🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
Kanalga Telegram’da o‘tish
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
Ko'proq ko'rsatish965
Obunachilar
+124 soatlar
+107 kun
+8330 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+19
5 kanalda
Avgust '26
+107
19 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+63
11 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+92
24 kanalda
Get PRO
May '26
+102
58 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+58
14 kanalda
Get PRO
Mart '26
+147
34 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+105
16 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+420
18 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+109
115 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 06 Sentabr | +3 | |||
| 05 Sentabr | +2 | |||
| 04 Sentabr | +7 | |||
| 03 Sentabr | +4 | |||
| 02 Sentabr | +3 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
Kanal postlari
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ነጃ መዉጣትና የልብ ደስታ የሚገኘዉ ከቁርአን ጋር በመተሳሰር እንጂ
ብዙ ሃብት በማከማቸት አይደለም
ካለችህ ጊዜ ለዲንህ ትንሽ ቦታ ስጥ
ተወዳጁ ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ አይርሱ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
| 2 | 🔻 ግብዧየ ነው
💥ተጋበዙ ልኝ ውዶች.....
👉ቁርአን የልብ ብርሀነው
የልብ መርጊያነው
የደስታምንጭነው
የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው
💥☘ተ🌷
☘ጋ🌷
💥 ☘በ🌷
☘ዙ🌷
💥 ☘ል🌷
☘ኝ🌷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉👉👉👉👉💥☘️ሊንኳን
ጠቅ እያረጋችሁ🌷
👇👇👇
⭕️
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA | 162 |
| 3 | السلام علبكم وراحمة الله وبركاته
🔻 የዳዕዋ መልዕክት🔺
🔺ውድድ የሃይቅ ሰለፍዮች እንደት ናችሁ
እንሆ ነገ እሁድ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ነው እናማ ሁሉንም ነገር ትውትትትት አድርገህ ከወንድሞችህ ጋ መጥተህ ተዘያየር
መዘያዬር ውደታን ይጨምራል
ስትመጣ ደግሞ ብቻህን አትምጣ / ጭ ቢያንስ አንዳንድ ሰው ይዘህ/ሽ ና/ ነይ በእኛ ሰበብ አንድ ሰው ቅን መስመር ቢይዝልን ያለውን ትርፍ አልነግርህም ታውቀዋለህ/ሽ
ስለዚህ ነገ ከአሱር በኋላ ከወንድሞቻችን ጋ ፏፏፏ ፍክት እንላለን
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ከሙብተድዕ ዘንድ ከሂዝብያ ውጣ
ዛሬ ነገ እያልክ አታባዛ ጣጣ
አያማክርህም አጀልህ ሲመጣ
አስተምር ተናገር ሃቁን ንገራቸው
ነገ ይወድሃል ዛሬ የጠላህ ሰው
በለዛባ አንደበት ዳዕዋ አድርግላቸው
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌👉 የሃይቅ ሰለፍዮችን ለማገኘት ቀቀዋ መስመር ከመድና መስጅድ ዝቅቅቅ ብሎ ከቴሌው ጎን
ቦታው ለጠፋው ደውሉ እንቀበላችሆለን
👇👇👇👇
09 39 00 46 90 አቡ አብዲላህ
በአካል ለማትገኙ ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/daewaselefyahaik | 54 |
| 4 | 🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺
🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን
🔻.......ማሳሰቢያ........🔻
👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው
👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት
🔺..............................🔺
🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha
🔻..............................🔻
🔺......................🔺
👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ
⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012
🔻......................🔻
🔺.......................🔺
👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስር
⭕https://t.me/daewaselefyahaik
🔻........................🔻
🔺...................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ
🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ
🔺https://t.me/ALMZREA_1233
🔻.....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት
🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ
🔺https://t.me/kelalaFurqan
🔻.....................🔻
🔺....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ
🔺https://t.me/dawaselefyabeesola
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ
🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
🔻......................🔻
🔺.......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ
🔺https://t.me/Daewaberayakobo
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት
🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ
🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA
🔻.........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ
🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321
🔻.......................🔻
🔺.......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ
🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር
🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger
🔻.......................🔻
🔺......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ
🔺https://t.me/sendafa_medresa
🔻......................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት
