𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
رفتن به کانال در Telegram
Undergraduate Admission Test💫
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
740
مشترکین
-324 ساعت
+247 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
🔴UAT EXAM MODEL 1
ሰዓት ማስቆም ስለማይቻል On time ገብታችሁ ስሩ💟
መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da
@uatexamprep
🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር
📲 ለመመዝገብ፦
@UAT_TTSbot
ወይም በስልክ ቁጥር
0958738409
ይደውሉ።
💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!
📢 AAU Information Week 2026 – Day 5
AAU Information Week is continuing successfully and will run until August 22, 2026.
Prospective students and applicants are invited to visit and obtain all the information they need before joining Addis Ababa University.
Get guidance on admissions, academic programs, student services, scholarships, campus life, and more.
📅 Until August 22, 2026
📍 Addis Ababa University
Join us and start your academic journey with confidence!
#AAU #InformationWeek2026 #FutureStudents #AddisAbabaUniversity
🚨 የUAT ፈተና ዝግጅት - የ3 ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🚨
📌 ጥቅሞች፦
• የፈተና ፍርሃትን ማስወገድ
• የጊዜ አጠቃቀምን ማሻሻል
• ከእያንዳንዱ ዙር በኋላ ዝርዝር ማብራሪያ ማግኘት
🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር
📲 ለመመዝገብ፦
@UAT_TTSbot
ወይም በስልክ ቁጥር
0958738409
ይደውሉ።
💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!
አብዛኞቻችሁ አልተፈተናችሁም🤷♂
እኛ private ለተመዘገቡ ብቻ የተዘጋጀውን ለሁሉም ተማሪ ክፍት ባደረግነው ማግስት አለመፈተናችሁ ይገርማል።
Has been started
ሰዓት ማስቆም ስለማይቻል በፍጥነት ቀድመው ከጀመሩት ጋር ለመጨረስ ሞክሩ🔥
@uatexamprep
መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da
#UAT_MODEL_EXAM_1
🔴የሚጀምረው 8:10amLT
🔴የሚያበቃው 10:40amLT
ወጥቶ መግባት ስለማይቻል ኸየትኛውም ስራ 150minutes free ማድረግ አለባችሁ።
ለመስራት ምንምን ያስፈልጋል
➾Pen✏️
➾📝
➾የተዘጋጀ አዕምሮ🧠
Warning❗️ AI is prohibited❌
Good luck
ስትመዘገቡ ይህንን model exam ብቻ ሳይሆን የሚታገኙት ከዚህ በኋላ #3model ስለሚሰጣችሁ እነርሱንም ጭምር ነው የሚታገኙት።
ሌላው ደግሞ እስካሁን ያስተማርናቸውን
💥NOTES
💥Video classes
💥ስፍር የሌለውን ጥያቄዎችን እንደሚታገኙ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን🙌
ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot
ውድ የአዲስአበባ ዩንቨርስቲ እጩ ተወዳዳሪ ተማሪዎቻችን ፈተናችሁ ልጀምር ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል🥳👏👏👏🥳🥳
በዚህ Model ከ80 በላይ ለሚታስመዘግቡ giveaway🎁 ይኖራችኋል።
ያልተመዘገባችሁ በፍጥነት እንድትመዘገቡና ፈተናውን በመውሰድ ዝግጅታችሁን evaluate ይሆን።
ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot
Repost from 𝐍𝐢𝐥𝐞 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜𝐬✨
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል።
አፍሪካን ለመወከል በተደረገው የማጣሪያ ውድድር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 14 ቡድኖችን በመብለጥ ከሰሀራ በታች የአፍሪካ አገራት አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት ፈታኝ ውድድር፣ ወደ ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ በማለፍ በመጨረሻም የአፍሪካ ክልላዊ ሻምፒዮን ሆኗል።
በውድድሩ ወቅት፣ ተሳታፊዎች ውስብስብ የሆኑ የሕግ ክርክሮችን እና የአሰራር ጉዳዮችን እንዲያነሱ መደረጋቸው ተገልጿል።
የአፍሪካ ክልላዊ ዙር አሸናፊው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቡድን ከጥቅምት 23-27/2026 በቻይና ሼንዘን በሚካሄደው የFDI Moot Global Finals ውድድር ላይ ከሚወዳደሩት ቡድኖች መካከል አንዱ ሆኗል። 👏👏
Information flows as nile river
🔥Update 1 from AAU info Week
📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ!
ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል።
1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ።
2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ።
3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት።
4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ።
5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ!
🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል።
