uz
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Kanalga Telegram’da o‘tish

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
924
Obunachilar
+1124 soatlar
+2517 kun
+52630 kun
Postlar arxiv
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንደት ናችሁ እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ዛሬ ደርስ አይኖረንም ኡስታዝ አልተመቸውም ትንሽ ሀጃ ገጥሞት የሂልያ ደረሶች ታዲያ ሙራጀአ አድርጉ ብሏል

Repost from N/a
👌💥ከውጪ ከሰዎች ጋር በምንኖርበት ጊዜ በከፍተኛ አክብሮትና ስነ-ስርዓት እንደምንቀሳቀስ ሁሉ፣ ቤታችን ውስጥ ከምንኖራት የህይወት አጋራችን ጋርም በሩህሩህነትና በፍቅር መኖር ይገባል። 👌💥ሴት ልጅ የስሜትና የፍቅር ረሃብ ስላላት ሁልጊዜም በጣፋጭ የፍቅር ቃላትና በናፍቆት ሊያთሏትና ፍቅር ሊሰጧት ይገባል። 👌💥ከሚስት ጋር መተሳሰብ፣ ትኩረት መስጠት እና እንደ መልካም ቃል ያሉ ነገሮች ሁሉ እንደ ሰደቃ (صدقة) ይቆጠራሉ። 👌💥ነቢዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ለሚስቶቻቸው የነበራቸው የጠበቀ ፍቅር፣ የውኃ መጠጫ ቦታቸውን እየተከተሉ መጠጣታቸው እና በቤታቸው ውስጥ የነበራቸው ሳቂታና ፈገግታ የተሞላበት ሁኔታ ለባልና ሚስቶች ታላቅ አርአያ ነው። 👌💥የቤት ውስጥ ወንድነትና ኃላፊነት የሚገለጸው የቤቱን ወጪ ሙሉ በሙሉ በመሸከም እንጂ ከሚስት ንብረት ወይም ገንዘብ ያለ ፈቃዷ አንዳች ባለመውሰድ ነው። ከውጭ መልዓክ እየመሰልክ ቤት ውስጥ ሰይጣን አትሁን። ሚስትህ ቤት ውስጥ መልካም ንግግርን ትፈልጋለችናማ.....። https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

ያሸባብ ኑኑው ለሙራጃአ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔻 ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች፣ 🔻 በአላህ ፍቃድ መዐና ጧغት አጠናቀን አዲስ ደርስ ልንጀምር ነው። 🔻 የኪታቡ ስም: አል-ቀዋዒድ አል-አርባዕ (الْقَوَاعِدِ الأَرْبَعَةِ) 🔻 የሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን አብደልወሃብ ቢን ሱለይማን አት-ተሚሚ (ረሂመሁላህ ) ክትባት 💥 የሚጀምርበት ቀን: ዕለተ ሰኞ ⛔️በሳውዲ አረቢያ ከዙሁር በኋላ 1 ሰዓት ⛔️ ኢትዮጵያ ከዙሁር በኋላ 7 ሰዓት ⛔️ ዱባይ ከዙሁር በኋላ 2 ሰዓት 💥 اعْلَم - رَحِمَكَ اللهُ تَعَالَى : أَنَّ الحَنِيفِيَّةَ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ : أَنْ تَعْبُدَ اللهَ وَحْدَهُ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ 🔻 እውቀት መቅሰም በኛ ላይ ግዴታ ነውና ሁላችንም በመገኘት የዲን እውቀታችንን እናዳብር። ለሌሎችም በማካፈል የኸይር ስራ ተጋሪ እንሁን። ባረከሏሁ ፊኩም! የቂርአት ግሩፓችንን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 👇 የግሩፕ ሊንክ https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP

قال الشاعر رحمه الله " العلم زين وخير الناس يطلبه والجاهلون لأهل العلم أعداء "فعش بالعلم ولاتبغي به بدلا الناس موتى وأهل العلم أحياء

قال الشاعر رحمه الله العلم زين وخير الناس يطلبه والجاهلون لأهل العام أعداء فعش بالعلم ولاتبغي به بدلا الناس موتى وأهل العلم أحياء

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 3️⃣8️⃣:18 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  4️⃣2️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች

እቺኛዋ ምርጥ ፒደኢፍ ናት አውርዱና ተጠቀሟት የተሻለች ናት

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