es
Feedback
አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

Ir al canal en Telegram

🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
3 023
Suscriptores
+524 horas
+1617 días
+53730 días
Número de Publicaciones

Carga de datos en curso...

Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por

Carga de datos en curso...

Análisis de publicación
Mensajes
Ver dinámicas
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
64000Inicia sesión para ver las estadísticas
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!! https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!! https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
207004Inicia sesión para ver las estadísticas
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
1000Inicia sesión para ver las estadísticas
  ✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2 ........  ውድ እህቴ፣ ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣ ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣ ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣ የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣ ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣ ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ። አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3475310Inicia sesión para ver las estadísticas
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
140000Inicia sesión para ver las estadísticas
🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑 ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤ መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣ ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ። ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣ 💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት
🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑 ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤ መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣ ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ። ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣ 💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት ልንሞባት ካስፈለገም ልንሞትላት የሚገባት እንዲሁም የዘመን ውል የሌላት ጽኑ መንገድ ናት ፣ ✅"ኢንሻ አሏህ እኔም ሰለፊይ ነኝ"በቻልኩት ተከታይ። https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
4461016Inicia sesión para ver las estadísticas
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
177100Inicia sesión para ver las estadísticas
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
163000Inicia sesión para ver las estadísticas
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ! 🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚 🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ። 🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم زمان إل
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ! 🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚 🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ። 🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم زمان إلا والذي بعده شر منه. ✈️ https://t.me/Abu_Hessan
366100Inicia sesión para ver las estadísticas
የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡ የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
243005Inicia sesión para ver las estadísticas
🎧አድስና ትኩስ ግጥም 🔑 🎤ርእስ፦ የትኛው ነው መንጋ? ይድረስ ለቁንቁኑ መንጋ? ለሙመይኣዎች 🎤 አልሃምዱሊላሂ ለሀያሉ ጌታ፣ ምስጋና ይድረሰው በጧትም በማታ። "ዛሬ ሰማኋቸው መንጎች መንጋ እያሉ፣ አፋቸው ሰፋና ዲካ አልቦ ዘለሉ፣ መልካምን ታፔላ '' ለጥፎ መዋሉ፣ ምን ጥቅም ይገኛል ከተግባር ከሌሉ። አድማጩ ወገኔ ያዝልኝ እዚጋ፣ በቁርአን በሀዲስ ራሱን ያስጠጋ፣ ለመንሀጀ አሰለፍ ሌት ቀን የሚፈጋ፣ ለወላእ ና በራእ ባቅሙ የሚተጋ፣ በሰለፎች መንገድ ጸንቶ የተረጋጋ፣ ወይስ ያ ነጋዴው ባፉ የሚኖጋ፣ ሰለፊያዎችን አርቆ ያስጠጋ፣ ሰኪና የሌለው ውሸት የሚያኖጋ፣ ቀልጦ ያቀለጠው በውሸት አለንጋ፣ እስኪ መልሱልኝ "የትኛው ነው መንጋ? https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
1 15326221Inicia sesión para ver las estadísticas