uz
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Kanalga Telegram’da o‘tish

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
570
Obunachilar
-124 soatlar
+267 kun
+6130 kun
Postlar arxiv
🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ​📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ Free promoter :- @Suna_waver

⭕️👌አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ‼️ ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽ
⭕️👌አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ‼️ ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​👌⭕️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለእህት ለወንዲሞች ሸር እናድርግላቸው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53

ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን ሙሀመድ አደምና ሙሀመዴ አሊ በእምነታቸው ብቻ በዘግናኝ ጭካኔ ተገድለዋል። (ለአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ለፌደራል ፖሊስ እና ለመንግስት ገጾች) >መሐል አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ሙሐመድ አደምና ሙሐመድ ዓሊ የተባሉ ሁለት #ምስኪን የቁርኣን ደረሶች ያለምን ምክንያት በተኙበት አንገታቸው ታንቆና ታርደው፣ አይናቸው ወጥቶ ተገድለዋል‼️ ይህ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የጥላቻ እና የሽብር ወንጀል ነው! መንግስት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ እነዚህን አረመኔ ገዳዮች በአስቸኳይ አድኖ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እንጠይቃለን! የሙስሊሙ ደም ርካሽ አይደለም! ይህንን ዘግናኝ ጭፍጨፋና የንፁህ ወንድሞቻችንን ሞት ሁላችንም ሙስሊሞች በሙሉ ድምፅ ልናወግዝ ይገባል። የእውቀት ባለቤቶች ታዋቂ ሰዎች የቻናል ባለቤቶች ሁላችንም በአንድ ድምፅ እንጩህ ለቀጣይም እንመካከር እባካችሁ ግፋችን በዚህ ይቆም ዘንድ እንትጋ እስከ መቼ‼️ > #JusticeForMuhammedAdem #JusticeForMuhammedAli #AddisAbabaPolice

