ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 287
Obunachilar
+924 soatlar
+1557 kun
+81630 kun
Postlar arxiv
7 288
✅ የተጠናቀቁ ደርሶችከ40 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በሸይኽ አቡዘር ሐሰን -አ'ላህ ይጠብቃቸውናከ30 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ (ኪርማኒ)20 የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚይ ሀፊዘሁ አሏህእጥር ምጥን ያሉ ከ50 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በኡስታዝ ሙሀመድ አል ወልቂጢይ#Join👇
የተጠናቀቁ ደርሶችእናንተ የዚህ ስራ አጅርን እንድትቋደሱ ሼር በማድረግ ትተባበሩን ዘንዳ በአክብሮት እንጠይቃቹዋለን!! በተለይ የ ቻናል ባለቤቶች #shere
7 288
መውሊድን ማን ጀመረው?
———
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አህመድ ቢን የህያ አን-ነጅሚይ ·ረሂመሁላህ· እንዲህ ይላሉ:-
«የነቢዩን ﷺ ልደት "መውሊድ" ማክበር ዑበይዲያ የሚባሉ ሺዓዎች የፈጠሩት ቢድዓ ነው። እነዚያ ሞሮኮን ይገዙ የነበሩትና ከጊዜም በኋላ ንግስናቸው እንደ ሂጅራ አቆጣጠር በ5ኛው ክ/ዘመን ወደ ግብፅ የተስፋፋ የሆኑት ዑበይዲያዎች የፈጠሩት ቢድዓ ነው።
ከአራቱ የነቢዩ ﷺ ምትኮች አንዳቸውም አልሰሩትም!። ሌሎችም ሶሃቦች አልሰሩትም። በላጭ/ምርጥ ክ/ዘመን በተባለው ጊዜም ማንም አያውቀውም!።
ሶሃቦችና በላጭ/ምርጥ ክ/ዘመን የተባሉት ትውልዶች የመውሊድን በላጭነት አውቀውት ነው ያልሰሩት? ወይስ ሳያውቁ ነው ያልሰሩት?
የመውሊድን ትሩፋት እያወቁት ነው ያልሰሩበት ካላችሁ ዋሽታችሁባቸዋል!!።
ለመውሊድ ያለውን ደረጃና ትሩፋት ሳያውቁ ቀርተው ነው ያልሰሩት እኛ ደግሞ አውቀናል የምትሉ ከሆነ፣ ከነሱ ይልቅ ለመሀይምነት ተገቢዎቹ እናንተ ናችሁ!።» [ምንጭ:- አልመውሪዱ ዐዝቡ ዙላል…171]
እንግዲህ ልብ በሉ! መውሊድን የጀመረው ነቢዩ ﷺ ለተላኩበት ጥርት ያለው ዲን እስልምና ጠላት የሆኑ፣ ለእስልምና እና ለሙስሊሞች ወደር የሌለውን ውለታ የዋሉትን አቢበክርንና ዑመርን (ረዲየላሁ ዐንሁም) የሚያከፍሩ፣ ንፁህና ጨዋ ለመሆኗ ከሰባት ሰማይ በላይ ቁርኣን ወርዶ የመሰከረላትን የታላቁን ነቢይﷺ ሚስት እናታችን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሃ) በብልግና የሚወርፉ፣ የኢስላም ሊቃውንቶች ከሀዲ በመሆናቸው ብይን የሰጡባቸው ሺዓዎች ናቸው የጀመሩት። ታዲያ እንዴት አዕምሮ ያለው አስተዋይ የነቢዩ ﷺ እና የባልደረቦቹ ወዳጅና አክባሪ፣ እውነተኛና የእውነተኛው ልጅ የተባለችውን እናቱን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሃ) የሚወድ እንዴት ጠላቶች የጀመሩትን ከሀዲያን ጥርት ያለውን እስልምናን ለማዳከም የሚንከባከቡትን "መውሊድ የሚባልን በእምነታችን የሌለን ቢድዐ አዲስ ፈጠራ የሆነን በዓል ያከብራል?! #መውሊድ #Mawlid
✍🏻 #ኢብን_ሽፋ (t.me/ibnshifa
7 288
የዘመናችን ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢማም አል-አልባኒይ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ አሉ፦
"ሰሃቦች የነብዩን ልደት (መውሊድ) እስካላከበሩ ድረስ እኛም አናከብርም።"
📚«ሙተፈሪቃት» (270)https://t.me/semirEnglish
7 288
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 288
ሻባብአዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi
7 288
አሏህ ሁልጊዜ ላንቺ ትክክለኛውን ሰው ይመርጥልሻል፤ ምንም እንኳ ከብዙ የተሳሳቱ ምርጫዎች በኋላ ቢመጣም። በመጨረሻም ልክ እንደ አንቺ ካሉ፣ በተለይ በውስጠ ማንነታቸው አንቺን ከሚመስሉ ሰዎች ጋር ትገናኛለሽ። ሁልጊዜም ጥሩ ሰዎች እርስ በርሳቸው መገናኘታቸው አይቀርምና እወቂ።❤️
ኢንሻ አሏህ
👉 ላንቺ ነው 🙌
7 288
ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህር ዳር ከነሲሐወች ጋር በ እጅና ጓንትነት አብረው ይሰራሉ።
ከነሲሓወች ጋር አብረን አንሰራም የሚሉ እንቶኔወች ግን ሸይኻችን እያሉ ያሞኳሿቸዋል።
አንድ ወፍጮ ባለ ሁለት ቋት እንደማለት ነው ባንድ ጎኖ በርበሬ በልለኛው ጎኖ ሽሮ እንደሚፈጨው።
ለማንኛውም ስሌት እናስተካክል ወይ ነሲሐወችን አንወርፍ ወይም አጋሮቻቸውም ይወረፉ(ፍትሕ ላስተሳሰብ)
https://t.me/abumuazhusenedris
7 288
ጓደኞችሽ ሁሉ ኮ በፊት ከነበሩበት አህዋል
ተቀይረዋል ኒቃባቸውን ለብሰዋል ሰለፊይም ሆነዋል ያንቺስ ጊዜ መቼ ነው?
https://t.me/Abu_Umer1
7 288