🔺https://t.me/furqan999
🔻.....................🔻 | 109 |
| 5 | 🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺
🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን
🔻.......ማሳሰቢያ........🔻
👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው
👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት
🔺..............................🔺
🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha
🔻..............................🔻
🔺......................🔺
👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ
⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012
🔻......................🔻
🔺.......................🔺
👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስር
⭕https://t.me/daewaselefyahaik
🔻........................🔻
🔺...................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ
🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ
🔺https://t.me/ALMZREA_1233
🔻.....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት
🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ
🔺https://t.me/kelalaFurqan
🔻.....................🔻
🔺....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ
🔺https://t.me/dawaselefyabeesola
🔻....................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ
🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
🔻......................🔻
🔺.......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ
🔺https://t.me/Daewaberayakobo
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት
🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ
🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA
🔻.........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ
🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321
🔻.......................🔻
🔺.......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ
🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
🔻........................🔻
🔺........................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር
🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger
🔻.......................🔻
🔺......................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ
🔺https://t.me/sendafa_medresa
🔻......................🔻
🔺.....................🔺
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት
🔺https://t.me/furqan999
🔻.....................🔻 | 1 |
| 6 | ⛔️ መንገዱ ሲረዝም ወይም ደክሞን ሲሰማን ዓይናችንን ማረፍ የሚገባው መጀመሪያ ላይ በጀመርንበት ውሳኔና ዓላማ ላይ ነው። ትልቁ አላማ ሲታወስ የዛሬው ትግል ቀላል ሆኖ ይታያል።
⛔️ አብሮነት ጉዞውን ያቀልለዋል፦ ብቻችንን ስንጓዝ ሸክሙ ከባድ ሊሆን ይችላል፤ አብሮ መጓዝና መተጋገዝ ግን ድካሙን ርቀት ሳያስቆጥር ወደፊት ያንቀሳቅሳል።
⛔️አላማን ይዞ በመንገድ ላይ ሲጓዙ ሰዎችን ከማደናቀፍ፣ ተስፋ ለማስቆረጥ ከመሞከር ወይም ከማጉላላት የሚመለሱ አካላት መኖራቸው የማይቀር ነው።
⛔️ ነገር ግን የውስጣዊ ጽናት ባለቤቶችና በሂደቱ ላይ የጸኑ ሰዎችን ማንም ሰው ከያዙት አቋም ሊያናውጣቸው፣ ሊጎዳቸውም አይችልም። ውጫዊ ግፊቶችና እንቅፋቶች ሁልጊዜም ጊዜያዊ ማዕበሎች እንጂ መሰረቱን የሚነቀንቁ አደገኛ ኃይሎች አይደሉም።
⛔️አላማው የቀናና ተግባሩ ንጹህ ከሆነ፣ የሚነሱ መሰናክሎች ሁሉ በመጨረሻ ጥንካሬን እንጂ ጉዳትን አያመጡም። ፊት ለፊት የሚመጡ ፈተናዎች የሚፈትኑት የቁርጠኝነትን ጥልቀት ብቻ ነው እንጂ ጉዞውን ሊያስተጓጉሉት አይችሉም።
⛔️ ስለዚህ በጋራ በመቆም እና እርስ በእርስ በመደጋገፍ ያንን ማዕበል ማለፍ እንጂ ማንኛውም የውጭ ተጽዕኖ የውስጡን ሰላምና ዓላማ ሊነካው አይችልም።
ይህችን ትንሽዬ ቻናል ሸር ጆይን እያልን
እናሳድጋት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💥https://t.me/dewaselefiyaGOHA
💥https://t.me/dewaselefiyaGOHA | 653 |
| 7 | ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል | 14 |
| 8 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 10 |
| 9 | 🔻የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ
የሰለፍዩች መስጅድ
💥مسجد القباء / خطبة الجمعة
مع ترجمة الأمهرية
🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ)
🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)
🔻ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧
⛔️ወላጆችን ማክበርና ለእነሱ መልካም መዋል (ቢረል ወልደይን) ከትላልቅ የኢባዳ አይነቶችና ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ታላላቅ ስራዎች አንዱ መሆኑ።
⛔️እናትና አባትን ማመጽ ወይም ማዘን ከትላልቅ ወንጀሎች (ከባኢር) ምድብ ውስጥ የሚጠቃለል እና የጀሀንነም እሳት ማውረድ የሚችል አደገኛ ጉዳይ መሆኑ።
⛔️እናት እና አባት ለአንድ ሰው የጀነት በር መሆናቸው፤ በርን ባለማጥፋት (በማያበላሽ መልኩ) በብልሃትና በመልካም አያያዝ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ።
⛔️የወላጆች ሀቅ ከህይወታቸው ማለፍ በኋላም የሚቀጥል መሆኑ፤ ከሞቱም በኋላ ዱዓ በማድረግ፣ በመማጸን፣ ወዳጆቻቸውን በማክበርና በመሳሰሉት መልካም ስራዎች መታወስ እንዳለባቸው።
⛔️ሰላት በሰዓቷ መስገድ (ከኢባዳዎች ሁሉ ከአላህ ዘንድ የተወደደው) ቀጥሎም ወላጆችን ማስተናገድና መልካም መዋል ከሁሉ በላይ ተወዳጅ ስራ መሆኑ።
💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/Abusurkyemamegoha | 1 561 |
| 10 | 🔻ግብዧየ ነው
💥ተጋበዙልኝ ውዶች.....
