en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
994
Subscribers
No data24 hours
+527 days
+18330 days
Posts Archive
ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 ያ الله ቁርአንን ሰምተዉ ከሚጠቀሙት አድርገን።🤲 @nesihetulinisa

ቁርአንን በመቅራት የምናገኘውን ሀሰናት ብናውቅ ኖሮ .......... @nesihetulinisa
ቁርአንን በመቅራት የምናገኘውን ሀሰናት ብናውቅ ኖሮ .......... @nesihetulinisa

አዳምጡ🎧 ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

#እስኪ_ስሚኝ አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ። እስኪ ስሚኝ አንዴ እውነት
#እስኪ_ስሚኝ አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ። እስኪ ስሚኝ አንዴ እውነት ልንገርሽ መዘዙ ብዙ ነው መረቋቆትሽ ሴት ልጅ ውድ እኮናት እንቁ እንዳልማዝ ክብርዋን ጠብቃ አምራ ስትጓዝ። ልታይ ልታይ ብላ እርቃንዋን ከሄደች ሴት ናት ብትባልም እንቁ አልማዝ አይደለች በገዛ ፍቃድዋ ቁልቁል የወረደች ክብርን የማትሻ እስዋ ምኑን ሴት ነች። »»»abdulሀሚድ ሙሀመድ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እየተሰተርን እህቶች🤌🫵🌑 @nesihetulinisa

ኦንላይን መቅራት ለምትፈልጉ ✨ ቁርኣንን በተጅዊድ፣ በሰላም እና በተረጋጋ መንፈስ መቅራት ይፈልጋሉ? ✨ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ! "ሁዘይፋህ ኢብን አል የማን ኦንላይን መድረሳ"  የትም ቦታ ቢሆኑ፣ ከቤቶት ሆነው በተመቾት ሰዓት የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይዘንሎት መጥተናል! ለጀማሪዎችም ሆነ አቀራራቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ አለን። 📚 ምን እናስተምራለን? 🔹 ከቃዒዳ (ከመነሻው) ጀምሮ፦ ፊደላትን ለይቶ ከማወቅ እስከ ማገጣጠም 🔹 ትክክለኛ የፊደል አወጣጥ (መኻሪጀል ሁሩፍ)፦ እያንዳንዱን ፊደል ከትክክለኛ ቦታው ማውጣት 🔹 የተጅዊድ ህጎች፦ ቁርኣንን በተገቢው እና በሚያምር ድምጽ ማንበብ እንዲችሉ በተግባር የተደገፈ ትምህርት 🔹አጫጭር ኪታቦች ለጀማሪዎች በሚመች ሁኔታ 🔹 የቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጃእ ✅ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ የሆነ፣ አሰልቺ ያልሆነ እና ክትትል የማይለየው ትምህርት! 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ትምህርቶን ይጀምሩ! ስልክ ቁጥር፦ 0930787220 ቴሌግራም፦ (Inbox)፦ @Mujahid_Selefi ቁርኣን የልባችን ብርሃን ነው፤ ኑ አብረን እንማር! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያዳርሱ! 🌙📖 @⁨ጌታዬ ሆይ ! እውቀት ጨምርልኝ በል⁩ ይህ ጉዞ የዱንያ እውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የአኺራ ሕይወታችሁ እንዲያምርና በጀነት ከፍ ያለ ደረጃን እንድትጎናጸፉ ሰበብ ለመሆን የታለመ ነው። እያንዳንዳችሁን በቅርብ እየተከታተልንና እያበረታታን ወደ ብርሃኑ መንገድ አብረን እንጓዛለን። የኸይር በሩ ተከፍቷል፤ እናንተን ብቻ ነው የሚጠብቀው!"

