uz
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Kanalga Telegram’da o‘tish

Undergraduate Admission Test💫

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
740
Obunachilar
-324 soatlar
+247 kun
+3930 kun
Postlar arxiv
🔢 PART II: QUANTITATIVE APTITUDE (56 – 100)
Focuses on mathematical problem solving, algebraic manipulation, geometric formulas, and data interpretation.
🧮 Basic Arithmetic & Commercial Math 📈 Percentages 🏷️ Profit & Loss: Cost price, selling price & successive discounts 💰 📊 Averages & Ratios: ⚙️ Time & Work: Joint work rates of multiple machines/workers ⏱️ 🚌 Speed, Distance & Time 🏦 Interest Calculations: Simple interest rates & compound growth ? @uatexamprep

🧠 PART I: VERBAL & ANALYTICAL REASONING (Q1 – Q55)
Focuses on language comprehension, critical reading, grammar, vocabulary, and logical reasoning skills.
•🔍 Skills Tested: Main Idea Identification 🎯, Inferences 🕵️‍♂️, Tone Analysis 🎭, Vocabulary in Context 🔤 ✍️ Grammar, Usage & Sentence Structure ⚖️ Subject-Verb Agreement 🔗 Correlative Conjunctions 🔄 Parallel Structure 🛠️ Modifier Rules: Eliminating dangling & misplaced modifiers 📝 Punctuation & Idioms 📚 Section C: Vocabulary & Word Relationships (Q31 – Q42) 🔤 Synonyms 🔄 Antonyms Word Analogies 🧩Analytical & Logical Reasoning (Q43 – Q55) 🔢 Number Series 🗣️ Syllogisms & Deductions 🔐 Coding-Decoding 🌳 Blood Relations: Family tree puzzles & relation decoding Seating Arrangements

🏛️ ADDIS ABABA UNIVERSITY (AAU) UAT #MODEL EXAM 📋 EXAM OVERVIEW ⏱️ Time Allowed: 150 Minutes (2.5 Hours) ❓ Total Questions:
🏛️ ADDIS ABABA UNIVERSITY (AAU) UAT #MODEL EXAM 📋 EXAM OVERVIEW ⏱️ Time Allowed: 150 Minutes (2.5 Hours) ❓ Total Questions: 100 Multiple Choice Questions (MCQs) 🎯 Target Audience: Undergraduate Admission Test Candidates •📊 Structure: •🧠 Part I: Verbal & Analytical Reasoning (1 – 55) ➔ 55 Questions •🔢 Part II: Quantitative Aptitude (56 – 100) ➔ 45 Questions

ከመመዝገባችሁ በፊት ስለሚሰጡ ነገሮችና በምዝገባው ህደት ያልገባችሁ ነገር ካለ በዚህ ስልክ ደውላችሁ ማናገር ትችላላችሁ +251958738409

A furniture store raises the price of sofa by 30%,then offers a 30% discount off the new price.After both changes,the final price is 910 ETB .What was the original price?

ልካም እሁድ! ዛሬ የሳምንቱን ድካም የሚታሳርፉበት፣ ከምትወዱአቸው ጋር በፍቅር የሚታሳልፉበት እና አዲስ ራዕይና ጉልበት የምትሰበስቡበት ውብ እሁድ ይሁንላችሁ☕😊

የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8
+3
የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፕሮግራሙ ስለ የመግቢያ መስፈርቶች፤ የማመልከቻ ሂደቶች፤ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፤ የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)፤ ስለ ምደባ መረጃ አእና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልሞን ያሳኩ @uatexamprep 💥ያልገባችሁ ነገር ለመጠየቅና ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot

Practical Questions 🔴How can we solve? #READING_COMPREHENSION QUESTIONS @uatexamprep 💥ያልገባችሁ ነገር ለመጠየቅና ለመመዝገብ ይህንን ቦት ተጠቀሙ👉 @UAT_TTSbot

