ru
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Открыть в Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
925
Подписчики
+1124 часа
+2517 дней
+52630 дней
Архив постов
+1
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 4️⃣1️⃣:35 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  4️⃣0️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

እቺኛዋ ምርጥ ፒደኢፍ ናት አውርዱና ተጠቀሟት የተሻለች ናት

ቀጣዩን ላኩት

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

💥የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ የሰለፍዩች መስጅድ 💥مسجد القباء / خطبة الجمعة مع ترجمة الأمهرية 💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله) 💥ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧 💥እነዚህን የቁርአን አያቶች ልብ ይበሉ፦ ﴿اتَّبِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ وَلَا تَتَّبِعُوا مِن دُونِهِ أَوْلِيَاءَ ۗ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ﴾ ﴿وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ تَعَالَوْا إِلَىٰ مَا أَنزَلَ اللَّهُ وَإِلَى الرَّسُولِ قَالُوا حَسْبُنَا مَا وَجَدْنَا عَلَيْهِ آبَاءَنَا ۚ أَوَلَوْ كَانَ آبَاؤُوهُمْ لَا يَعْلَمُونَ شَيْئًا وَلَا يَهْتَدُونَ﴾ 💥እነዚህ የቁርአን ቃላቶች እንዳስተማርኑን፤ የእውነትና የዕውቀት መለኪያ የሰዎች ብዛት ወይም የአባቶች ልማድ አደለም፤ ከጌታችን የወረደው መመሪያ ብቻ ነው። 💥 እውነትን ከሰማን በኋላ በልማድ ምክንያት ጥሎ መሄድ ትልቅ ስህተት ነው። መፍትሄውና መዳኛው ሁሉንም ነገር ወደ ቁርአንና ሱንና በመመለስ "ሰምተናል፤ ታዘናል" ማለት ብቻ ነው። 💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/Abusurkyemamegoha