አንዳንድ ግዜ ቀልባችን በዱንያ ሲንጠለጠል እና የገንዘብ ባለቤቶችን ብቻ ስንመለከት እራሳችንን ድሃ አድርገን ስናስብ - ትክክለኛ የድህነትን እና የሀባታምን ትርጓሜ ማስታወስ ያስፈልጋል :- فالإس
አንዳንድ ግዜ ቀልባችን በዱንያ ሲንጠለጠል እና የገንዘብ ባለቤቶችን ብቻ ስንመለከት እራሳችንን ድሃ አድርገን ስናስብ - ትክክለኛ የድህነትን እና የሀባታምን ትርጓሜ ማስታወስ ያስፈልጋል :- فالإسلام لا يجعل التفاضل بالغنى والفقر، وإنما بالتقوى والعمل الصالح. እስልምናችን ሰወችን የሚያበላልጠው በሐብትና በጤና ሳይሆን አላህን በመፍራትና መልካም ስራን በመስራት በቻ ነው ። قال الله تعالى: ﴿إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ [الحجرات: 13]. ጌታችን አላህ እንድህ ይላል :- ከናንተ ውስጥ የተከበረዉ የበላይ የሆነው አላህን የሚፈራዉ ነዉ ። ነብያችን ﷺ እንድህ ይሉናል :- «ليس الغِنَى عن كثرة العَرَض، ولكن الغِنَى غِنَى النفس» رواه صحيح البخاري وصحيح مسلم. ከናንተ ሐብታም የሚባለዉ የዱንያን አስፔዛ የሟላ አይደለም ሐብታሙማ :- አላህ የሰጠዉን የወደደና በሰጠዉ የተበቃቃ ነዉ ። وقال ﷺ: «إنما الغنى غنى القلب، والفقر فقر القلب» ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው።» 📚 ۞ مجمـوع الرسائـل【1/65】 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🎙ተደምጦ የማይጠገብ ሙሓደራ! _ 🚢 «መርከቧ ከመስመጧ በፊት» —በዳዒ ሀዊ_መሀመድ—(ረሂመሁላሁ) t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እ
📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ጥሪውን ያቀርባል። 📚 የፕሮግራሙ ልዩ እንግዳ፦ ታላቁ የ-የመን ሙሓዲስ ፈደይለቱ ሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ (ሀፊዘሁላህ) —(በየመን የሚገኘውና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ) ◈እንድሁም ትልቁ አባታችን ፈደይለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን (ሀፊዘሁላህ) ይገኛሉ። 🎙️ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን   ከደሴ ▪️ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ         ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ    ከደሴ ▪️ ሸይኽ ይማም ሰዒድ        ከደሴ ▪️ ሸይኽ አሕመድ አወቀ       ከደሴ ▪️ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ           ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን     ከቢስቲማ ▪️ ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ        ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን       ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሐሰን አሊ ቃዲ          ከደሴ ▪️ ሸይኽ ሁሰይን አቡ ሶላሑዲን ከደሴ ▪️ ሸይኽ አወል አሕመድ መነዮ  ከመረሳ ▪️ ሸይኽ አወል አህመድ          ከከሚሴ ▪️ሸይኽ ዒሳ አደም                 ከደሴ 🔸 ዶክተር /ኡ ሁሴን አሊ         ከከላላ 🔸 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር       ከአ.አበባ 🔸 ዶክተር/ኡ ሰዒድ ሙሳ         ከአ.አበባ 🔸 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ     ከከሚሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሒዛም          ከአዳማ 🔸 ኡስታዝ  ዐብደሽኩር          ከአሶሳ 🔸ኡስታዝ ዐብዱሰላም ሐሰን   ከአዳማ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዒምራን   ከሀርቡ 🔸 ኡስታዝ አቡ አዩብ      ከኮቦልቻ 🔸 ኡስታዝ ሙርሰል        ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሻኪር      ከኮንቦልቻ 🔸 ኡስታዝ አቡ ረያን        ከመርሳ 🔸ኡስታዝ መሀመድ አያሌው ከወልዲያ 🔸ኡስታዝ አቡ ዓብዱ ረዛቅ ጅረሳ ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ    ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሐሳን        ከኮቦልቻ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሃኒፋ         ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ መ/ሲራጁ       ከኬሚሴ 🔸 ኡስታዝ ዐሊይ ሰይድ     ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አንሷር መሀመድ ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ         ከደሴ 🔸ኡስታዝ ጀውሀር  ክፍሌ    ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡል መዓሊ      ከመርሳ 🔸 ኡስታዝ አቡ ሹራ            ከደሴ 🔸 ኡስታዝ አቡ ማሂ            ከኮንቦልቻ 🔸 ወንድም አቡ ሂበቲላህ       ከደሴ 👥 የአንሷር መስጅድ ኢማምና ጀመዓዎቹ ባጠቃላይ... 👤እንዲሁም ሌሎች ከተለያየ ሀገር  በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ኡስታዞችም በቦታው ይገኛሉ! 📆 የፕሮግራሙ ቀናት፦ የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 6/2018 (ከፊታችን ቅዳሜ ጧት 3:00) ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። 🏘 ማሳሰቢያ፦ ለታዳሚዎች በቂ የምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል።—የሌሊት ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።— 🤩በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦ 📝ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድኑር @Abuhureirehonline    0923467646 📝 ኡስታዝ አቡ ዐዩብ   092 588 7118 @Attewhid11 📝 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን @Abu_Hibetillah_Al_aseriy 0942819970 💙የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ፡ 📞 ወንድም አንዋር 0916582567 📞 ወንድም አቡ አማር 0913803997 📞 ወንድም ሰኢድ 0935568513

ጥያቄ 📮 ➜ ረሱል ﷺ ያደረጉት ሀጅ ምን በመባል ይታወቃል❔ FOR WAVE ➙ @Suna_waver

ጊዜ የማይጥለው ምክር👌 https://t.me/tulabmedina

photo content

በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።
በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።

✨ነገ ሰኞ ነው✨ ለሊቱን በለይል ሶላት ቀኑን በፆም እና በኢባዳ እናሳልፍ ኢንሻአላህ ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ🦋🦋

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

ሰው እደት ፍጡር ይማፀናል ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር🎤

ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ? መላሽ፡- ጫት ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ? ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ? ጅብ ይጋለባልን ? በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ? አክታ እና ምራቅ መቀባት ? አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ? ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ? አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ? ከድምፅ ማሰረጃ ጋር https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የወንጀሉን ትንሽነት አትመልከት፣ ነገር ግን የምታምፀውን አካል ትልቅነት ተመልከት።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【5/91】۞ https:/
ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የወንጀሉን ትንሽነት አትመልከት፣ ነገር ግን የምታምፀውን አካል ትልቅነት ተመልከት።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【5/91】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

አሰላሙ አለይኮም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ወድ የሱና እህት ወንድሞች መካ እና ጅዳ ስራ ፈልጉ ለእህቶች ጠለብ እያመጡ እያባረሯቸው ነው ስራ ፈተዋል አጅራችሁን ከአላህ ታገኙታላችሁ ከአመት በላይ የሆናቸው ሁሉ አሉ አላህ ሆይ እህቶቼን ከጭቀት እና ከሀሳብ። ፈርጃቸው እርዝቃቸውንም አስፋላቸው አንተ በሁሉም ነገር ቻይ እረዛቅ ነህ እና ያረቢ

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

AnimatedSticker.tgs0.19 KB

sticker.webp0.19 KB