2019 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT መረጃና መመሪያ ምዝገባና ክፍያportal.aau.edu.et ተመዝግባችሁ 750 ብር በቴሌብር በመክፈል የመፈተኛ ቲኬታችሁን (UAT Admission Ticket) ታወርዳላችሁ። የፈተናው ይዘትና ጊዜ ፈተናው የቃል (55 ጥያቄዎች) እና የቁጥር (45 ጥያቄዎች) በጠቅላላው 100 ባለብዙ ምርጫ ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን፣ አጠቃላይ የጊዜ ገደቡ 2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ነው። የመፈተኛ ሰዓት የጠዋት ፈተና ካላችሁ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት (8:00 a.m.) በፊት፣ የከሰዓት ከሆነ ደግሞ ከቀኑ 7:00 ሰዓት (1:00 p.m.) በፊት በፈተና ቦታችሁ ተገኙ። የሚፈቀዱ ቁሳቁሶች በፈተና ወቅት ህጋዊ መታወቂያ፣ የመፈተኛ ቲኬት፣ መደበኛ ካልኩሌተር (four-function calculator) እና የእስክሪብቶ ወይም የእርሳስ ቁሳቁሶችን ብቻ ይያዙ። የተከለከሉ ቁሳቁሶች ስልኮች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የኢንተርኔትና የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ደብተሮች/ማስታወሻዎች እና ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮችን ይዛችሁ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው። - የፈተና ፕሮግራሙንና የማለፊያ ነጥቡን በ AAU ድህረ ገጽ ማግኘት ትችላላችሁ። @uatexamprep

🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል። አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል። አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪 ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። የመጀመሪያ UAT MODEL EXAM በዚህ ቅዳሜ ለተመዝጋቢ ተማሪዎች ይሰጣል። ከዚያ በኋላም  አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል። ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ድረስ ለሚትመዘገቡ 250ETB ከቅዳሜ በኋላ ለሚትመዘገቡ 300 መሆኑን ይገልፃል። ለመመዝገብ 👇 250ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

#UAT MODEL EXAM!!!🔥 1Day to go!!! 1st Model Exam Amount: 100 Questions አንዴ ስትመዘገቡ እስካሁን የነበሩትን ሁሉንም ትምህርቶች ማገኘት ትችላላችሁ። ለመመዝ
#UAT MODEL EXAM!!!🔥 1Day to go!!! 1st Model Exam Amount: 100 Questions አንዴ ስትመዘገቡ እስካሁን የነበሩትን ሁሉንም ትምህርቶች ማገኘት ትችላላችሁ። ለመመዝገብና ለጥያቄ 👉 @UAT_TTSbot

🛑 የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም። የዛሬው UAT በጣም ወሳኝ ነው። ነሀሴን 7 ቀን ገፍተናል። ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች ገና ነኝ ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ እስካሁን ካልጀመርክ ጀምር! አልረፈደም! እንዴት መጀመር እንዳለብህ በቅርበት የሚከታተሉ Team ተቀላቀል✋ ለመመዝገብ 👇 250ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ሞባይል ካርድ አንቀበልም❗️❗️❗️

