ምክር ለወጣቶች
前往频道在 Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
显示更多未指定国家未指定类别
7 388
订阅者
+924 小时
+1057 天
+76230 天
帖子存档
7 393
ሙመይአዎች እናንተ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሃሚዲን ተሳደብን ብላቹ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እናንተ በተቃራኒው ሸይኹ ለኡማው እያስተዋወቃቹህ ነው እና "ነፃ የማስታወቂያ አገልግሎት" ስለምሰሩልን እናመሰግናለን🙌
የምስጋና መልእክቴን አድርሱልኝ🙌
https://t.me/Abu_Umer1
7 393
👌 ወሳኝ ፈትዋ
በተለይ ለሴቶችና ለወጣቶች
ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ
✔️ እጅጌው ላይ ዚፕ ያለው ወይም እጅጌው ሽብሽብ የሆነ ጂልባብ መልበስ እንዴት ይታያል? ✔️ በአንድ ሴት ሌላ ወንድ አጅነብይ የሚሆንባት የልጁ እድሜው ስንት ሲደርስ ነው? ✔️ ሴት ልጅ ለመህረሞቿ ክፍት ማድረግ የሚፈቀድላት አካላቶቿ የትኞቹ ናቸው ? ✔️ አጅ ነብይ ወንድ በሌለበት ሴቶች ፀጉራቸውን መክፈት ይችላሉ ? ✔️ ቤተ ሰብ አውቆ ቃል ተጋብቶ መኖር ይቻላል ? ቃል ከተጋቡስ ከኒካህ በፊት ስጦታ መሰጣጠት ይቻላል ? ✔️ ኒቃብ ዋጂብ ነው ? እሺ ትምህርት ቤት ውስጥስ ? 👍 ሴት ልጅ ጅልባብ ለብሳ ፊቷን ከከፈተች የቱ ላይ ነው ውበቷ ?? 👌 ደሞ አንድ ሴት የህብረተ ሰብ አይደለችም የአንድ ባል ናት !! 🎤 ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseabhttps://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
7 393
Part 1
ባለፈው ሺዓ ና ቁርኣንዮች ወይም ተንዊሪዮች እትዮጵያን ገብተው እየበከሏት ነው ብያችሁ ነበር አይደል
🧶እሀው እነዚህ አዲስአበባ ላይ መስጂድ ሰርተው ዐቂዳቸውን እያስፋፉ ነው እዚህ ጋ ከርበላእን እያከበሩ የተቀረፀ ነውገና ት/ታቸውንም አሰማችሃለሁ
ከሱና ወንድማችን አክመል ከFb የወሰድኩት ነው
ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ🙌
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 393
ሸይኽ ሰአድ ረስላናንን በስንት አመታቹ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያያቹት?
እኔ በ11አመቴ ነው በቲቪ ያየዋቸው ግንኮ ሱናን አውቄ አይደለም የሆነ ሰአት በየቤቱ ዲሽ መግባት የጀመረ ሰሞን ያኔ ነበር ያየዋቸው ለመጀመሪያ ጊዜ። ይሀው ዛሬ ላይ ሰለፊይ ሆኜ ኪታባቸውን ለመቅራት ዳእዋቸውን ለማዳመጥ በቃው
እናንተስ በልጅነት እንደዚህ አይነት ትውስታ የላቹም?እስኪ አካፍሉን✍
7 393
ቁርዓን ቲላዋ
#أحمد_بن_طالب
ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉለት🙌
https://t.me/QuranForQalb
https://t.me/QuranForQalb
7 393
📢ማስታወሻ ነገ ሀሙስ አሹራ ነው እናም መፆሙን እንዳንረሳ ምክንያቱም የነገዋ
የአንድ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ያስምራልና
🚨 አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ አለ፦
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ ((ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል))ብለዋል።
📚 (ዘገባው የሙስሊም ነው።)
ላልሰሙት ሼር በማድረግ አስታውሷቸው🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 393
🔶#የኻሊድ ክብሮምን ዝንባሌ ግልፅ ማድረግ፣ ከጥመቱ ማስጠንቀቅና ቁርኣኒይ ከሚባሉት ጠማማ ተጣሪ (ሰባኪዎች) መሆኑን ማጋለጥ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultanComment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 393
አሁን እኛ ወንድ ነን?
ለትዳር ምርጫ ውስጥ ስንገባ ከላይ ከላይ ዲን ያላት ሀያእ ያላት እንላለን ውስጥ ውስጡን ግን ፊታን ፀጉሯን ሼፗን እንላለን
ያ አኺ ሚስት ወይንስ ሞዴል ነው የፈለከው?
ደግሞኮ ከሚደብረው ባህሪያችን በዲኗ በመንሃጇ ደካማ የሆነችን ልጅ ለመልክ ብለን እናገባለን ነገር ግን በዲኗ ጠንካራ በመንሃጇ ጠንካራ የሆነችን ልጅ ትንሽ የመልክ ጉድለት ስላለበት እንዘላታለን💔
ቆይ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም"በዲን ባለቤቷ ላይ አደራ" አልነበርዴ ያሉን? እና እንዴት የዲን የሀያእ ባለቤት የሆነችዋን ትተን ስለዲን ስለመንሃጅ እውቀት የሌላትን ሴት እናገባለን? ደግሞኮ ከዚህ የከፋው አህለል ቢደአ ጋር ደርስ ምትጣድንም ሴት ምንመኘው ነገር አለ። ተው እሷ ትቅርብህ ስንባል ደግሞ"ባክህ ሴት በቧሏ ዲን ላይ ነች እኔ ቀጥ ለጥ አርጌ ሰለፊይ አደርጋታለው" እንላለን።ቆይ ማነው ሂዳያን በአንተ እጅ ያደርገው የወደድከውን አካል እንድትመራ?
