አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
Открыть в Telegram
🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
3 023
Подписчики
+524 часа
+1617 дней
+53730 дней
Количество постов
Загрузка данных...
Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по
Загрузка данных...
Анализ публикаций
Посты | Динамика просмотров | |||||
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ | 64 | 0 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!!
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 207 | 0 | 0 | 4 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 1 | 0 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2
........ ውድ እህቴ፣
ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣
ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣
ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣
የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣
ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣
ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ።
አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ)
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 347 | 5 | 3 | 10 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ
📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን
📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 | 140 | 0 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑
ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤
መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣
ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ።
ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣
💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት ልንሞባት ካስፈለገም ልንሞትላት የሚገባት እንዲሁም የዘመን ውል የሌላት ጽኑ መንገድ ናት ፣
✅"ኢንሻ አሏህ እኔም ሰለፊይ ነኝ"በቻልኩት ተከታይ።
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 446 | 1 | 0 | 16 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸 | 177 | 1 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ
📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን
📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 | 163 | 0 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ!
🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚
🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን
መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ።
🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم
زمان إلا والذي بعده شر منه.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan | 366 | 1 | 0 | 0 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة | 243 | 0 | 0 | 5 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику | |
🎧አድስና ትኩስ ግጥም 🔑
🎤ርእስ፦ የትኛው ነው መንጋ?
ይድረስ ለቁንቁኑ መንጋ? ለሙመይኣዎች 🎤
አልሃምዱሊላሂ ለሀያሉ ጌታ፣
ምስጋና ይድረሰው በጧትም በማታ።
"ዛሬ ሰማኋቸው መንጎች መንጋ እያሉ፣
አፋቸው ሰፋና ዲካ አልቦ ዘለሉ፣
መልካምን ታፔላ '' ለጥፎ መዋሉ፣
ምን ጥቅም ይገኛል ከተግባር ከሌሉ።
አድማጩ ወገኔ ያዝልኝ እዚጋ፣
በቁርአን በሀዲስ ራሱን ያስጠጋ፣
ለመንሀጀ አሰለፍ ሌት ቀን የሚፈጋ፣
ለወላእ ና በራእ ባቅሙ የሚተጋ፣
በሰለፎች መንገድ ጸንቶ የተረጋጋ፣
ወይስ ያ ነጋዴው ባፉ የሚኖጋ፣
ሰለፊያዎችን አርቆ ያስጠጋ፣
ሰኪና የሌለው ውሸት የሚያኖጋ፣
ቀልጦ ያቀለጠው በውሸት አለንጋ፣
እስኪ መልሱልኝ "የትኛው ነው መንጋ?
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 1 153 | 26 | 2 | 21 | Войдите, чтобы посмотреть аналитику |

