰዎች አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى አላቸው! አላህ በታላቁ ቃሉ ለነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ እንዲህ ይላቸዋል፦ ﴿فَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ ۘ إِنَّا نَعْلَمُ مَا يُسِرُّونَ وَمَا يُعْلِنُونَ﴾ “ ንግግራቸውም አያሳዝንህ፤ እኛ የሚደብቁትንም ሆነ ይፋ የሚያደርጉትን ሁሉ እናውቃለንና።” ይላል (ያሲን 76) ይህ መለኮታዊ ቃል ለማንኛውም ተበዳይ ትልቅ መጽናኛ ነው። አንተ ስምህን ሲያጠፉ፣ በሌለህ ነገር ሲወነጅሉህና በንግግራቸው ልብህን ሲሰነጥቁት፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ሁሉንም እያየ መሆኑን ማወቅህ ብቻ ለነፍስህ እረፍት ይሰጣታል። አንተ ዝም ብትልም፣ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን ዝም አይልም። የደካሞች እንባ አላህ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው፤ የሰባሪዎች ኩራት ደግሞ መጨረሻው ውርደት ነው። ውድ ወንድሜ! አቅም የላትም ብለህ የምትበድላት ባለቤትህ፣ ከአንተ በታች ነው ብለህ የምታንገላታው ሰራተኛህ፣ ወይም ዝምተኛ ነው ብለህ በንግግር የምትወጋው ወዳጅህ፤ ሁሉም አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى አላቸው። በሰዎች ልብ ላይ ከመጫወትህ በፊት አላህን سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ፍራ። ስብራትህን አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى እንዲጠግንልህ እንደምትፈልገው ሁሉ፣ አንተም የሌላውን ልብ ከመስበር ተቆጠብ። እውነተኛ ጀግንነት በጉልበት ሰውን ማሸነፍ ሳይሆን፣ አንደበትን ከክፋት ነጻ አድርጎ የሰዎችን ልብ በሰላም መግዛት ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ልባችንን እንደ ሐር የለሰለሰ፣ ንግግራችንን ደግሞ ለሰዎች መድኃኒት ያድርግልን። የተሰበሩ ልቦችን የምንጠግን እንጂ የምንሰብር አያድርገን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

​​رضا الناس غاية لا تدرك ​ ​የሰዎችን ሁሉ ፍላጎት ማሟላትና (ሁሉንም) ማስደሰት በፍጹም የማይደረስበት ግብ ነው

​اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، أَنْفَعُ بِهِ نَفْسِي وَأَنْفَعُ بِهِ غَيْرِي