🫴የዱንያ ህይወትህ የሚያምረው ከአላህ ጋር ያለህ ቀረቤታ ሲያምር ነው🤌። @nesihetulinisa

🎤በኡስታዙና ሻኪር ቢን ሱልጣን ወላህ ሴቶችም ወንዶችም ልንመከርበት ይገባል። አዳምጡት🎧 አዎ you @nesihetulinisa

✍ምንም ያህል ጠንካራ አቋም ቢኖርሽ ከመጥፎ ሰዎች ጋር ከዋልሽ መበላሸትሽ አይቀሬ ነዉ የምትወዳጁትን ጓደኛ ጠንቅቆ ማዉቅ ግድ ይላል !! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menh
✍ምንም ያህል ጠንካራ  አቋም ቢኖርሽ ከመጥፎ ሰዎች ጋር ከዋልሽ  መበላሸትሽ አይቀሬ ነዉ   የምትወዳጁትን ጓደኛ ጠንቅቆ ማዉቅ ግድ ይላል !! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya

ምስጋና✉️;- ለአለማቱ ጌታ አላህ ወንጀሎቻችንን ሰትሮልን ቀና ብለን እንድንሄድ ላደረገን አላህ! ከልባችን ተውበት ካደረግን ይቅር ለሚለን አላህ so you guys say الحَمْدُ ِلله @ne
ምስጋና✉️;- ለአለማቱ ጌታ አላህ ወንጀሎቻችንን ሰትሮልን ቀና ብለን እንድንሄድ ላደረገን አላህ! ከልባችን ተውበት ካደረግን ይቅር ለሚለን አላህ so you guys say الحَمْدُ ِلله @nesihetulinisa

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የምያምሩ ባህሪዎች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 -https://t.me/qin_libochi1/766 🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00

ስንት ቆንጆዎች አግብተው የተፋቱ አሉ! ስንት ውበት የሌላቸውስ አግብተው እድሜ ልካቸውን ሙሉ ህይወታቸውን የኖሩ አሉ! ትዳር ከውጫዊ ገጽታና ከውበት በፊት የስነ-ምግባር እና የሀላፊነት ጉዳይ ነውና።
ስንት ቆንጆዎች አግብተው የተፋቱ አሉ! ስንት ውበት የሌላቸውስ አግብተው እድሜ ልካቸውን ሙሉ ህይወታቸውን የኖሩ አሉ! ትዳር ከውጫዊ ገጽታና
ከውበት በፊት የስነ-ምግባር እና የሀላፊነት ጉዳይ ነውና።

የኳስና የእስፖርት ፕሮግራም ያላቹህ ወጣቶች ቅድሚያ ለ እውቀታቹህ፣ለድናቹህ ስጡ አመቻቹ። أَخِي لَنْ تَنَالَ العِلْمَ إِلَّا بِسِتَّةٍ سَأُنْبِيْكَ عَنْ تَفْصِيْلِهَا بِبَيَانِ: ذَكَاءٌ، وَحِرْصٌ، وَاصْطِبَارٌ، وَبُلْغَةٌ، وَصُحْبَةُ أُسْتَاذٍ، وَطُوْلُ زَمَانِ "بلغة" ለራስ የሚያብቃቃ ገቢ t.me/abumuazhusenedris

🎤በኡስታዙና ሻኪር ቢን ሱልጣን 🎧 አዳምጡ! @nesihetulinisa

ከቀልብ🤌 🫀 ወደ ቀልብ🤌🫀 @nesihetulinisa

📌የኢብኑ ሙነወር ድብቅ ማንነቱ ሲጋለጥ!!! 🛑 መغራዊ ማነው? መልስ፦ 🎤 الشيخ محمد بن عبدالوهاب الوصابي رحمه الله. እና 🎤الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله. https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed

አሸይኽ ሷሊህ ኢብን ፈውዛን አል ፈውዛን ናቸው!!ወገንታት በደንብ ስሙ እእ @nesihetulinisa

ዲን +ሀያእ + ውበት+ብስለት+ቢክር=ሰለፊይ ሴት አሏህ ይጠብቃቹህ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 እያዳመጥን ወገንታት🎧 @nesihetulinisa