➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Kanalga Telegram’da o‘tish
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
924
Obunachilar
+1124 soatlar
+2517 kun
+52630 kun
Postlar arxiv
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣1️⃣:35 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 4️⃣0️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
💥የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ
የሰለፍዩች መስጅድ
💥مسجد القباء / خطبة الجمعة
مع ترجمة الأمهرية
💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ)
🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)
💥ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧
💥እነዚህን የቁርአን አያቶች ልብ ይበሉ፦
﴿اتَّبِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ وَلَا تَتَّبِعُوا مِن دُونِهِ أَوْلِيَاءَ ۗ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ﴾
﴿وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ تَعَالَوْا إِلَىٰ مَا أَنزَلَ اللَّهُ وَإِلَى الرَّسُولِ قَالُوا حَسْبُنَا مَا وَجَدْنَا عَلَيْهِ آبَاءَنَا ۚ أَوَلَوْ كَانَ آبَاؤُوهُمْ لَا يَعْلَمُونَ شَيْئًا وَلَا يَهْتَدُونَ﴾
💥እነዚህ የቁርአን ቃላቶች እንዳስተማርኑን፤ የእውነትና የዕውቀት መለኪያ የሰዎች ብዛት ወይም የአባቶች ልማድ አደለም፤ ከጌታችን የወረደው መመሪያ ብቻ ነው።
💥 እውነትን ከሰማን በኋላ በልማድ ምክንያት ጥሎ መሄድ ትልቅ ስህተት ነው። መፍትሄውና መዳኛው ሁሉንም ነገር ወደ ቁርአንና ሱንና በመመለስ "ሰምተናል፤ ታዘናል" ማለት ብቻ ነው።
💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/Abusurkyemamegoha
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
