uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 287
Підписники
+924 години
+1557 днів
+81630 днів
Архів дописів
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

✅ የተጠናቀቁ ደርሶች ከ40 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇 በሸይኽ አቡዘር ሐሰን -አ'ላህ ይጠብቃቸውና ከ30 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇 በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ (ኪርማኒ) 20 የሚሆኑ ዱሩሶች
✅ የተጠናቀቁ ደርሶች
ከ40 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በሸይኽ አቡዘር ሐሰን -አ'ላህ ይጠብቃቸውና
ከ30 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ (ኪርማኒ)
20 የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚይ ሀፊዘሁ አሏህ
እጥር ምጥን ያሉ ከ50 በላይ የሚሆኑ ዱሩሶች 👇
በኡስታዝ ሙሀመድ አል ወልቂጢይ
#Join👇
የተጠናቀቁ ደርሶች
እናንተ የዚህ ስራ አጅርን እንድትቋደሱ ሼር በማድረግ ትተባበሩን ዘንዳ በአክብሮት እንጠይቃቹዋለን!! በተለይ የ ቻናል ባለቤቶች #shere

ኢላሂ እንገናኛለን በሚል ተስፋ ልባቸው የደከመ🌸🌸 ልቦችን ሁሉ ያረብ አንተ አገናኛቸው 🤲🤲
ኢላሂ  እንገናኛለን በሚል ተስፋ ልባቸው የደከመ🌸🌸 ልቦችን ሁሉ ያረብ አንተ አገናኛቸው
🤲🤲

"መውሊድን ባለማክበር ወደ አሏህ እንቃረብ" https://t.me/Abu_Umer1
"መውሊድን ባለማክበር ወደ አሏህ እንቃረብ" https://t.me/Abu_Umer1

"ብቻህንም ብትሆን በሀቅ ላይ ፅና" 🎙ኡስታዝ ባህሩ ተካ ሀፊዘሁላህ🎙 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሳንሸከመው የከበደን  ነገር ቢኖር የሰው ፀባይ ነው!

መውሊድን ማን ጀመረው? ——— ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አህመድ ቢን የህያ አን-ነጅሚይ ·ረሂመሁላህ· እንዲህ ይላሉ:- «የነቢዩን ﷺ ልደት "መውሊድ" ማክበር ዑበይዲያ የሚባሉ ሺዓዎች የፈጠሩት ቢድዓ ነው። እነዚያ ሞሮኮን ይገዙ የነበሩትና ከጊዜም በኋላ ንግስናቸው እንደ ሂጅራ አቆጣጠር በ5ኛው ክ/ዘመን ወደ ግብፅ የተስፋፋ የሆኑት ዑበይዲያዎች የፈጠሩት ቢድዓ ነው። ከአራቱ የነቢዩ ﷺ ምትኮች አንዳቸውም አልሰሩትም!። ሌሎችም ሶሃቦች አልሰሩትም። በላጭ/ምርጥ ክ/ዘመን በተባለው ጊዜም ማንም አያውቀውም!። ሶሃቦችና በላጭ/ምርጥ ክ/ዘመን የተባሉት ትውልዶች የመውሊድን በላጭነት አውቀውት ነው ያልሰሩት? ወይስ ሳያውቁ ነው ያልሰሩት? የመውሊድን ትሩፋት እያወቁት ነው ያልሰሩበት ካላችሁ ዋሽታችሁባቸዋል!!። ለመውሊድ ያለውን ደረጃና ትሩፋት ሳያውቁ ቀርተው ነው ያልሰሩት እኛ ደግሞ አውቀናል የምትሉ ከሆነ፣ ከነሱ ይልቅ ለመሀይምነት ተገቢዎቹ እናንተ ናችሁ!።» [ምንጭ:- አልመውሪዱ ዐዝቡ ዙላል…171] እንግዲህ ልብ በሉ! መውሊድን የጀመረው ነቢዩ ﷺ ለተላኩበት ጥርት ያለው ዲን እስልምና ጠላት የሆኑ፣ ለእስልምና እና ለሙስሊሞች ወደር የሌለውን ውለታ የዋሉትን አቢበክርንና ዑመርን (ረዲየላሁ ዐንሁም) የሚያከፍሩ፣ ንፁህና ጨዋ ለመሆኗ ከሰባት ሰማይ በላይ ቁርኣን ወርዶ የመሰከረላትን የታላቁን ነቢይﷺ ሚስት እናታችን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሃ) በብልግና የሚወርፉ፣ የኢስላም ሊቃውንቶች ከሀዲ በመሆናቸው ብይን የሰጡባቸው ሺዓዎች ናቸው የጀመሩት። ታዲያ እንዴት አዕምሮ ያለው አስተዋይ የነቢዩ ﷺ እና የባልደረቦቹ ወዳጅና አክባሪ፣ እውነተኛና የእውነተኛው ልጅ የተባለችውን እናቱን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሃ) የሚወድ እንዴት ጠላቶች የጀመሩትን ከሀዲያን ጥርት ያለውን እስልምናን ለማዳከም የሚንከባከቡትን "መውሊድ የሚባልን በእምነታችን የሌለን ቢድዐ አዲስ ፈጠራ የሆነን በዓል ያከብራል?!  #መውሊድ #Mawlid ✍🏻 #ኢብን_ሽፋ (t.me/ibnshifa

