የአኺራ ተጓዦች☁️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
982
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+527 kun
+18330 kun
Postlar arxiv
994
Repost from ምክር ለወጣቶች
#እስኪ_ስሚኝ
አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ
ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ
ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ
አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ
በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ።
እስኪ ስሚኝ አንዴ
እውነት ልንገርሽ
መዘዙ ብዙ ነው መረቋቆትሽ
ሴት ልጅ ውድ እኮናት እንቁ እንዳልማዝ
ክብርዋን ጠብቃ አምራ ስትጓዝ።
ልታይ ልታይ ብላ እርቃንዋን ከሄደች
ሴት ናት ብትባልም እንቁ አልማዝ አይደለች
በገዛ ፍቃድዋ ቁልቁል የወረደች
ክብርን የማትሻ እስዋ ምኑን ሴት ነች።
»»»abdulሀሚድ ሙሀመድ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
994
ኦንላይን መቅራት ለምትፈልጉ
✨ ቁርኣንን በተጅዊድ፣ በሰላም እና በተረጋጋ መንፈስ መቅራት ይፈልጋሉ? ✨
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ!
"ሁዘይፋህ ኢብን አል የማን ኦንላይን መድረሳ" የትም ቦታ ቢሆኑ፣ ከቤቶት ሆነው በተመቾት ሰዓት የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይዘንሎት መጥተናል! ለጀማሪዎችም ሆነ አቀራራቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ አለን።
📚 ምን እናስተምራለን?
🔹 ከቃዒዳ (ከመነሻው) ጀምሮ፦ ፊደላትን ለይቶ ከማወቅ እስከ ማገጣጠም
🔹 ትክክለኛ የፊደል አወጣጥ (መኻሪጀል ሁሩፍ)፦ እያንዳንዱን ፊደል ከትክክለኛ ቦታው ማውጣት
🔹 የተጅዊድ ህጎች፦ ቁርኣንን በተገቢው እና በሚያምር ድምጽ ማንበብ እንዲችሉ በተግባር የተደገፈ ትምህርት
🔹አጫጭር ኪታቦች ለጀማሪዎች በሚመች ሁኔታ
🔹 የቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጃእ
✅ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ የሆነ፣ አሰልቺ ያልሆነ እና ክትትል የማይለየው ትምህርት!
📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ትምህርቶን ይጀምሩ!
ስልክ ቁጥር፦ 0930787220
ቴሌግራም፦ (Inbox)፦ @Mujahid_Selefi
ቁርኣን የልባችን ብርሃን ነው፤ ኑ አብረን እንማር! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያዳርሱ!
🌙📖 @ጌታዬ ሆይ ! እውቀት ጨምርልኝ በል
ይህ ጉዞ የዱንያ እውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የአኺራ ሕይወታችሁ እንዲያምርና በጀነት ከፍ ያለ ደረጃን እንድትጎናጸፉ ሰበብ ለመሆን የታለመ ነው። እያንዳንዳችሁን በቅርብ እየተከታተልንና እያበረታታን ወደ ብርሃኑ መንገድ አብረን እንጓዛለን። የኸይር በሩ ተከፍቷል፤ እናንተን ብቻ ነው የሚጠብቀው!"
994
✍ምንም ያህል ጠንካራ አቋም ቢኖርሽ
ከመጥፎ ሰዎች ጋር ከዋልሽ መበላሸትሽ
አይቀሬ ነዉ የምትወዳጁትን
ጓደኛ ጠንቅቆ ማዉቅ ግድ ይላል !!
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya
994
ምስጋና✉️;- ለአለማቱ ጌታ አላህ
ወንጀሎቻችንን ሰትሮልን ቀና ብለን እንድንሄድ ላደረገን አላህ!
ከልባችን ተውበት ካደረግን ይቅር ለሚለን አላህ
so you guys say الحَمْدُ ِلله
@nesihetulinisa
994
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የምያምሩ ባህሪዎች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
-https://t.me/qin_libochi1/766
🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00
994
ስንት ቆንጆዎች አግብተው
የተፋቱ አሉ! ስንት ውበት
የሌላቸውስ አግብተው
እድሜ ልካቸውን ሙሉ
ህይወታቸውን የኖሩ አሉ!
ትዳር ከውጫዊ ገጽታና
ከውበት በፊት የስነ-ምግባር እና የሀላፊነት ጉዳይ ነውና።
994
የኳስና የእስፖርት ፕሮግራም ያላቹህ ወጣቶች ቅድሚያ ለ እውቀታቹህ፣ለድናቹህ ስጡ አመቻቹ።
أَخِي لَنْ تَنَالَ العِلْمَ إِلَّا بِسِتَّةٍ
سَأُنْبِيْكَ عَنْ تَفْصِيْلِهَا بِبَيَانِ:
ذَكَاءٌ، وَحِرْصٌ، وَاصْطِبَارٌ، وَبُلْغَةٌ،
وَصُحْبَةُ أُسْتَاذٍ، وَطُوْلُ زَمَانِ
"بلغة" ለራስ የሚያብቃቃ ገቢ
t.me/abumuazhusenedris
994
📌የኢብኑ ሙነወር ድብቅ ማንነቱ ሲጋለጥ!!!
🛑 መغራዊ ማነው?
መልስ፦
🎤 الشيخ محمد بن عبدالوهاب الوصابي رحمه الله.
እና
🎤الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله.
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed
