➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
الذهاب إلى القناة على Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
924
المشتركون
+1124 ساعات
+2517 أيام
+52630 أيام
أرشيف المشاركات
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንደት ናችሁ እህት ወንድሞች
ኢንሻአሏህ ዛሬ ደርስ አይኖረንም
ኡስታዝ አልተመቸውም ትንሽ ሀጃ ገጥሞት
የሂልያ ደረሶች
ታዲያ ሙራጀአ አድርጉ ብሏል
Repost from N/a
👌💥ከውጪ ከሰዎች ጋር በምንኖርበት ጊዜ በከፍተኛ አክብሮትና ስነ-ስርዓት እንደምንቀሳቀስ ሁሉ፣ ቤታችን ውስጥ ከምንኖራት የህይወት አጋራችን ጋርም በሩህሩህነትና በፍቅር መኖር ይገባል።
👌💥ሴት ልጅ የስሜትና የፍቅር ረሃብ ስላላት ሁልጊዜም በጣፋጭ የፍቅር ቃላትና በናፍቆት ሊያთሏትና ፍቅር ሊሰጧት ይገባል።
👌💥ከሚስት ጋር መተሳሰብ፣ ትኩረት መስጠት እና እንደ መልካም ቃል ያሉ ነገሮች ሁሉ እንደ ሰደቃ (صدقة) ይቆጠራሉ።
👌💥ነቢዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ለሚስቶቻቸው የነበራቸው የጠበቀ ፍቅር፣ የውኃ መጠጫ ቦታቸውን እየተከተሉ መጠጣታቸው እና በቤታቸው ውስጥ የነበራቸው ሳቂታና ፈገግታ የተሞላበት ሁኔታ ለባልና ሚስቶች ታላቅ አርአያ ነው።
👌💥የቤት ውስጥ ወንድነትና ኃላፊነት የሚገለጸው የቤቱን ወጪ ሙሉ በሙሉ በመሸከም እንጂ ከሚስት ንብረት ወይም ገንዘብ ያለ ፈቃዷ አንዳች ባለመውሰድ ነው።
ከውጭ መልዓክ እየመሰልክ ቤት ውስጥ ሰይጣን አትሁን።
ሚስትህ ቤት ውስጥ መልካም ንግግርን ትፈልጋለችናማ.....።
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔻 ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች፣
🔻 በአላህ ፍቃድ መዐና ጧغት አጠናቀን አዲስ ደርስ ልንጀምር ነው።
🔻 የኪታቡ ስም: አል-ቀዋዒድ አል-አርባዕ (الْقَوَاعِدِ الأَرْبَعَةِ)
🔻 የሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን አብደልወሃብ ቢን ሱለይማን አት-ተሚሚ (ረሂመሁላህ ) ክትባት
💥 የሚጀምርበት ቀን: ዕለተ ሰኞ
⛔️በሳውዲ አረቢያ ከዙሁር በኋላ 1 ሰዓት
⛔️ ኢትዮጵያ ከዙሁር በኋላ 7 ሰዓት
⛔️ ዱባይ ከዙሁር በኋላ 2 ሰዓት
💥 اعْلَم - رَحِمَكَ اللهُ تَعَالَى : أَنَّ الحَنِيفِيَّةَ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ : أَنْ تَعْبُدَ اللهَ وَحْدَهُ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ
🔻 እውቀት መቅሰም በኛ ላይ ግዴታ ነውና ሁላችንም በመገኘት የዲን እውቀታችንን እናዳብር። ለሌሎችም በማካፈል የኸይር ስራ ተጋሪ እንሁን።
ባረከሏሁ ፊኩም!
የቂርአት ግሩፓችንን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 👇
የግሩፕ ሊንክ
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
قال الشاعر رحمه الله
" العلم زين وخير الناس يطلبه
والجاهلون لأهل العلم أعداء
"فعش بالعلم ولاتبغي به بدلا
الناس موتى وأهل العلم أحياء
قال الشاعر رحمه الله
العلم زين وخير الناس يطلبه
والجاهلون لأهل العام أعداء
فعش بالعلم ولاتبغي به بدلا
الناس موتى وأهل العلم أحياء
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 3️⃣8️⃣:18 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 4️⃣2️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