UAT ምንድነው  ? እንደሚታወቀው ባደጉት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት(University) ተማሪዎቻቸውን ለማስተማር ሲቀበሉ  ፤ ከተቋማቱ እሳቤ ጋር የሚሄድ  የመግቢያ ፈተና ይፈትናሉ ። በሀገራችን  መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል  ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ነገር አልነበረም ። ከ 2016 ዓ.ም  ጀምሮ AAU ራስ ገዝ በመሆኑ  ፈተናውን በዛው አመት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል። UAT =>Undergraduate Admission Test or University Admission Test ተብሎ ይጠራል 🔥ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ? ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ብቻ በማየት መንግስት የፈለገበት ቦታ ይመድባችሁ ነበር ፤ አሁን ግን የራሳችሁን መዳረሻ እናንተው እንድትወስኑ ሙሉ እድልን ይዞላችሁ መጥቷል 🙏 ፈተናውን በጥሩ የሰራ የማትሪክ ውጤቱና የ UAT ውጤቱ ታይቶ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ካመጣ AAUን Join ማድረግ ይችላል። አንድ ሰው በሁለት መልኩ መመዝገብ ይችላል። -Self sponsored እና -Government sponsored self ስትሆኑ ለትምህርትም ሆነ ለሌሎች ለሚያስፈልጓችሁ ነገሮች ራሳችሁ ከፍላችሁ የምትገቡ ሲሆን ፤ የማትሪክ ውጤታችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ እስከሆነ ድረስ matter አያደርግም የ remedial ተማሪ የነበሩ ልጆችም ፈተናውን ሊወስዱ ይችላሉ ፤ የ UAT ውጤታችሁ ብቻ ምትገቡበትን Department ሊወስነው ይችላል። የ Government sponsored ከሆናችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ግድ ነው።AAU ለመግባት (EUEE result + UAT)/2 ከ cut off point በላይ መሆን አለበት። ዩኒቨርስቲው ውስጥ ከገባችሁ ቡሀላ የ UAT result ለናንተ matter አያደርግም dep ለመምረጥ ዋናው EUEE result እና 1st semister GPA ይሆናል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነፃነት መማር ከፈለጋችሁ ከአሁኑ ለ UAT መዘጋጀት ይኖርባችኋል። እኛ ደሞ እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን በመጨረስ ላይ እንገኛለን። ይህን መረጃ ቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች share አድርጉ🙏 JOIN: @uatexamprep

ለመመዝገብ 👇 250ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ሞባይል ካርድ አንቀበልም❗️❗️❗️

ከቅዳሜ በኋላ #300ብር ስለሚሆን ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ይሁን🙏 ጥያቄ ካላችሁ በነፃነት ጠይቁን Bot @UAT_TTSbot Phone📞📲 +251958738409

UAT Model Exam is here! 🎯 📝 100 questions covering Logical Reasoning, Quantitative, Reading Comprehension & Grammar. 📅 Thi
UAT Model Exam is here! 🎯 📝 100 questions covering Logical Reasoning, Quantitative, Reading Comprehension & Grammar. 📅 This Saturday! 🔥 Test yourself, improve your skills, and get exam-ready! ልዩ Program🎉 @uatexamprep

#Sample_video ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🥳 እስካሁን #UAT ማለፋችሁን አላረጋገጠችሁም?🤔 በቁጥር ስር የሌላውን ጥያቄዎችን ከአዲስአበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዴት ማለፍ እንደሚቻል experience sharing time. ከምዝገባ ጀምሮ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ገብቼአለሁ ብላችሁ እስኪታመሰግኑ ድረስ UAT EXAM PREP አቦሯችሁ ነው። ስለሆነም ከላይ በቪዲዮ እንደተመለከታችሁትም እናንተ አዲስአበባ ገባለው አልገባም ከሚል ጥርጥር ወጥታችሁ በሙሉ ልብ እንድትዘጋጁ ነው። 🖐ኑ ተቀላቀሉ!! ለመመዝገብ 👇 250ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot @UATEXAMPREP

If kena's salary were increased by 20%,it would become 20% less Hana's salary of 60,000.What is Kena's current salary? mokrut ከአምና UAT የተወሰደ

🔴UAT 40 Questions. 💥Contents: 10 Grammer, 10 Logical Reasoning, 10 Reading Comprehension and 10 Quantitatives @Uatexamprep

ከቅዳሜ በኋላ #300ብር ስለሚሆን ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ይሁን🙏 ጥያቄ ካላችሁ በነፃነት ጠይቁን Bot @UAT_TTSbot Phone📞📲 +251958738409