እረ ሼም ነው ከሰለፊይ ወንድ ይሄ አይጠበቅም በቃ ትንሽዬ መልክ ካላት ለመብቃቃት ሰለፊዪ ሴት ከሌሎቹ ሴቶች እጥፍ ትሻላለች🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 393
«አላህ ሆይ ... በሆዴ ያለው ጽንስ መከራዬን የሚያበዛው ከሆነ ከመወለዱ በፊት ወዳንተ ውሰደው!»
የነፍሰ ጡሯ እናት የጭንቀት ጥሪ!
ትናንት ለሌላ የሚተርፍ የተመቸ ኑሮ ያሳለፉ ፣ በትዳራቸው ጥረውና ግረው ያፈሩት የራሳቸው ቤትና መኪና የነበራቸው ጥንዶች ነበሩ። ዛሬ ግን ከሁለት ዓመት ወዲህ ያ ሁሉ ተቀይሮ መኖሪያ ቤታቸው ፈርሷል። የ31 ዓመቷ ወጣትና የአራት ልጆች እናት ሮዛ ቤኛ ጉርሜሳ አሁን አምስተኛ ልጇን ለመውለድ በሰባተኛ ወር እርግዝና ላይ ትገኛለች።
የገጠማቸው መከራ ግን በዚህ አላበቃም። ባለቤቷ የተሻለ ህይወት ለመምራት በማሰብ እጁ ላይ የነበረውን መኪና ቢሸጥም እዚህ ለመግለጽ አስፈላጊ ባልሆነ ሁኔታ ገንዘቡን በማጣቱ መላው ቤተሰብ በድንገት ችግር ላይ ወደቀ። የሚበሉት እና የሚጠጡት ጠፋ። የልጆቻቸውን የትምህርት ቤት ክፍያ ለመሸፈን መጀመሪያ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ቀጥሎም ፍሪጅና ጠቃሚ የተባሉ የቤት ዕቃዎቻቸውን ሁሉ ሸጠው ጨርሰዋል። አሁን ግን ነገሮች ሁሉ ተደራርበው መውጫ አጥተዋል።
ሮዛ ያሳለፉትን ፈተና እና አሁን ያለችበትን የህይወት አጣብቂኝ በእንባ እየታጠበች እንዲህ ገልጻልኛለች ፦
«ባለቤቴም ሁሉ ነገር ጨለመበት። በጣም ስንቸገር የባለቤቴ እናት ቤት ልጆቼን አስቀምጬ ልወልድ ቤተሰቦቼ ወዳሉበት አዶላ ሄድኩ። በችግራችን ላይ የስምንት ወር የቤት ኪራይ ተጠራቅሞብኝ እያለ እርግዝና ተፈጠረ። ማስወረድና አላህን ማስቆጣት አልፈለኩም። አከራዮቻችን ደግሞ አላህን ፈሪዎችና እጅግ በጣም ታጋሾች ናቸው። ብዙ ዕድል ሰጥተውናል። አሁን ግን ዛሬ ነገ ሳንል ዕቃዎቻችንን እንድናወጣ ነግረውናል። ወልጄ የምገባበት ቤት የለኝም።»
«ዛሬ ብሶት ውስጤን ሲያቃጥለው እንባ በጉንጮቼ መንታ መንታ እየወረዱ 'አላህ ሆይ ... በሆዴ ያለው ጽንስ መከራዬን የሚያበዛው ከሆነ ከመወለዱ በፊት ወዳንተ ውሰደው!' ብዬ በአላህ ላይ ድንበር አልፌ ነበር።
«በዚህ ልክ አንድም ቀን የሰው ፊት አያለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም። የልጅነት ልጆቼን ሳልለያቸው ሰርቼ እንዳሳድጋቸው እባክህን የሚቻልህን ሁሉ ሞክርልኝ። የሲንጀር (የስፌት) ሙያ አለኝ። እሱኑ ገዝቼ ሺቲም ሆነ አሮጌ ልብስ እየሰፋሁ ልጆቼን ማሳደግ እችላለሁ። አሳዳጊው አላህ ነውና»
ወዳጆቼ ፣ አንዲት እናት ይህንን ያህል ተስፋ አስቆራጭ ቃል እንድትናገር የሚያደርግ የጭንቀት ሸክም በትከሻዋ ላይ ሲጫን ዝም ብሎ ማየት አይቻልም። ይህ ቤተሰብ የሚለምነን ቆመው የሚሰሩበትን መነሻና ይህች እናት በሰላም የምትወልድበት የወሊድ ጊዜ መጠለያ ነው።
ለእህታችን ሮዛ የሚያስፈልገው ጠቅላላ ገንዘብ እንደሚከተለው ተሰልቷል፦
1) ለዘመናዊ ሲንጀር (የስፌት መኪና) መግዣ፦ 80,000 ብር
2) ለ 8 ወር የተጠራቀመ የቤት ኪራይ መክፈያ፦ 56,000 ብር
አጠቃላይ የሚያስፈልገው 136,000 ብር ብቻ!
ከዚህ በታች ባለው የእሷ አካውንት የአቅማችሁን ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ:-
ROZA BEGNA GURMESSA
CBE :- 1000361526938
📞 +251932711813
7 393
እውነተኛ አማኝ ከአላህ ተስፋ አይቆርጥም.... እነዛ ከአላህ ራህመት ተስፋ የሚቆርጡን ከሀድያን ህዝቦች እንጂ ሌላ አይደሉም!
https://t.me/QuranForQalb
