ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 285
Obunachilar
+924 soatlar
+1557 kun
+81630 kun
Postlar arxiv
7 285
የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
ውሎህን በዚክር ጀምር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
ፈዘኪር
https://t.me/nejashi_nejashi
7 285
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው
ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ
አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም እነደመጀመሪያው ገለሰብ ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ
የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች
የትወልድ ባታ ጉንችሬ ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን
ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን +966550745238
የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን
7 285
ሰለፎች ቀደምቶች እንዲህ ነበሩ…
———
በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የነበራቸው ጥንካሬ!!
قال ابن بطة -رحمه الله - في الإبانة ص ٢٦٢
(ولا تشاور أحداً من أهل البدع في دينك، ولا ترافقه في سفرك، وإن أمكنك أن لا تقربه في جوارك. ومن السنة مجانبة كل من اعتقد شيئاً مما ذكرناه - أي من البدع - وهجرانه والمقت له، وهجران مَنْ والاه ونصره وذبَّ عنه وصاحبه وإنْ كان الفاعل لذلك يظهر السنة!)
ታላቁ ኢማም 387 ዓ.ሂ ላይ የሞቱት አቢ ዐብደላህ ዑበይዲላህ ቢን ሙሀመድ ኢብኑ በጠህ አል-ዑክበሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከቢድዐህ ባለቤት የሆነን አንድም ሰው በዲንህ ጉዳይ አታወያይ!። በጉዞህ ላይም ጓደኛ አታድርገው፣ ከተመቻቸልህም በጉርብትና አትጠጋው። ከሱንናው የሚታወቀው ቢድዐን እምነት አድርጎ ከያዘ አካል መራቁ ነው። እሱንም በማኩረፍ መቅጣቱ ነው። ይልቁንም እርሱን የሚወዳጅን፣ የሚረዳንና ለእርሱም ጥብቅና የሚቆምን፣ እንዲሁም ባል ደረባ አድርጎ የሚይዝን መራቅ ነው። ይህን የሚያደርገው አካል ሱናን የሚያንፀባርቅ አካል ቢሆን እንኳ።” [አል-ኢባና 262]
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 285
ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትን ባል ትወዳለች...
ባሏ ዘንድ እንዴ ህፃን መሆን መቅበጥ ያምራታል
ልክ በአባቷ ትኬሻ ላይ መውጣት መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትኬሻ መውጣት መውረድ መጫወት ያምራታል!!
ያኔ በትካሻህ ስትረማመድ ስትዘል እንዴት ብትንቀኝ ነው የሷ መጫዋቻ ነኝ እንዴ ብለህ ክብርህ የተነካ የተዋረድክ መስሎህ እዳትጮህባት አደራ!? በዚህ ጉዳይ እንደ ህፃን ያደርጋታል ተፈጥሮም ጭምር ስለሆነ በተቻለህ በዚህ ጉዳይ አቅባጭ ባል ሁንላት !
7 285
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
7 285
✨ የዕውቀት (ኢልም) እውነተኛ ምስጢር ✨
«ኢልም የሚገኘው በጠንካራ ሂፍዝ ወይም በላቀ ማስተዋል ችሎታ አይደለም፤
ኢልምማ — ከአላህ ጋር በምትኗኗርበት እውነተኝነት (አስ-ሲድቁ መዐላህ) የሚገኝ የልብ ብርሃን ነው!»
https://t.me/Abu_Umer1
7 285
7 285
ማነው ትክክል
እሱ ልትዳር ሲጠይቃት ምን አለህ ስትለው ምንም የለኝም የስራ ሞራል አለኝ አንቺን ግን ማስተዳደር አያቅተኝም
ብዙም ሳታቅማማ ተስማማች
...ከተጋቡ በኋላ ግን ያልጠበቀችው ነገር አጋጠማት
... አጅሬ ለካ ቤትም መኪናም አለው የጨሰም ነጋዴ ነው
አላህ ፍቅርን በፍቅር ይጨምርላቸው እውነተኛ ታሪክ ነው
7 285
ዲሞክራሲ ያመጣልን ነገር ቢኖር የኩፍር እና የወንጀል የበላይነትን ነው
እና እንዴት ነው በእስልምና ስም በኡስታዝ ስም ተደብቀው ወደ ዲሞክራሲ የሚጣሩ አካላትን(ኢኽዋኖች) ጋር ሄዶ የሚወዳጅን አካል ሰለፊይ እያላቹ የምጠሩት?
ሰለፊይ ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰዎች የጠራች ነች🙌
❌#መጅሊስ
❌#ኢብኑ_መስኡድ_ኢስላሚክ_ሴንተር
❌#ነሲሃ_ቲቪ
https://t.me/Abu_Umer1
