uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 405
Obunachilar
+4524 soatlar
+1107 kun
+77230 kun
Postlar arxiv
ዛሬ አንድ ወዳጄ ጋር ለዚያራ ሄጄ በነበረበት ቤቱ "Ebs Tv" ተከፍቶ አየው ደነገጥኩኝ። ድሮ ቲቪውን ሊገዛ ሲል አትግዝ ብዬው ነበር እሱም አታስብ ቁርአን ነው ምከፍትበት ብሎኝ ነበር አዎ የመጀመሪያው ሰሞን ያን ይከፍትበት ነበር ዛሬ ግን ቀስ በቀስ የማይሆኑ ቲቪዎች መክፈት ጀመረ እኔም ተቆጣውት ……… በአጭሩ ምን ልላቹ ፈልጌ ቤታቹ ቲቪ ያለ ሰዎች ብታስወግዱት ኸይር ነው ከመስለሃው መፍሰዳው ስለሚበልጥ።

ሰለፊይ ቤት ቲቪ ሊኖር አይገባም ይህ ነገር ቀስ በቀስ ሚስትን እና ልጆችን ያበላሻል🙌 https://t.me/Abu_Umer1

☝️አንድን ሰው የማክፈር መስፈርቶች 🎙በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ 0/ሐሚድ አለተሚይ ❴ሐፊዘሁሏህ❵ ➻ሼር ሼር አድርጋችሁ አድርሱላቸው •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ወላሂ ሰዉ ገንዘብ አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ወዳጅ አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ዝና አግኝቶ ዝናዉን ሊያጣ ይችላል ብዙ መልካም ነገሮች አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ነገር ግን ከሁሉም ማጣትን የሚያም ነገር ቢኖር አላህን መፍራት ተቅዋና የነበረን ኢማን ያ የትላንትና የነበረን ጠንካራ ኢማን ማጣት እና ትላንት ሰዎች ሙንከር ሲሰሩ ምንፀየፈዉ የነበረ ተግባር ዛሬ ላይ ምንም ነገር ሳይመስለን ስናልፍ ነዉ💔💔💔 አንዱ ወንድማችን ነው እንዲዚህ ያለው https://t.me/NasihaLishebab

🚫  ፈተናን እንዴት ድል ማድረግ እችላለሁ ?     ወንድሜ ሆይ ማወቅ ያለብህ ፈተናን የሸሸኸው ቀን ድል ያደረገህ መሆኑን ነው ። ፈተናን ድል ማድረግ የምትችለው ስትጋፈጠው እንጂ ስትሸሸው አይደለም ። ለዚህ ደግሞ በትእግስትና በፅናት ታገዝ ! ወደ ጌታህም ምህረት በመጠየቅ ተመለስ በአላህ ፈቃድ በፈተና ላይ ድል ትቀዳጃለህ !። http://t.me/bahruteka

نَصِيحَةٌ مِنِّي لَكَ አኪ ሀቢብ ኢላ መረሂመ ረቢ አብዛሀኛው ሴቶች ድሀ ናቸው እና ካገባህ ሀብታሟን መርጠህ አግባ ... የእውቀት እና የጸባይ ሀብታሟን አግባ !!! የተወሰደ🙌

✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅

ግጥም ሃሃ ገንዘብ አለው ብሎ ዲነ ጥፉን ማግባት ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፉት ለአንቺ ነው እህቴ🙌

ጌታችን ሆይ አንተ የፃፍከው ነው በኛ ላይ ሚደርሰው ። አንተ ጌታችን፣ ረዳታችን ነህ ። ባአንተ ላይ ከሚመኩ ባርያዎችህ አድርገን 🤲 ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉለት🙌 https://t.me/QuranForQalb https://t.me/QuranForQalb

🟢የተሳዳቢው አቡ ቀታዳህ ተዐሱብ 🟢ቡድንተኝነት እዚህ ያደርሳል 👉 አንዴ ወደላይ አንዴ ወደታች http://t.me/Abuhemewiya

