ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 289
Obunachilar
+1824 soatlar
+1927 kun
+83830 kun
Postlar arxiv
7 289
🔹 ለፈገግታ
አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት የተናገርኩትን በሙሉ አላህ አውፍ ብሎኛል ። ምክንያቱም ሐጅ ያለፈውን ወንጀል ያስምራል አላቸው ‼ ይባላል ።
https://t.me/bahruteka
7 289
ሻባብአዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
╔═════════════════════════╗
✨ የዘመናችን ቢደአ ✨
╚═════════════════════════╝
🎙 በሼኽ አብዱልአዚዝ አረይስ (ሐፊዘሁላህ)
👇 ቪዲዮውን share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ!
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 289
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
ሻባብአዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
Repost from ምክር ለወጣቶች
ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr
7 289
🔷ፈትዋ🔷
MMA&BOXING ሀላል ወይስ ሀራም?
🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙
እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
ለዛ ለምትወደው ጓደኛህ ላክለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 289
🌹የጁምአ ስጦታዬ
🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى
ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌸የጁምአ ሱናዎች🌸
1⃣🌺ገላን መታጠብ
2⃣🌺 ሽቶ መቀባት
3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም
4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🌺 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🌺 ለጁመዓ ሶላት መሄድ
7⃣ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
🌹اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ
7 289
ነገ ጁመአ ነው ሰለዎት አብዙ ያጀማ 🙌
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
7 289
የኔ ንግስት👑
«ብቻሽን ስለሆንሽ የግድ ሰዉ ያስፈልገኛል ብለሽ
ከማይመጥንሽ ጋር ለመግጠም አትልፊ።
የሚመጥንሽን እስከምታገኝ ዱዓ እያደረግሽ አርፈሽ ተቀመጭ «በአላህ» ላይ ሙሉ የሆነ የቂን «እርግጠኝነት» ይኑርሽ ።
ሶብር አድርጊ የኔ ውድ አሏህ ካሰብሽው በላይ የተሻለን ሀያት እንደሚሰጥሽ አልጠራጠርም።
inshe allah 🤌
👉ላንቺ ነው 🙌
https://t.me/nejashi_nejashi