uz
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 293
Obunachilar
-524 soatlar
+1227 kun
+79230 kun
Postlar arxiv
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም ፈጅር ......... ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት ፣ ለነፍስህ መርጊያ ናት፣ 💐 الصلاة خير من النوم 💐 ا
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም    ፈጅር .........      ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስህ መርጊያ ናት፣             💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች        🦋 ተነሱሱሱሱ            

🌺🌺 ረሱል ሰላሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚ ብለዋል የፈጅር ሰላት በጀመአ መስገድ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን አያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያህ ሁለት ረከዐ ሰላት የሰገደ ልክ እንደ ሐጅ እና
🌺🌺        ረሱል ሰላሁ አለይሂ ወሰለም                   እንደዚ ብለዋል የፈጅር  ሰላት በጀመአ መስገድ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን አያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያህ ሁለት ረከዐ ሰላት የሰገደ ልክ እንደ  ሐጅ እና ዑምራ አጅር አለው       ሙሉ ። ሶሂህ አልጃሚዕ 6346   🌺በጌታህ ፊት ቆመህ ሱጁድ ወርደክና🌺    🌺ዱአ አድርገህ እስከለመንከው ድረስ 🌺        🌺ያጣከው ምንም ነገር የለም።🌺        አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡ #وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ 🌹🦋መልካም ለይል ይሁንላችሁ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

ምን ቢለፋ ኸይርን ወዶ ቀኑን ቢፆም ለይሉን ሰግዶ ሁሉን ቀድሞ ቢጓዝ ማልዶ ሀጅ ቢያደርግ መካ ሂዶ ያለተውሂድ ሁሉም ባዶ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejash
ምን ቢለፋ ኸይርን ወዶ ቀኑን ቢፆም ለይሉን ሰግዶ ሁሉን ቀድሞ ቢጓዝ ማልዶ ሀጅ ቢያደርግ መካ ሂዶ ያለተውሂድ ሁሉም ባዶ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ እሷ አትጠራጠር ነኝ አለችው ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ ነገር ግን የለም ለምን ዋሸሸኝ ሲላት
በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ እሷ አትጠራጠር ነኝ አለችው ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ ነገር ግን የለም ለምን ዋሸሸኝ ሲላት ልትሸመጥጠው ስትሞክር አጅሬ ለካ ሪከርድም ነበረው ቀጥታ ሪከርዱ አሰማት ይዞ ሔዶ ለአባቷ አስረከባት ሌላ ሰው ምክንያቱ ሊጠይቁት ሲሉ አባቷ ብቻ ያውራኝ አለ አሁን እሱ ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው አላህ ይጠብቀን ከFB የተወሰደ https://t.me/Abu_Umer1

ሰላት ከመስገድ የሚከለክሉት ሁኔታዎች ሀይድ እና ኒፋስ(የወሊድ ደም) ናቸው እና አንተ የትኛው ሁኔታ ላይ ሆነህ ነው መስጊድ ሄደህ የማትሰግደው ? ሃሃሃ https://t.me/NasihaLishebab

በጅንጀና አግኝቶሽ እዲያከብርሽ ፈልገሽ ነበርን? ነቃ በይ🙌

✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ነው

"አንዲት ሴት ኒቃብ ስትለብስ፣ ሰዎች በሁሉም የሃይማኖት ዘርፎችና ጉዳዮች ላይ እውቀት እንዳላት ያስባሉ። •በአንድ ነገር ላይ ጠይቀዋት ካላወቀችው፦ 'እንዴት ኒቃብ ለብሰሽ አታውቂም?' ይሏታል። •ስ
"አንዲት ሴት ኒቃብ ስትለብስ፣ ሰዎች በሁሉም የሃይማኖት ዘርፎችና ጉዳዮች ላይ እውቀት እንዳላት ያስባሉ። •በአንድ ነገር ላይ ጠይቀዋት ካላወቀችው፦ 'እንዴት ኒቃብ ለብሰሽ አታውቂም?' ይሏታል። •ስህተት እንኳ ብትሰራ፦ 'ይህች ናት ኒቃብ የለበሰችው? ብታወልቀው ይሻላት ነበር!' ይላሉ። በእነሱ ላይ እንዲ መሆን ተገቢ አይደለም፤ ኒቃብ የተቅዋ ልብስ እንጂ የፈትዋ ልብስ አይደለምና! ኒቃብ የለበሰች ሴት የእናቶቻችንን ፈለግ ለመከተል እየሞከረች ያለች ናት፤ ነገር ግን እሷም ሰው እንደመሆኗ ትክክል ትሰራለች፣ ትሳሳታለችም።" ┅┅┅┅┅┅✾⟅🌸⟆✾┅┅┅┅┅┅    https://t.me/nejashi_nejashi 

የማለዳ ስንቅ
@Sakinah_Quran_post

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

አል -ፈታዋ
➾ ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት? ➾ በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል? ➾ ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የጭንቀት ችግር መፍትሄው ምንድነው? ➾ አንድ ሰው ከእስልምና ወጥቶ (ሙርተድ ሆኖ) ሲመለስ የቀድሞ ስራዎቹ ምን ይሆናሉ? ይፃፍለታልን? ምንስ ማድረግ ይጠበቅበታል? ➾ ወንድ ሲያልፍ ሴቶች መቆም አለባቸው የሚለው ባህል ከእስልምና እይታ አንጻር እንዴት ይታያል?
🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)   ከታች ያለውን ሊንክ ገብተው ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/rvTAvrXZYk4?si=TvYfQqo6NFoED87L
ሰብስክራይብ ማድረግና ✍ኮመንት አይረሳ
ሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም
ቴሌግራም ቻናል👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa

