ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 444
Подписчики
Нет данных24 часа
+1477 дней
+80330 дней
Архив постов
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀             🥀አንዴ ተመከሪ እህቴ   🥀                🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀                             እህቴ ሆይ ቀሚስሽን፣ ጅልባብሽን ልቀቂው። በክረምት የማይለውጥ ትእዛዝ! ዝናብ ዘነበ ተብሎ ቀሚስን ወይንም ጀልባብን ከፍ አድርጎ በእጅ ይዞ እግራቸውን እያሳዩ የሚሄዱ እህቶች አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ!! እህቴ ይህን ታውቂ ይሆን? # በአንድ ወቅት ፋጢማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ሰይደቱ ኒሳኢል አለሚን ስታለቅስ አስማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ተመለከተቻትና ለምን ታለቅሻለሽ በማለት ጠየቀቻት ፋጢማም "በህይወት እያለው መሸፈን የምችለውን አካሌን የሞትኩኝ እለት ወንዶች የሬሣዬን ቅርጽ የሚመለከቱኝ ነገር አሳስቦኝ ነው የማለቅሰው"አለቻት  ሱብሐነሏህ ዛሬ ግን አንቺ ክረምቱ ጭቃው እያልሽ ጅልባብሽን እስከ ባትሽ ከፍ እያረግሽ ትሄጃለሽ **እወቂ እህቴ: ጅልባብሽን ከፍ አርገሽ በሄድሽ ቁጥር ባየሽ ወንድ ልክ ወንጀልን ሸምተሽ ትገቢያለሽ ወንዶች አለባበሳችሁን አሳጥሩ አትጎትቱ፤ ሴቶች አስረዝሙ ተሸፈኑ፤ ጎትቱት ተብሎ ሲታዘዙ፤ ነብዩ-ﷺ-  ትእዛዝ ትተው ወንዱ ያስረዝማል፤ ሴቶች ደግሞ አሳጥራ እግር እያሳየች ትሄዳለች!! ነብዩን-ﷺ- ማመፅ ከባድ ቅጣት አለው።      የሴት ልጅ ትክክለኛ አለባበስ         ❶ ወፈር ያለ የሆነ (ስስ ያልሆነ)        ❷ የማያብረቀርቅ(የማያንፀባርቅ)        ❸ ከወንዶች የማይመሳሰል        ❹ ረዥም የሆነ (አጭር ያልሆነ)        ❺ ከካፊሮች የማይመሳሰል        ❻ ሰፊ የሆነ(ጠባብ ያልሆነ)        ❼ ከፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሚሸፍን        ❽ የሹህራ ልብስ ያልሆነ እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ላይ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ https://t.me/hekiketulmenehejeselef 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አንቺኮ ክብርሽን ያጣሽው " የእገሌ ፍቅረኛ ናት" የተባልሽ ጊዜ ነው ከሀራም ፍቅር ውጡ እህቶች🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Dear Sis🌺 "ቆሻሻ ገላ ብሎ ማለት ጭቃ ወይም አፈር የነካው ሳይሆን አጅነቢይ እንደልቡ የነካው ገላ ነው" 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በእጁ ኪታብ ሚይዝ ወጣት መሆን ቢያቅትህ በእጁ ጫት የሚይዝ ወጣት አትሁን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Dear Sis🌺 ውበትሽ ጀሀነም ለመግባት ሰበብ እንዳይሆንሽ ሸፍኚው በኒቃብ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ብልጭልጭ ያልገዛት ድንቅ ሴትና ለሚስቱ የሚኖር ጀግና ወንድ መካከል ያለው ፍቅር ሁሌም ድንቅ ፍቅር ነው ! https://t.me/NasihaLishebab

ቤተሰቤን አላምፅም በሚል ተልካሻ ምክንያት ቀልቡን በሽርክ እና በቢደአ ጥርሱን በጫት እና በሲጋራ ያቆሸሸ ሰው አንዳታገቢ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና
ቤተሰቤን አላምፅም በሚል ተልካሻ ምክንያት ቀልቡን በሽርክ እና በቢደአ ጥርሱን በጫት እና በሲጋራ ያቆሸሸ ሰው አንዳታገቢ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ሱቅህን ዘግተህ ሰላተል ጀማእ ሄደህ ስለ ሰገድክ ሪዝቅህ አይጠብብህም ቢሰፋልህጂ ሱቅ ለሚቆሙ ወንድሞች አድርሱልኝ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ዋሸው? ለማንኛውም ወንድሞች አደብ እየገዛን👍

Dear Sis🌺 ኒቃብ በመልበስሽ ልትሳቀቂ ሳይሆን ልትኮሪ ነው የሚገባው👌 https://t.me/NasihaLishebab

አሏህ ጤና ሰቷቹ ሳለ ከኢልም ምትዘናጉ ሰዎች ከባድ የቀልብ ህመም ውስጥ ነው ያላቹት ቶሎ ብላቹ በተውበት ታከሙት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

♦️| «ለዐረፋ ወደ ክፍለሀገር ለምትመለሱ አድምጡት» 🎙በኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ (ረሒመሁ'ሏህ) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

👌
👌

☘️በዙል ሂጃ አስር ቀናት ውስጥ የሚሠራ መልካም ሥራ ከሌሎች ቀናት ይበልጥ በአላህ ዘንድ የተወደደ ነው 📚 ሶሂህ አል-ቡኻሪ ዙል ሂጃ ቀናት የአምልኮ እድል ናቸው ከመልካም ስራ አንዘናጋ ያ ጀማዓ
☘️በዙል ሂጃ አስር ቀናት ውስጥ የሚሠራ መልካም ሥራ ከሌሎች ቀናት ይበልጥ በአላህ ዘንድ የተወደደ ነው 📚 ሶሂህ አል-ቡኻሪ ዙል ሂጃ ቀናት የአምልኮ እድል ናቸው ከመልካም ስራ አንዘናጋ ያ ጀማዓ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

🌹ሀያዕ ለሴት ልጅ ይበልጥ ቢያስፈልጋትም ግን ሀያዕ ለሴት ብቻ አይደለም ለወንድም ጌጡ ነው ወንድ ልጅ በንግግሩ በእይታው በባህሪው ሀያዕ ካለው ክብሩ ይጨምራል ሀያዕ ድካም አይደለም የኢማን ምልክት
🌹ሀያዕ ለሴት ልጅ ይበልጥ ቢያስፈልጋትም ግን ሀያዕ ለሴት ብቻ አይደለም ለወንድም ጌጡ ነው ወንድ ልጅ በንግግሩ በእይታው በባህሪው  ሀያዕ ካለው ክብሩ ይጨምራል ሀያዕ ድካም አይደለም የኢማን ምልክት ነው ሰውን ከክፉ ይከለክላል ወደ መልካምም ይመራዋል ስለዚህ ያአኺ ሀያዕ ይኑርህ ሀያዕን ተላበስ https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

|| ሰበር የመዲናው መስጂድ ኸጢብና ኢማም የሆኑት ሸይኽ ዐሊ ሑዘይፊ የውሙ ዐረፋ የነሚራው መስጂድ ላይ እንዲኾጥቡ ተሹመዋል ። 👁️‍🗨️ መረጃው የአኽባር ነው ! t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

ቤተሰብ ዙልሂጃ እንዴት ይዟቹዋል?