uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

Kanalga Telegram’da o‘tish

🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
3 100
Obunachilar
+524 soatlar
+567 kun
+50430 kun
Postlar soni

Ma'lumot yuklanmoqda...

Reaktsiyalar
Izohlar
Telegram Yulduzlari
Eng yaxshi postlar bo'yicha

Ma'lumot yuklanmoqda...

Nashrni tahlil qilish
Postlar
Ko'rish dinamikasi
ያሰላምምምም አመለጣችሁ ቲላዋ በወንድም አቡ ሙቅቢልልል
187000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
የቲላዋ ግብዣ በወድማችን ዘይኑዱን ሀፊዘሁ አላህ ያሰላምምምም ኑኑኑኑ እዳያመልጣችሁ ቁርአን የልብ መድሀኒት ነው الا بذكر الله تطمئن القلوب https://t.me/haraselefi
199002Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
💎💎✈️ አድስ ግጥም ርእስ: በሀቅ እንዋደድ! ዲኔ ዲኔ ምትል ዲን ወዳዱ ትውልድ ፣ የተገናኜነው በእምነታችን ገመድ፣ የኪታቡ መርህ ሁኑ እንዳለነው አንድ፣ እንዳስቀመጡልን ነቢዩ ሙሀመድ፣ አደራ እንባባል በእውነተኛው መንገድ፣ አሁንም ኑ እላለሁ በሀቅ እንዋደድ(2) ተናገሪ በዝቶ አድማጭ ያነሰበት፣ አስተማሪም ሞልቶ ሰሚ የሌለበት፣ ዘመን ላይ ደርሰናል በሚያሳዝነው ወቅት፣ ያካበን እንጂ እሱ ጌታችን በእዝነት፣ ያለንበት ዘመን ያሳዝናል በእውነት፣ https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
4101802Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ባ ህ ር ዳ ር ገብተዋል https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
250100Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ተጀመረ ተጀመረ አዋጅ
233000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
بســـــــم الله الــرحـمــن الــرحــيـــــم 🔊#አዋዋጅ!አዋዋዋጅ!#አዋዋጅ!🔊 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እነሆ የፊታችን ጁ
بســـــــم الله الــرحـمــن الــرحــيـــــم   🔊#አዋዋጅ!አዋዋዋጅ!#አዋዋጅ!🔊                        አስደሳች ዜና           ለሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትማ መስከረም 29/2019مـ በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ ብርቅየ የሰለፍያ መሻይኾች የሚታደሙበት ደማቅ #የonline  የዳዕዋ ፕሮግራም ተደግሶ አርሂቡ ይላቹሀል። ስለሆነም በተባለዉ ሰዓት የቴሌግራም ሊንካችንን መታ በማድረግ ጎራ ይበሉ!! 💺ተጋባዥ መሻይኾች 1,ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ከባህር ዳር)   2,ሸይኽ ሁሴን ዓባስ (ከወርቄ)  3,ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ (ከወለጋ)  🕰ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዓት በኢትዮ 🇪🇹, 3:00 በሳዉድ🇸🇦,9:00 🌍የፕሮግራሙ ቦታ በሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን የቴሌግራም ግሩፕ እና እንድሁም በሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን የኢሞ ሩም 📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 #Join :ይበሉ!!! እንድሁም በኢሞ ለመከታታል👇👇👇👇👇👇 We're talking about የጁማአ ኹጥባ ተጀምሯል በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ የነብዩን የህይወት ታሪክ ማወቅ አለብን በሚል ርዕሰ ተጀምሯል. Click the link to join us! https://s.imoim.net/v8e7HP?from=copy_link #ሸር በማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እናድርግ!!
236000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
☝️እነዚህ አኢማዎች እንዲህ ካሉ እኛስ ምን እንበል⁉️
☝️እነዚህ አኢማዎች እንዲህ ካሉ እኛስ ምን እንበል⁉️
198001Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
67100Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
Matn yo'q...
252000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
بســـــــم الله الــرحـمــن الــرحــيـــــم 🔊#አዋዋጅ!አዋዋዋጅ!#አዋዋጅ!🔊 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እነሆ የፊታችን ጁ