👉ቁርአን የልብ ብርሀነው
የልብ መርጊያነው
የደስታ ምንጭ ነው
የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው
💥☘ተ🌷
☘ጋ🌷
💥 ☘በ🌷
☘ዙ🌷
💥 ☘ል🌷
☘ኝ🌷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉👉👉👉👉💥☘️ሊንኳን
ጠቅ እያረጋችሁ🌷
👇👇👇
⭕️https://t.me/dewaselefiyaGOHA
⭕️https://t.me/dewaselefiyaGOHA | 394 |
| 11 | Matn yo'q... | 129 |
| 12 | Matn yo'q... | 127 |
| 13 | 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
صلوا على حبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ،
إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ،
إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO | 80 |
| 14 | ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ
ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ
ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት
አይወዳደርም እናማ ጰሸኪቻ ስልህ ነዉ
የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን እንቅራ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 31 |
| 15 | 🌴የንጋት ግብዧየ ነው
🌸💥ተጋበዙ ልኝ ውዶች.....
👉🔻ቁርአን የልብ ብርሀነው
የልብ መርጊያነው
የደስታምንጭነው
የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
💥☘ተ🌷
☘ጋ🌷
💥 ☘በ🌷
☘ዙ🌷
💥☘ል🌷
☘ኝ🌷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉👉👉👉👉☘️ሊንኳን
ጠቅ እያረጋችሁ🌷
👇👇👇
⭕️
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO | 796 |
| 16 | 👂 እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዳዕዋ ነጋዴ አይደለሁም ❗
🎤 ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከተናገረው
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 70 |
| 17 | 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
💥💥💥💥💥💥💥
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
📚📚📚📚📚📚📚
💥🍃የ⍣⍣⃝⚘️🎤
🍃ቀ⍣⍣⃝⚘️🎤
💥🍃ን⍣⍣⃝⚘️🎤
🍃ስ⍣⍣⃝⚘️🎤
💥🍃 ጦ⍣⍣⃝⚘️🎤
🍃ታ⍣⍣⃝🎤
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
📚📚📚📚📚📚📚
💥🌺ተ⍣⍣⃝⚘️📚
🌺 ጋ⍣⍣⃝⚘️📚
💥 🌺በ⍣⍣⃝⚘️📚
🌺ዙ⍣⍣⃝⚘️📚
💥 🌺ል⍣⍣⃝⚘️📚
🌺 ኝ⍣⍣⃝📚
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO | 939 |
| 18 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና
ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል
እናም በአላህ ፍቃድ በሸይኻችን የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት
ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው
ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት
ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ
በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ
ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው
ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده
ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን
ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው
عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم
ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል
https://t.me/Al_menjeniq_R | 56 |
| 19 | መልዕክት ለሰለፍዮች በሙሉ
============
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
" إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ "
" إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل مُسَمًّى ""
--------------------------------------------
👌 👉 የወንድማችን " አብዱል ከሪም አባት ወደ ማይቀረው አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ።
የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው!
--------------------------------------------
#ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼
-------------------------------------------
👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼
--------------------------------------------
ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼
👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 58 |
| 20 | 👌ዛሬ የመስጅደል አቅሷ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም በውዷ መድረሳችን የሂዝብዮች መግረፊያ በሆነችው በአል-መንጀኒቅ ሲሆን
🔺ዉዷ ጦሳ-ማዶን የጃማ ኡስታዞች ፕሮግራማቸውን እንድቀጥሉበት ፍቃድ ስለጠየቁ የአቅሷ ዳዕዋችንን በአል-መንጀኒቅ ሞቅ ሞቅ እናድርገው
🔺....በሉ....ሸር......አድርጓት...🔺
......ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ.....
🔴......👇.....👇......👇.....🔴
👌https://t.me/Al_menjeniq_R | 69 |
