250
Obunachilar
-324 soatlar
+137 kun
+1530 kun
Postlar arxiv
249
ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ ብዙ ነገር ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ። ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል።
─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
"ወደ ሕይወቴ መጣችሁ፣ በችግራችሁ ጊዜ አጠገባችሁ ቆምኩ። ግን ችግራችሁ ሲያልቅ፣ አንድ ቃል እንኳ ሳትናገሩ በዝምታ ሄዳችሁ። አንዳንድ ሰዎች የሚፈልጉህ ለጊዜያቸው ብቻ እንደሆነ ዘግይተህ ነው የምትረዳው።
#"ከዚ ሁሉ ግን አንድ ሰው አለ #መጣት ማልፈልገው #እሷም በሷ ከተጎደው ደግሜ መቆም ምችል አይመለኝም #አደራ እሷን አጠው ማለት እኔ ወንድማቹ የለውም
#join
join
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
አንድ ነገር ልንገርሽ፣ የኔ ውድ እህት።
በሕይወትሽ ውስጥ መቼም ቢሆን ብቸኝነት ከተሰማሽ፣ ወይም ከጎንሽ የሚቆም ሰው እንደሌለ ከተሰማሽ፣ እባክሽ ዝም አትበዪ። እኔ አለሁልሽ። የሚያስጨንቅሽን፣ የሚያሳዝንሽን ወይም የሚያስደስትሽን ሁሉ አውሪኝ።
እንዲሁም ወንድሜ፣ አንተም አንድ ቀን ብቸኝነት ከተሰማህ፣ ወይም ከጎንህ የሚቆም ሰው እንደሌለ ከተሰማህ፣ አትጨነቅ። እኔ አለሁልህ። በማንኛውም ጊዜ ልብህን አውራኝ፤ አንዳችሁም ብቻችሁን አይደላችሁም።
ቤተሰብ join በሉት እንጂ 300 እንኳን አስገቡት እንጂ☺️🫡
