ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 444
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+1477 kun
+80330 kun
Postlar arxiv
7 444
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🥀አንዴ ተመከሪ እህቴ 🥀
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 እህቴ ሆይ ቀሚስሽን፣ ጅልባብሽን ልቀቂው። በክረምት የማይለውጥ ትእዛዝ!
ዝናብ ዘነበ ተብሎ ቀሚስን ወይንም ጀልባብን ከፍ አድርጎ በእጅ ይዞ እግራቸውን እያሳዩ የሚሄዱ እህቶች አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ!!
እህቴ ይህን ታውቂ ይሆን?
# በአንድ ወቅት ፋጢማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ሰይደቱ ኒሳኢል አለሚን ስታለቅስ አስማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ተመለከተቻትና ለምን ታለቅሻለሽ በማለት ጠየቀቻት
ፋጢማም "በህይወት እያለው መሸፈን የምችለውን አካሌን የሞትኩኝ እለት ወንዶች የሬሣዬን ቅርጽ የሚመለከቱኝ ነገር አሳስቦኝ ነው የማለቅሰው"አለቻት ሱብሐነሏህ ዛሬ ግን አንቺ ክረምቱ ጭቃው እያልሽ ጅልባብሽን እስከ ባትሽ ከፍ እያረግሽ ትሄጃለሽ
**እወቂ እህቴ: ጅልባብሽን ከፍ አርገሽ በሄድሽ ቁጥር ባየሽ ወንድ ልክ ወንጀልን ሸምተሽ ትገቢያለሽ
ወንዶች አለባበሳችሁን አሳጥሩ አትጎትቱ፤ ሴቶች አስረዝሙ ተሸፈኑ፤ ጎትቱት ተብሎ ሲታዘዙ፤ ነብዩ-ﷺ- ትእዛዝ ትተው ወንዱ ያስረዝማል፤ ሴቶች ደግሞ አሳጥራ እግር እያሳየች ትሄዳለች!! ነብዩን-ﷺ- ማመፅ ከባድ ቅጣት አለው።
የሴት ልጅ ትክክለኛ አለባበስ
❶ ወፈር ያለ የሆነ (ስስ ያልሆነ)
❷ የማያብረቀርቅ(የማያንፀባርቅ)
❸ ከወንዶች የማይመሳሰል
❹ ረዥም የሆነ (አጭር ያልሆነ)
❺ ከካፊሮች የማይመሳሰል
❻ ሰፊ የሆነ(ጠባብ ያልሆነ)
❼ ከፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሚሸፍን
❽ የሹህራ ልብስ ያልሆነ
እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ላይ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
https://t.me/hekiketulmenehejeselef
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
አንቺኮ ክብርሽን ያጣሽው " የእገሌ ፍቅረኛ ናት" የተባልሽ ጊዜ ነው
ከሀራም ፍቅር ውጡ እህቶች🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
Dear Sis🌺
"ቆሻሻ ገላ ብሎ ማለት ጭቃ ወይም አፈር የነካው ሳይሆን አጅነቢይ እንደልቡ የነካው ገላ ነው"
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
በእጁ ኪታብ ሚይዝ ወጣት መሆን ቢያቅትህ በእጁ ጫት የሚይዝ ወጣት አትሁን🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
Dear Sis🌺
ውበትሽ ጀሀነም ለመግባት ሰበብ እንዳይሆንሽ
ሸፍኚው በኒቃብ🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
ብልጭልጭ ያልገዛት ድንቅ ሴትና ለሚስቱ የሚኖር ጀግና ወንድ መካከል ያለው ፍቅር ሁሌም ድንቅ ፍቅር ነው !
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
ቤተሰቤን አላምፅም በሚል ተልካሻ ምክንያት ቀልቡን በሽርክ እና በቢደአ ጥርሱን በጫት እና በሲጋራ ያቆሸሸ ሰው አንዳታገቢ🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
ሱቅህን ዘግተህ ሰላተል ጀማእ ሄደህ ስለ ሰገድክ ሪዝቅህ አይጠብብህም ቢሰፋልህጂ
ሱቅ ለሚቆሙ ወንድሞች አድርሱልኝ🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
አሏህ ጤና ሰቷቹ ሳለ ከኢልም ምትዘናጉ ሰዎች ከባድ የቀልብ ህመም ውስጥ ነው ያላቹት ቶሎ ብላቹ በተውበት ታከሙት🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 444
♦️| «ለዐረፋ ወደ ክፍለሀገር ለምትመለሱ አድምጡት»
🎙በኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ (ረሒመሁ'ሏህ)
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 444
Repost from 🌸 የጀነት አበቦች 🌸
☘️በዙል ሂጃ አስር ቀናት ውስጥ የሚሠራ መልካም ሥራ ከሌሎች ቀናት ይበልጥ በአላህ ዘንድ የተወደደ ነው
📚 ሶሂህ አል-ቡኻሪ
ዙል ሂጃ ቀናት የአምልኮ እድል ናቸው ከመልካም ስራ አንዘናጋ ያ ጀማዓ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/kuni_qewuya
https://t.me/kuni_qewuya
7 444
Repost from 🌸 የጀነት አበቦች 🌸
🌹ሀያዕ
ለሴት ልጅ ይበልጥ ቢያስፈልጋትም ግን
ሀያዕ ለሴት ብቻ አይደለም ለወንድም ጌጡ ነው ወንድ ልጅ በንግግሩ በእይታው በባህሪው ሀያዕ ካለው ክብሩ ይጨምራል ሀያዕ ድካም አይደለም የኢማን ምልክት ነው ሰውን ከክፉ ይከለክላል ወደ መልካምም ይመራዋል
ስለዚህ ያአኺ ሀያዕ ይኑርህ ሀያዕን ተላበስ
https://t.me/kuni_qewuya
https://t.me/kuni_qewuya
7 444
|| ሰበር
የመዲናው መስጂድ ኸጢብና ኢማም የሆኑት ሸይኽ ዐሊ ሑዘይፊ የውሙ ዐረፋ የነሚራው መስጂድ ላይ እንዲኾጥቡ ተሹመዋል ።
👁️🗨️ መረጃው የአኽባር ነው !
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