بســـــــم الله الــرحـمــن الــرحــيـــــم   🔊#አዋዋጅ!አዋዋዋጅ!#አዋዋጅ!🔊                        አስደሳች ዜና           ለሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትማ መስከረም 29/2019مـ በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ ብርቅየ የሰለፍያ መሻይኾች የሚታደሙበት ደማቅ #የonline  የዳዕዋ ፕሮግራም ተደግሶ አርሂቡ ይላቹሀል። ስለሆነም በተባለዉ ሰዓት የቴሌግራም ሊንካችንን መታ በማድረግ ጎራ ይበሉ!! 💺ተጋባዥ መሻይኾች 1,ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ከህር ዳር)   2,ሸይኽ ሁሴን ዓባስ (ከወርቄ)  3,ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ (ከወለጋ)  🕰ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዓት በኢትዮ 🇪🇹, 3:00 በሳዉድ🇸🇦,9:00 🌍የፕሮግራሙ ቦታ በሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን የቴሌግራም ግሩፕ 📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 #Join :ይበሉ!!! #ሸር በማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እናድርግ!!
237000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
135001Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
አይዞህ ባይተዋሩ ፣ የአለማችን ሰዎች ባንተ ላይ ቢያሴሩ፣ ከሀቅ ጋ ከሆንክ አንተ አሸናፊ ነህ አይዞህ ባይተዋሩ ። https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqb
አይዞህ ባይተዋሩ ፣ የአለማችን ሰዎች ባንተ ላይ ቢያሴሩ፣ ከሀቅ ጋ ከሆንክ አንተ አሸናፊ ነህ አይዞህ ባይተዋሩ ። https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
316006Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
🎶ጣፋጭ ቲላዋ ከሱና ዓሊም። 📗ሱረቱል-ኢንፊጣር (1 - 19) 💡 ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ ✈️ https://t.me/Abu_Hessan
🎶ጣፋጭ ቲላዋ ከሱና ዓሊም። 📗ሱረቱል-ኢንፊጣር (1 - 19) 💡 ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ ✈️ https://t.me/Abu_Hessan
232301Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
🔹ከዋና ቸናሌ እግርጌ ከስርስር ከሚለቀቁ የቢዝነሰኞች የዱኒያ ጥማተኞች ከቁማርተኞች በአጠቃላይ በፍቃዴ ስላለሆኑ ማስታወቂያዎች ሁሉ የጠራሁኝ ነኝ በነጋራችን ላይ በተለይ ሰለፊዮች እንዳትሸወዱ አጣሩ እኔ አሊም ነኝ እኔ ሙፍቲ ነኝ እኔ ነኝ የሚል ሰው ሁሉ አዎ እንደዛ ነው ማለት አይደለም በተለይ የኦንላይን ዘራፊዎች በዝተዋል አሏህ ይጠብቀን ለዲናችን ምንጭ አለው ለምንጩም የሚያስተላልፈው ባለቤት አለው እና ባለቤቱ ማን እንደሆነ አጣሩ ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
185003Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
👉  አላህን ትፈራለህ ወይ ከተባልክ መልስ አትስጥ ! ‏قال الفضيل بن عياض – رحمه اللّه –: " إذا قيل لك هل تخاف اللّه ؟ فاسكت ، فإنّك إن قلت نعم كذبت وإن قلت لا كفرت ! "            تزكية النفوس ص ( 117 )       🔹   ፉደይል ኢብኑ ዒያድ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " አላህን ትፈራለህ ወይ ከተባልክ ዝም በል ። ( ምክንያቱም )  አው ካልክ ዋሽተሀል ። አይ ካልክ ደግሞ ከፍረሀል ። " https://t.me/bahruteka
291240Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
64000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!! https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!! https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
545006Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
1000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
  ✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2 ........  ውድ እህቴ፣ ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣ ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣ ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣ የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣ ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣ ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ። አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
6645311Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring