ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 276
Obunachilar
+124 soatlar
+1937 kun
+81630 kun
Postlar arxiv
7 276
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 276
የመልስ ሰዐት ደርሷል
1.C🏆
2.B🏆
3.B🏆
4.C🏆
5.C🏆
6.B🏆
7.C🏆
8.B🏆
9.B🏆
10.C🏆
11.ተኩላ በላው አሉት🏆
12.አሲያ🫶🏻🏆
13.ውሀ በመቅዳት🏆
14.ጡር🏆
15.ሁድሁድ🏆
ለመለሳችሁ በሙሉ ራዚቅ የሆነው ጌታችን አላህ በኢልም ላይ ኢልምን ጨምሮ ይስጣችሁ🤲
ረቡና እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን 🤲
አንዳንዶቻችሁ ለመመለስ ስትሮጡ ኪቦርዳችሁ አሸራቷችሁ እንደነበር መረጃ ደርሶኛል👀
🍃መልካም ለይል🍂
7 276
12.በቁርአን ውስጥ ስሟ በግልጽ ያልተጠቀሰ ነገር ግን የታሪኳ ባለቤት በ“ፊርዓውን ቤተሰብ ውስጥ ያለች ምእመን” ተብላ የተጠቀሰችው ማን ናት?
7 276
10.ነቢዩ ﷺ እንደተናገሩት፣ በቂያማ ቀን ከሰዎች መካከል የመጀመሪያው የሚፈረድበት ጉዳይ ምንድነው?
A) ጾም
B) ዘካ
C) ሶላት
D) ሀጅ
7 276
9.ነቢዩ ﷺ እንደተናገሩት፣ ከሰዎች መካከል ለነቢዩ ﷺ በቀን የቂያማ ቀን በጣም ቅርብ የሚሆነው ማን ነው?
A) ብዙ ገንዘብ ያለው
B) በእርሱ ላይ ብዙ ሰላዋት የሚያደርግ
C) ብዙ የሚጾም
D) ብዙ የሚተኛ
7 276
8. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትክክለኛ ትርጉሙ የትኛው ነው?
A) አላህ ታላቅ ነው
B) ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም
C) አላህ ፈጣሪ ነው
D) ሀቢቡና ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው
7 276
7. በቁርአን በስም የተጠቀሰው ብቸኛው ሶሀባ ማን ነው?
A) አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ
B) ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ
C) ዘይድ ቢን ሷቢት ረዲየላሁ አንሁ
D) ዘይድ ቢን ሃሪሳ ረዲየላሁ አንሁ
7 276
6. ተውሂድ አል-ኡሉሂያ ምንን ይመለከታል?
A) አላህ ፈጣሪ መሆኑን
B) አላህን ብቻ በአምልኮ መለየት
C) መላእክትን ማመን
D) ቀድርን ማመን
7 276
4.ነቢዩ ﷺ “ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም” ያሉት ለማን ነው?
A) አቡበክር ነቢዩ ﷺ “ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም” ያሉት ለማን ነው?
A) አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ
B) ዑመር ረዲየላሁ አንሁ
C) ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ
D) ሁሉም ሶሐቦች
