uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 388
Obunachilar
+924 soatlar
+1057 kun
+76230 kun
Postlar arxiv
የዘንድሮዉ ክረምት ላይ አዳማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የሚጠሰው የኪታብ ኮርስ ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው ! ①· በአቂዳ (المختصر في أصول الأعتقاد)ሊሰእዲይ ②በሲራ (ኹላሰቱ ኑሩል,
የዘንድሮዉ ክረምት ላይ አዳማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የሚጠሰው የኪታብ ኮርስ ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው ! ①· በአቂዳ (المختصر في أصول الأعتقاد)ሊሰእዲይ ②በሲራ (ኹላሰቱ ኑሩል,የቂን) ③·በቀዋኢድ (አል ቀዋኢዱል ፊቅሂያ) ሊሰእዲይ ④ በአዳብ (መንዙመቱ ታኢየህ ሊልአልቢሪይ) 5 " (ሙተሚመቱል ኣጁሩሚየህ) 6 "አቂደቱ አሰለፍ አስሓቢል ሐዲስ አሳቡኒይ ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከ8:00 እስከ 10:00 እና 3:00-4:00 ነው ደርሱ የሚጀምረው በአሏህ ፍቃድ የዛሬ ሳምንት ሰኞ ሰኔ 29/ 2018 ነው ቦታ አዳማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ join⬇️⬇️teegram ቻናል https://t.me/ibnuu_teymiyah https://t.me/ibnuu_teymiyah

ሱብሃነሏህ ሀያእ አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነው ሰው ገባ‼️ ከዚያም ፊቷን ስትሸፍን ይህ ሰው እኮ ማየት አይችልም አሏት?‼️ እንዲህ አለች፡ እሱ ባያየኝ፣ እኔ አየዋለሁ አይደለ!‼️ 📚{{الإ
ሱብሃነሏህ ሀያእ አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነው ሰው ገባ‼️ ከዚያም ፊቷን ስትሸፍን ይህ ሰው እኮ ማየት አይችልም አሏት?‼️ እንዲህ አለች፡ እሱ ባያየኝ፣ እኔ አየዋለሁ አይደለ!‼️ 📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}} https://t.me/NasihaLishebab

King & Queen🙌
King & Queen🙌

ምንድነው ሚውጥሽ? https://t.me/Abu_Umer1
ምንድነው ሚውጥሽ? https://t.me/Abu_Umer1

ምክር ላንቺ አዎ ላንቺ🫵 ሰለፍይ ሁነሽ አርአያዎቼ ኡሙል ሙዕሚናት ናቸው እያልሽ ሰሀቢያት ናቸው በአፍ ብቻ አደለም በተግባርም ነው ኡኽታየ አንዳድ እህቶች አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ትዳር ሲጠየቁ ሁለተኛ እንዳታገባብኝ ሸርጤ ነው ሚሉ አሉ አሁን እሄ ምን ይሉታል አላሁሙስተአን ሸሪዓውኮ የሁላችሁንም ሀቅ መወጣት ሚችል ከሆነ ፈቅዶለታል ገና ከአንደኛው ሳትገቢ ለወደፊቱ ሁለተኛ እንዳታገባብኝ ለምን ትያለሽ ስንት እህቶቻችን ሰለፍይ እየጠበቁ እድሚያቸው የሄደ እድሜየ ከሚሄድ ብለው ከሰለፍይ ውጭ ከሚያገቡ 2,3,4 ቢያገባ አይሻልም ? በይ እህቴ አስቢበት በደንብ‼️ https://t.me/Nasiha_forSelefiyyah

አልሀምዱሊላህ ድስ የሚል ዜና እህታችን ለይላ ኑርሰቦ እንኳንም ለሀገሯ በቃች
አልሀምዱሊላህ ድስ የሚል ዜና እህታችን ለይላ ኑርሰቦ እንኳንም ለሀገሯ በቃች

✍አንድ ሰው ወደ ሀሰን አል-በስሪ መጣና፦ «አባ ሰዒድ ሆይ! እኔ እኮ አላህን አምጸዋለሁ፣ ወንጀልም እሰራለሁ፤ ነገር ግን አላህ ሲቀጣኝም ሆነ ከኸይር ሲከለክለኝ አላየሁም!» አላቸው። ሀሰን አል-በ
✍አንድ ሰው ወደ ሀሰን አል-በስሪ መጣና፦ «አባ ሰዒድ ሆይ! እኔ እኮ አላህን አምጸዋለሁ፣ ወንጀልም እሰራለሁ፤ ነገር ግን አላህ ሲቀጣኝም ሆነ ከኸይር ሲከለክለኝ አላየሁም!» አላቸው። ሀሰን አል-በስሪም እንዲህ አሉት፦ «ልጄ ሆይ! አላህ አንተ ሳታውቅ ስንት ጊዜ ቀጣህ?! እርሱን በብቸኝነት የመለመንንና የማናገርን (የዒባዳን) ጣዕም አልከለከለህምን?!» ብለው መለሱለት። 📕جامع العلوم والحكم - لابن رجب الحنبلي https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ጀግና ማለት ያ ነው ✍🏻 〰〰〰〰〰〰〰 ለድኑ የሞተ ታማኝ እውነተኛ፣ ተውሂድን በመማር ሊት ቀን እማይተኛ፣ ሰለፈዩ ወጣት የተውሂድ አረበኛ፣ ተፈልጓ ቢገኝ በዚህ ዘመን በኛ፣ በቃሉ የሚገኝ ታማኝ እውነተኛ፣ ቃል እሩስል ብሎ የማያጭበረብር፣ ለራሱ አላማ ሲል ድኑን የማይስበር፣ ከቢደአ አጃወች እራሱን አርቆ፣ የሰለፈች መንሀጅ መረጃን አጥብቆ፣ ካስመሳይ ሰወች ጋር እጅጉን እርቆ፣ የተውሂድን ልጓም የያዘው አጥብቆ፣ አጭበርባሬ ወዶች እጅግ ያልተጠጋ፣ በማጭበርበር ጩቢ ሴቶችን ያልወጋ፣ በድን ሽፈን ገብቶ ሴት ያላታለለ፣ ከጥላት አለጋ የተከላከለ፣ ጀግና ማለት ይህ ነው ለድኑ ያደረ፣ በተውሂድ ጉዳይ ላይ ያልተደራደረ ፣ ወሸትን የማያውቅ ለእውነት ያደረ፣   ማልከም ጉዞ መልካም አዳር የሽኝት ፕሮግራም የተገጠመ ነው https://t.me/NasihaLishebab