ዋ ጥፋቴ ‼️ ሙዚቃ ለምታዳምጥ ወንድሜ/ እህቴ ወላሂ ይሄንን ታሪክ አንብበውና ማዳመጥህን  ካላቆምክ  ወላሂ ውስጥህን ፈትሸው ‼️‼️ #አንድ #ሸይኽ ምን ይላሉ... ከፈጅር ሰላት ቡሀዋላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል * 🍃ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው አዛውንት ብቅ ይላሉ .... ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል ቤት ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ ጊዜም ደጋጌሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት ምን ትላለች የህች ወጣት ልጅ...*ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡ ወእንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል .... "ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት 🔥🔥🔥🔥መቀመጫዬን እያየሁት ነው...........ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት ነው፡፡** ይህን እየተናገረች ዱንያን ለቃ አኺራ ሄደች. ያአላህ , መጨረሻዋ ለምን እንዳላማረ ስጠይቃቸው እንዲህ ሲሉ መለሱልኝ... ✔️ዱንያ ላይ እያለች በሙዚቃ ፍቅር ያበደች ነበረች አሉኝ... #በቁርአን ቦታም ሙዚቃን ታዳምጥ እንደነበር ነገሩኝ... ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በቁርአን ቦታ የሙዚቃ ፍቅር ሊያሳብደን ነው፡፡ ✔️አንድ ዶክተር ምን ይላል... ሆስፒታላችን ውስጥ ወደ 24 ሰዎች ሞተዋል ከ24 አንዱ ብቻ ነበር ሸሀዳ ይዞ የሞተው፡፡ ሱብሀነላህ ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን ያረብ...!!!   ሁላችንም ሼር በማድረግ ቢያንስ በኛ ምከንያት 1ሰው ቢመለስ ትልቅ የሆነ አጅር ነውና ከአላህ ዘንድ ምናገኘው ሁላችንም እናሰራጨው። ታሪኩ የተወሰደው የሙዚቃን አስከፊነት ከሚናገር ጽህፈት ውስጥ  የተወሰደ ነው።                          ابو مروان.        ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123

የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው ይባላል በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና በቤቱ ያለችው ሚስቱ አንተ ግን ሁለቱም የለህም😁 copy
የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው  ይባላል በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና በቤቱ ያለችው ሚስቱ አንተ ግን  ሁለቱም የለህም😁 copy

አህባሽ እኮ ወይ ለሀይማኖቱ አይሆን ወይ ለራሱ አይሆን ወይ ለቤተሰቦቹ አይሆን ወይ ለሀገሩ አይሆን ዝም ብሎ የባከነ እና የተብከነከነ የሆነ የኢስላምና የሙስሊሞች ጠላት የአይሁድ አሽክሮች።
አህባሽ እኮ ወይ ለሀይማኖቱ አይሆን ወይ ለራሱ አይሆን ወይ ለቤተሰቦቹ አይሆን ወይ ለሀገሩ አይሆን ዝም ብሎ የባከነ እና የተብከነከነ የሆነ የኢስላምና የሙስሊሞች ጠላት የአይሁድ አሽክሮች።

ፈገግታ ከቁምነገር ጋር ~ ሰኞ ጁሙዓ የሆነበት ሁለተኛ ሚስት ፈላጊ አጠር ያለ ለፈገግታ የሚሆን ገጠመኝ ። ከሱረቱ ሳፋት የቁርኣን ትርጉም ቀንጨብ ተደርጎ የተወሰደ ። 🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳህ አላህ ይጠብቀው! http://t.me/bahruteka

የቀን ገቢህ ስንት እንዲሆን ትፈልጋለህ? 5000 ወይስ 100,000 ወይስ 3 ሚሊዬን?? ~ - አንድ ገፅ (ፊት) ቁርአን ስትቀራ 5,000 አጅር ታገኛለህ። - አንድ ጁዝ ብትቀራ ደግሞ 100,000 (መቶ ሺህ) አጅር ታገኛለህ። - ቁርአን ስትጨርስ (1 ጊዜ ስታኸትም) 3 ሚሊዬን አጅር ታገኛለህ። ቁርአን ከመቅራት ከተሳነፍክ ይችን አስታውስ! https://t.me/AbuYehyaAselefy

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧

+2
ገጠር ላይ አንድ ሙስሊም ወንድማችን ቤቱ ሊወድቅ ነው በዛላይ ዙሪያው እንዳለ ክፍት ነው ለመስራት አቅም የለውም ልጆቹም ገና ትናንሽ ናቸው ክረምቱ በጣም ከባድ ነው እንደ ሙስሊም ወንድምነታችን የአቅማችንን እናድርግ ማገዝ የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ማስገባት ትችላላቹህ 1000029611495 Feyid Ahmed Ali አቢሲኒያ 41186787 አዋሽ 01425275738000 ደረሰኝ በዚህ ላኩ 👉 @Mujahid_Selefi

#ኒቃብ🌹 ብቻ ይሄንን ልብስ ለብሳ ሀያእ ካላት እኔ ለአሏህ ብዬ ከልቤ ነው ማከብራት
#ኒቃብ🌹 ብቻ ይሄንን ልብስ ለብሳ ሀያእ ካላት እኔ ለአሏህ ብዬ ከልቤ ነው ማከብራት