ሙመይአዎች እናንተ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሃሚዲን ተሳደብን ብላቹ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እናንተ በተቃራኒው ሸይኹ ለኡማው እያስተዋወቃቹህ ነው እና "ነፃ የማስታወቂያ አገልግሎት" ስለምሰሩልን እናመ
ሙመይአዎች እናንተ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሃሚዲን ተሳደብን ብላቹ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እናንተ በተቃራኒው ሸይኹ ለኡማው እያስተዋወቃቹህ ነው እና "ነፃ የማስታወቂያ አገልግሎት" ስለምሰሩልን እናመሰግናለን🙌 የምስጋና መልእክቴን አድርሱልኝ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

👌 ወሳኝ ፈትዋ በተለይ ለሴቶችና ለወጣቶች ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ
✔️ እጅጌው ላይ ዚፕ ያለው ወይም እጅጌው ሽብሽብ የሆነ ጂልባብ መልበስ እንዴት ይታያል? ✔️ በአንድ ሴት ሌላ ወንድ አጅነብይ የሚሆንባት የልጁ እድሜው ስንት ሲደርስ ነው? ✔️ ሴት ልጅ ለመህረሞቿ ክፍት ማድረግ የሚፈቀድላት አካላቶቿ የትኞቹ ናቸው ? ✔️ አጅ ነብይ ወንድ በሌለበት ሴቶች ፀጉራቸውን መክፈት ይችላሉ ? ✔️ ቤተ ሰብ አውቆ ቃል ተጋብቶ መኖር ይቻላል ? ቃል ከተጋቡስ ከኒካህ በፊት ስጦታ መሰጣጠት ይቻላል ? ✔️ ኒቃብ ዋጂብ ነው ? እሺ ትምህርት ቤት ውስጥስ ? 👍 ሴት ልጅ ጅልባብ ለብሳ ፊቷን ከከፈተች የቱ ላይ ነው ውበቷ ?? 👌 ደሞ አንድ ሴት የህብረተ ሰብ አይደለችም የአንድ ባል ናት !! 🎤 ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Part 1 ባለፈው ሺዓ ና ቁርኣንዮች ወይም ተንዊሪዮች እትዮጵያን ገብተው እየበከሏት ነው ብያችሁ ነበር አይደል 🧶እሀው እነዚህ አዲስአበባ ላይ መስጂድ ሰርተው ዐቂዳቸውን እያስፋፉ ነው እዚህ ጋ ከርበላእን እያከበሩ የተቀረፀ ነውገና ት/ታቸውንም አሰማችሃለሁ ከሱና ወንድማችን አክመል ከFb የወሰድኩት ነው ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሱረቱል ካህፍ መቅራት + ሰለዋት ማውረድ እንዳትረሱ ጀማው🙌

ሸይኽ ሰአድ ረስላናንን በስንት አመታቹ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያያቹት? እኔ በ11አመቴ ነው በቲቪ ያየዋቸው ግንኮ ሱናን አውቄ አይደለም የሆነ ሰአት በየቤቱ ዲሽ መግባት የጀመረ ሰሞን ያኔ ነበር ያየዋቸው ለመጀመሪያ ጊዜ። ይሀው ዛሬ ላይ ሰለፊይ ሆኜ ኪታባቸውን ለመቅራት ዳእዋቸውን ለማዳመጥ በቃው እናንተስ በልጅነት እንደዚህ አይነት ትውስታ የላቹም?እስኪ አካፍሉን✍

ስማ ወንድሜ ውበት ጭንቅላት አይሆንም ስሚ እህቴ ገንዘብ ጭንቅላት አይሆንም ከማግባታቹ በፊት አስቡበት

የእህቶች መፈክር ኮኬሴን ሰራለው አፍጥሬን በላለው🙌

አዛኑ ናፈቀኝ hhhhh

ቁርዓን ቲላዋ #أحمد_بن_طالب ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉለት🙌 https://t.me/QuranForQalb https://t.me/QuranForQalb

ሱሁር ብሉ🙌