fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 285
مشترکین
+924 ساعت
+1557 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇 وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                ፈዘኪር                        https://t.me/nejashi_nejashi

ቀናችንን  በ ቁርአን እንዝጋ የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ🫀

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም እነደመጀመሪያው ገለሰብ ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች የትወልድ ባታ ጉንችሬ ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን +966550745238 የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን

እህቶች ተመዝገቡ 👉@Mujahid_Selefi
እህቶች ተመዝገቡ 👉@Mujahid_Selefi

ይሄን አቋም ስለያዝንኮ ነው "ለተሚይ" እያሉ ስማችን ለማጥልሸት ሚሞክሩት እነ ኢብኑ ሙነወር እና አምሳዮቹ👎 አላህ ይምራቸው🤲

ሰለፎች ቀደምቶች እንዲህ ነበሩ… ——— በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የነበራቸው ጥንካሬ!! قال ابن بطة -رحمه الله - في الإبانة ص ٢٦٢ (ولا تشاور أحداً من أهل البدع في دينك، ولا ترافقه في سفرك، وإن أمكنك أن لا تقربه في جوارك. ومن السنة مجانبة كل من اعتقد شيئاً مما ذكرناه - أي من البدع - وهجرانه والمقت له، وهجران مَنْ والاه ونصره وذبَّ عنه وصاحبه وإنْ كان الفاعل لذلك يظهر السنة!) ታላቁ ኢማም 387 ዓ.ሂ ላይ የሞቱት አቢ ዐብደላህ ዑበይዲላህ ቢን ሙሀመድ ኢብኑ በጠህ አል-ዑክበሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከቢድዐህ ባለቤት የሆነን አንድም ሰው በዲንህ ጉዳይ አታወያይ!። በጉዞህ ላይም ጓደኛ አታድርገው፣ ከተመቻቸልህም በጉርብትና አትጠጋው። ከሱንናው የሚታወቀው ቢድዐን እምነት አድርጎ ከያዘ አካል መራቁ ነው። እሱንም በማኩረፍ መቅጣቱ ነው። ይልቁንም እርሱን የሚወዳጅን፣ የሚረዳንና ለእርሱም ጥብቅና የሚቆምን፣ እንዲሁም ባል ደረባ አድርጎ የሚይዝን መራቅ ነው። ይህን የሚያደርገው አካል ሱናን የሚያንፀባርቅ አካል ቢሆን እንኳ።” [አል-ኢባና 262] ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ስሜት መከተል መጨረሻው ይሄ ነው ከንደዝህ አይነቱ አይን ያወጣ ጥመት አላህ ይጠብቀን

ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትን ባል ትወዳለች... ባሏ ዘንድ እንዴ ህፃን መሆን መቅበጥ ያምራታል ልክ በአባቷ ትኬሻ ላይ መውጣት መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትኬሻ መውጣት መውረድ
ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትን ባል ትወዳለች... ባሏ ዘንድ  እንዴ  ህፃን  መሆን መቅበጥ ያምራታል ልክ በአባቷ ትኬሻ ላይ መውጣት  መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትኬሻ መውጣት መውረድ መጫወት ያምራታል!! ያኔ በትካሻህ ስትረማመድ ስትዘል እንዴት ብትንቀኝ ነው   የሷ መጫዋቻ ነኝ እንዴ ብለህ ክብርህ የተነካ የተዋረድክ  መስሎህ እዳትጮህባት  አደራ!?  በዚህ ጉዳይ   እንደ ህፃን ያደርጋታል ተፈጥሮም ጭምር ስለሆነ በተቻለህ  በዚህ ጉዳይ አቅባጭ ባል  ሁንላት  !

አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!

ከሚፈስ እንባ የበለጠ የሚስቅ ጥርስ ነዉ ብዙ ሀዘን ያለው !!

አራት ሴት ማግባት ሙባህ ነው አራቱንም መዝሀብ ማወቅ ዲን ነው🙌

ጀግና ወንድ ብሎ አራት ሴት ያገባ ሳይሆን አራቱንም የፊቅሂ መዝሀብ ፈትፍቶ ያወቀው ነው ደረሳው በርታ💪

✨ የዕውቀት (ኢልም) እውነተኛ ምስጢር ✨ ​«ኢልም የሚገኘው በጠንካራ ሂፍዝ ወይም በላቀ ማስተዋል ችሎታ አይደለም፤ ኢልምማ — ከአላህ ጋር በምትኗኗርበት እውነተኝነት (አስ-ሲድቁ መዐላህ) የሚገኝ የልብ ብርሃን ነው!» https://t.me/Abu_Umer1

ነገ ሰኞ ነው እየፆምን

​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇

የማትገመት ሁን ማለት ይሄ ነው እንግዲህ🙌

ማነው ትክክል እሱ ልትዳር ሲጠይቃት ምን አለህ ስትለው ምንም የለኝም የስራ ሞራል አለኝ  አንቺን ግን ማስተዳደር አያቅተኝም ብዙም ሳታቅማማ ተስማማች ...ከተጋቡ በኋላ ግን ያልጠበቀችው ነገር አጋጠማት ... አጅሬ ለካ ቤትም  መኪናም አለው  የጨሰም ነጋዴ ነው  አላህ ፍቅርን በፍቅር ይጨምርላቸው እውነተኛ ታሪክ ነው

ዲሞክራሲ ያመጣልን ነገር ቢኖር የኩፍር እና የወንጀል የበላይነትን ነው እና እንዴት ነው በእስልምና ስም በኡስታዝ ስም ተደብቀው ወደ ዲሞክራሲ የሚጣሩ አካላትን(ኢኽዋኖች) ጋር ሄዶ የሚወዳጅን አካል ሰለፊይ እያላቹ የምጠሩት? ሰለፊይ ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰዎች የጠራች ነች🙌 ❌#መጅሊስ ❌#ኢብኑ_መስኡድ_ኢስላሚክ_ሴንተር ❌#ነሲሃ_ቲቪ https://t.me/Abu_Umer1