አንዱ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ… «ሶላት እየሰገድኩ ከፊቴ አንበሳ ቢያልፍ ሶላቴን መቀጠል አለብኝ ?» በማለት ሸይኹን ጠየቃቸው። እሳቸውም፦ «አብሽር ውዱእ ካላስፈታህ መቀጠል ትችላለህ» አሉት። ሃሃሃ

🌺ሀዲስ
​«إِنَّ اللَّهَ لاَ يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَأَمْوَالِكُمْ، وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ»
​"አላህ ወደ መልካችሁ (ገጽታችሁ) እና ወደ ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም፤ ነገር ግን ወደ ልቦቻችሁ እና ወደ ሥራዎቻችሁ ይመለከታል።"

መልካቹ አስተሳሰባቹን በውበት እንዳይበልጠው ትክክለኛው ውበታቹ ያለው አስተሳሰባቹ ላይ እንጂ ፊታቹ ላይ አይደለም🙌

ዛሬ አንድ ወዳጄ ጋር ለዚያራ ሄጄ በነበረበት ቤቱ "Ebs Tv" ተከፍቶ አየው ደነገጥኩኝ። ድሮ ቲቪውን ሊገዛ ሲል አትግዝ ብዬው ነበር እሱም አታስብ ቁርአን ነው ምከፍትበት ብሎኝ ነበር አዎ የመጀመሪያው ሰሞን ያን ይከፍትበት ነበር ዛሬ ግን ቀስ በቀስ የማይሆኑ ቲቪዎች መክፈት ጀመረ እኔም ተቆጣውት ……… በአጭሩ ምን ልላቹ ፈልጌ ቤታቹ ቲቪ ያለ ሰዎች ብታስወግዱት ኸይር ነው ከመስለሃው መፍሰዳው ስለሚበልጥ።

ሰለፊይ ቤት ቲቪ ሊኖር አይገባም ይህ ነገር ቀስ በቀስ ሚስትን እና ልጆችን ያበላሻል🙌 https://t.me/Abu_Umer1

☝️አንድን ሰው የማክፈር መስፈርቶች 🎙በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ 0/ሐሚድ አለተሚይ ❴ሐፊዘሁሏህ❵ ➻ሼር ሼር አድርጋችሁ አድርሱላቸው •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ወላሂ ሰዉ ገንዘብ አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ወዳጅ አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ዝና አግኝቶ ዝናዉን ሊያጣ ይችላል ብዙ መልካም ነገሮች አግኝቶ ሊያጣ ይችላል ነገር ግን ከሁሉም ማጣትን የሚያም ነገር ቢኖር አላህን መፍራት ተቅዋና የነበረን ኢማን ያ የትላንትና የነበረን ጠንካራ ኢማን ማጣት እና ትላንት ሰዎች ሙንከር ሲሰሩ ምንፀየፈዉ የነበረ ተግባር ዛሬ ላይ ምንም ነገር ሳይመስለን ስናልፍ ነዉ💔💔💔 አንዱ ወንድማችን ነው እንዲዚህ ያለው https://t.me/NasihaLishebab

🚫  ፈተናን እንዴት ድል ማድረግ እችላለሁ ?     ወንድሜ ሆይ ማወቅ ያለብህ ፈተናን የሸሸኸው ቀን ድል ያደረገህ መሆኑን ነው ። ፈተናን ድል ማድረግ የምትችለው ስትጋፈጠው እንጂ ስትሸሸው አይደለም ። ለዚህ ደግሞ በትእግስትና በፅናት ታገዝ ! ወደ ጌታህም ምህረት በመጠየቅ ተመለስ በአላህ ፈቃድ በፈተና ላይ ድል ትቀዳጃለህ !። http://t.me/bahruteka

نَصِيحَةٌ مِنِّي لَكَ አኪ ሀቢብ ኢላ መረሂመ ረቢ አብዛሀኛው ሴቶች ድሀ ናቸው እና ካገባህ ሀብታሟን መርጠህ አግባ ... የእውቀት እና የጸባይ ሀብታሟን አግባ !!! የተወሰደ🙌

✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅

ግጥም ሃሃ ገንዘብ አለው ብሎ ዲነ ጥፉን ማግባት ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፉት ለአንቺ ነው እህቴ🙌

ጌታችን ሆይ አንተ የፃፍከው ነው በኛ ላይ ሚደርሰው ። አንተ ጌታችን፣ ረዳታችን ነህ ። ባአንተ ላይ ከሚመኩ ባርያዎችህ አድርገን 🤲 ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉለት🙌 https://t.me/QuranForQalb https://t.me/QuranForQalb