photo content

የዘመናችን ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢማም አል-አልባኒይ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ አሉ፦ "ሰሃቦች የነብዩን ልደት (መውሊድ) እስካላከበሩ ድረስ እኛም አናከብርም።" 📚«ሙተፈሪቃት» (270) https:
የዘመናችን ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢማም  አል-አልባኒይ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ አሉ፦ "ሰሃቦች የነብዩን ልደት (መውሊድ) እስካላከበሩ ድረስ እኛም አናከብርም።"
📚«ሙተፈሪቃት» (270)
https://t.me/semirEnglish

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ሂፍዝ በሴት ኡስታዛ ምፈልጉ ሳይሞላባቹህ ፈጥናቹ ተመዝገቡ 👇👇👇👇👇 @Salafiwaverrr

አሏህ ሁልጊዜ ላንቺ ትክክለኛውን ሰው ይመርጥልሻል፤ ምንም እንኳ ከብዙ የተሳሳቱ ምርጫዎች በኋላ ቢመጣም። በመጨረሻም ልክ እንደ አንቺ ካሉ፣ በተለይ በውስጠ ማንነታቸው አንቺን ከሚመስሉ ሰዎች ጋር ት
አሏህ ሁልጊዜ ላንቺ ትክክለኛውን ሰው ይመርጥልሻል፤ ምንም እንኳ ከብዙ የተሳሳቱ ምርጫዎች በኋላ ቢመጣም። በመጨረሻም ልክ እንደ አንቺ ካሉ፣ በተለይ በውስጠ ማንነታቸው አንቺን ከሚመስሉ ሰዎች ጋር ትገናኛለሽ። ሁልጊዜም ጥሩ ሰዎች እርስ በርሳቸው መገናኘታቸው አይቀርምና እወቂ።❤️ ኢንሻ አሏህ                           👉  ላንቺ ነው 🙌

ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህር ዳር ከነሲሐወች ጋር በ እጅና ጓንትነት አብረው ይሰራሉ። ከነሲሓወች ጋር አብረን አንሰራም የሚሉ እንቶኔወች ግን ሸይኻችን እያሉ ያሞኳሿቸዋል። አንድ ወፍጮ ባለ ሁለት ቋት እንደማለት ነው ባንድ ጎኖ በርበሬ በልለኛው ጎኖ ሽሮ እንደሚፈጨው። ለማንኛውም ስሌት እናስተካክል ወይ ነሲሐወችን አንወርፍ ወይም አጋሮቻቸውም ይወረፉ(ፍትሕ ላስተሳሰብ) https://t.me/abumuazhusenedris

የምትስማሙ👍
የምትስማሙ👍

👉 እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ! አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ! 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን 🎙

ጓደኞችሽ ሁሉ ኮ በፊት ከነበሩበት አህዋል ተቀይረዋል ኒቃባቸውን ለብሰዋል ሰለፊይም ሆነዋል ያንቺስ ጊዜ መቼ ነው? https://t.me/Abu_Umer1

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

photo content

"
ሪዝቃችን በአላህ እጅ ነው" 🎙ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁላህ🎙
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1