uz
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Kanalga Telegram’da o‘tish

Undergraduate Admission Test💫

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
740
Obunachilar
-324 soatlar
+247 kun
+3930 kun
Postlar arxiv
🔴UAT EXAM MODEL 1 ሰዓት ማስቆም ስለማይቻል On time ገብታችሁ ስሩ💟 መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da @uatexamprep

🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር 📲 ለመመዝገብ፦ @UAT_TTSbot ወይም በስልክ ቁጥር 0958738409 ይደውሉ። 💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!
🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር 📲 ለመመዝገብ፦ @UAT_TTSbot ወይም በስልክ ቁጥር 0958738409 ይደውሉ። 💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!

ትልልቅ ስኬቶች የሚጀምሩት በዛሬዋ ትንሽ እርምጃ ነው፤ መልካም ቀንም ይሁንልህ/ሽ!

📢 AAU Information Week 2026 – Day 5 AAU Information Week is continuing successfully and will run until August 22, 2026. Pros
+3
📢 AAU Information Week 2026 – Day 5 AAU Information Week is continuing successfully and will run until August 22, 2026. Prospective students and applicants are invited to visit and obtain all the information they need before joining Addis Ababa University. Get guidance on admissions, academic programs, student services, scholarships, campus life, and more. 📅 Until August 22, 2026 📍 Addis Ababa University Join us and start your academic journey with confidence! #AAU #InformationWeek2026 #FutureStudents #AddisAbabaUniversity

🚨 የUAT ፈተና ዝግጅት - የ3 ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🚨 📌 ጥቅሞች፦ • የፈተና ፍርሃትን ማስወገድ • የጊዜ አጠቃቀምን ማሻሻል • ከእያንዳንዱ ዙር በኋላ ዝርዝር ማብራሪያ ማግኘት 🏷️ ክፍ
🚨 የUAT ፈተና ዝግጅት - የ3 ዙር  ምዝገባ ተጀምሯል! 🚨 📌 ጥቅሞች፦ • የፈተና ፍርሃትን ማስወገድ • የጊዜ አጠቃቀምን ማሻሻል • ከእያንዳንዱ ዙር በኋላ ዝርዝር ማብራሪያ ማግኘት  🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር 📲 ለመመዝገብ፦ @UAT_TTSbot ወይም በስልክ ቁጥር 0958738409 ይደውሉ። 💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!

አብዛኞቻችሁ አልተፈተናችሁም🤷‍♂ እኛ private ለተመዘገቡ ብቻ የተዘጋጀውን ለሁሉም ተማሪ ክፍት ባደረግነው ማግስት አለመፈተናችሁ ይገርማል።

የተፈተናችሁ ልጆች ስንት ሰራችሁ?

ተጠናቋል👏👏👏👏🥰🥰🥰

Has been started ሰዓት ማስቆም ስለማይቻል በፍጥነት ቀድመው ከጀመሩት ጋር ለመጨረስ ሞክሩ🔥 @uatexamprep መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.c
Has been started ሰዓት ማስቆም ስለማይቻል በፍጥነት ቀድመው ከጀመሩት ጋር ለመጨረስ ሞክሩ🔥 @uatexamprep መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da

#UAT_MODEL_EXAM_1 🔴የሚጀምረው 8:10amLT 🔴የሚያበቃው 10:40amLT ወጥቶ መግባት ስለማይቻል ኸየትኛውም ስራ 150minutes free ማድረግ አለባችሁ። ለመስራት ምንምን ያስፈልጋል ➾Pen✏️ ➾📝 ➾የተዘጋጀ አዕምሮ🧠 Warning❗️ AI is prohibited❌ Good luck

🔴ማብራሪያ🔥 ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot

ስትመዘገቡ ይህንን model exam ብቻ ሳይሆን የሚታገኙት ከዚህ በኋላ #3model ስለሚሰጣችሁ እነርሱንም ጭምር ነው የሚታገኙት። ሌላው ደግሞ እስካሁን ያስተማርናቸውን 💥NOTES 💥Video classes 💥ስፍር የሌለውን ጥያቄዎችን እንደሚታገኙ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን🙌 ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot

🔴5hrs left🔥
🔴5hrs left🔥

ውድ የአዲስአበባ ዩንቨርስቲ እጩ ተወዳዳሪ ተማሪዎቻችን ፈተናችሁ ልጀምር ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል🥳👏👏👏🥳🥳 በዚህ Model ከ80 በላይ ለሚታስመዘግቡ giveaway🎁 ይኖራችኋል። ያልተመዘገባችሁ በፍጥነት እንድትመዘገቡና ፈተናውን በመውሰድ ዝግጅታችሁን evaluate ይሆን። ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል። አፍሪካን ለመወከል በተደረገው የማጣሪያ ውድድር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል። አፍሪካን ለመወከል በተደረገው የማጣሪያ ውድድር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 14 ቡድኖችን በመብለጥ ከሰሀራ በታች የአፍሪካ አገራት አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት ፈታኝ ውድድር፣ ወደ ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ በማለፍ በመጨረሻም የአፍሪካ ክልላዊ ሻምፒዮን ሆኗል። በውድድሩ ወቅት፣ ተሳታፊዎች ውስብስብ የሆኑ የሕግ ክርክሮችን እና የአሰራር ጉዳዮችን እንዲያነሱ መደረጋቸው ተገልጿል። የአፍሪካ ክልላዊ ዙር አሸናፊው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቡድን ከጥቅምት 23-27/2026 በቻይና ሼንዘን በሚካሄደው የFDI Moot Global Finals ውድድር ላይ ከሚወዳደሩት ቡድኖች መካከል አንዱ ሆኗል። 👏👏 Information flows as nile river

🔥Update 1 from AAU info Week 📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ! ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል። 1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር  ቢሮ ይህዱ። 2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ። 3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት። 4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 5️⃣ ይህ መረጃ  ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! 🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል።