es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 289
Suscriptores
+1824 horas
+1927 días
+83830 días
Archivo de publicaciones
ሴት ልጅ ሀያእ ካጣች : : : ገረጣች🙌

🔹 ለፈገግታ አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት የተናገርኩትን በሙሉ አላህ አውፍ ብሎኛል ። ምክንያቱም ሐጅ ያለፈውን ወንጀል ያስምራል አላቸው ‼ ይባላል ። https://t.me/bahruteka

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

እኔ ያለ አንቺ መኖር አልችልም❌ እኔ ያለ አላህ ራህመት መኖር አልችልም✅ https://t.me/Abu_Umer1

╔═════════════════════════╗ ✨ የዘመናችን ቢደአ ✨ ╚═════════════════════════╝ 🎙 በሼኽ አብዱልአዚዝ አረይስ (ሐፊዘሁላህ) 👇 ቪዲዮውን share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ! https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሚስትህን ለቤተሰቦችህ የምታስተዋውቃት አንተ ነህ ስለሷ መልካም ብታወራ ያከብሯታል ድክመቷን ብታወራ ግን ይንቋታል ክብሯን ጠብቅላት።
ሚስትህን ለቤተሰቦችህ የምታስተዋውቃት አንተ ነህ ስለሷ መልካም ብታወራ ያከብሯታል ድክመቷን ብታወራ ግን ይንቋታል ክብሯን ጠብቅላት።

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

🔷ፈትዋ🔷 MMA&BOXING ሀላል ወይስ ሀራም? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?
🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?

🙌ለማስታወስ ያህል ዛሬ ማታ ኢንሻአላህ 👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi

የትኛውን ነው ቀድማችሁ ያያችሁት? Me 🤌 ولسوف یعطیك ربك فترضا https://t.me/nejashi_nejashi
የትኛውን ነው ቀድማችሁ ያያችሁት? Me 🤌 ولسوف یعطیك ربك فترضا https://t.me/nejashi_nejashi

ለዛ ለምትወደው ጓደኛህ ላክለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

🌹የጁምአ ስጦታዬ 🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»        اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد           🌸የጁምአ ሱናዎች🌸 1⃣🌺ገላን መታጠብ 2⃣🌺 ሽቶ መቀባት 3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም 4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🌺 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 6⃣🌺 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 🌹اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ

ነገ ጁመአ ነው ሰለዎት አብዙ ያጀማ 🙌 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَل
ነገ ጁመአ ነው ሰለዎት አብዙ ያጀማ 🙌 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸

👆ተመዝገቡ

የኔ ንግስት👑 «ብቻሽን ስለሆንሽ የግድ ሰዉ ያስፈልገኛል ብለሽ ከማይመጥንሽ ጋር ለመግጠም አትልፊ። የሚመጥንሽን እስከምታገኝ ዱዓ እያደረግሽ አርፈሽ ተቀመጭ «በአላህ» ላይ ሙሉ የሆነ የቂን «እርግ
የኔ ንግስት👑 «ብቻሽን ስለሆንሽ የግድ ሰዉ ያስፈልገኛል ብለሽ ከማይመጥንሽ  ጋር ለመግጠም አትልፊ። የሚመጥንሽን እስከምታገኝ  ዱዓ እያደረግሽ አርፈሽ  ተቀመጭ «በአላህ» ላይ ሙሉ የሆነ የቂን «እርግጠኝነት» ይኑርሽ ። ሶብር አድርጊ የኔ ውድ አሏህ ካሰብሽው በላይ የተሻለን ሀያት እንደሚሰጥሽ አልጠራጠርም። inshe allah 🤌 👉ላንቺ ነው 🙌 https://t.me/nejashi_nejashi

ደረሳው💪 https://t.me/Abu_Umer1
ደረሳው💪 https://t.me/Abu_Umer1