es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 276
Suscriptores
+124 horas
+1937 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

POv:- መድረሳ ላይ ከእናቱ ጋር የመጣው ህፃን ልጅ ከአንቺ ጋር ተግባብቶ ማዘሩን ሲረሳት👀

የመልስ ሰዐት ደርሷል 1.C🏆 2.B🏆 3.B🏆 4.C🏆 5.C🏆 6.B🏆 7.C🏆 8.B🏆 9.B🏆 10.C🏆 11.ተኩላ በላው አሉት🏆 12.አሲያ🫶🏻🏆 13.ውሀ በመቅዳት🏆 14.ጡር🏆 15.ሁድሁድ🏆 ለመለሳችሁ በሙሉ ራዚቅ የሆነው ጌታችን አላህ በኢልም ላይ ኢልምን ጨምሮ ይስጣችሁ🤲 ረቡና እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን 🤲 አንዳንዶቻችሁ ለመመለስ ስትሮጡ ኪቦርዳችሁ አሸራቷችሁ እንደነበር መረጃ ደርሶኛል👀 🍃መልካም ለይል🍂

የመጨረሻ ጥያቄ ጥያቄዎቹ እንዴት ነበሩ?

ماشاءاللہ 🤌🏻 the መሳተፍ level ይለያል🫰🏽

15. ለሱለይማን አለይሂ ሰላም ከሳባ ህዝቦች ዜና ያመጣላቸው የትኛው ፍጡር ነበር?

14.ሙሳ አለይሂ ሰላም አላህ አዘወጀልን ሊያናግሩት የሄዱበት ተራራ ምን ተብሎ ይጠራል?

14.ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ከግብፅ ከወጡ በኋላ በመዲየን የተገናኙትን ሁለቱን ሴቶች ለምን ረዷቸው?

13.ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ከግብፅ ከወጡ በኋላ በመዲየን የተገናኙትን ሁለቱን ሴቶች በምን ረዷቸው?

12.በቁርአን ውስጥ ስሟ በግልጽ ያልተጠቀሰ ነገር ግን የታሪኳ ባለቤት በ“ፊርዓውን ቤተሰብ ውስጥ ያለች ምእመን” ተብላ የተጠቀሰችው ማን ናት?

11.የዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ወንድሞች ዩሱፍን ከጉድጓድ ውስጥ ከጣሉት በኋላ ለአባታቸው ምን ብለው ነገሩት?

ኸይር ከዚህ ቡሀላ ያለው አጭር መልስ ስጡ ነው?

እዛጋ 🫵 አትተኛ ነቃ በል አንቺም እንደዛው ነቃ በይ👀

10.ነቢዩ ﷺ እንደተናገሩት፣ በቂያማ ቀን ከሰዎች መካከል የመጀመሪያው የሚፈረድበት ጉዳይ ምንድነው? A) ጾም B) ዘካ C) ሶላት D) ሀጅ

9.ነቢዩ ﷺ እንደተናገሩት፣ ከሰዎች መካከል ለነቢዩ ﷺ በቀን የቂያማ ቀን በጣም ቅርብ የሚሆነው ማን ነው? A) ብዙ ገንዘብ ያለው B) በእርሱ ላይ ብዙ ሰላዋት የሚያደርግ C) ብዙ የሚጾም D) ብዙ የሚተኛ

8. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትክክለኛ ትርጉሙ የትኛው ነው? A) አላህ ታላቅ ነው B) ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም C) አላህ ፈጣሪ ነው D) ሀቢቡና ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው

7. በቁርአን በስም የተጠቀሰው ብቸኛው ሶሀባ ማን ነው? A) አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ B) ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ C) ዘይድ ቢን ሷቢት ረዲየላሁ አንሁ D) ዘይድ ቢን ሃሪሳ ረዲየላሁ አንሁ

6. ተውሂድ አል-ኡሉሂያ ምንን ይመለከታል? A) አላህ ፈጣሪ መሆኑን B) አላህን ብቻ በአምልኮ መለየት C) መላእክትን ማመን D) ቀድርን ማመን

5. ነቢዩ ﷺ ከሂጅራ በፊት በመካ ስንት ዓመት ዳዕዋ አደረጉ? A) 10 B) 11 C) 13 D) 15

4.ነቢዩ ﷺ “ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም” ያሉት ለማን ነው? A) አቡበክር ነቢዩ ﷺ “ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም” ያሉት ለማን ነው? A) አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ B) ዑመር ረዲየላሁ አንሁ C) ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ D) ሁሉም ሶሐቦች